በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአውሮፕላን ድብደባ ተካሄደ። በአውሮፕላን ድብደባው በአንድ ሰው ላይ ጉዳት መድረሱንና የመኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል

በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአውሮፕላን ድብደባ ተካሄደ። በአውሮፕላን ድብደባው በአንድ ሰው ላይ ጉዳት መድረሱንና የመኖሪያ ቤቶች መፍረሳቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል።

197BF5AD 9AA6 4F8F A852 62D1DA1B7637 w1023 r1 s

በመቀሌ ከተማ ዛሬ ረፋድ ለ5 ሠዓት ሩብ ጉዳይ፣ የጦር አውሮፕላን ድብደባ ተፈጽሟል።

 

VOA

ተጨማሪ ያንብቡ:  ምርጫው ይደረጋል የተባለበት ቀን ወደፊት ተገፋ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.