ራያ ዋጃና ጥሙጋ ቆቦ ወ አዘቦ ጨርጨር መሆኒ እና ባላ ከእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በሁዋላ የባርነት ቀንበራቸው ተሰብሯል

124932531 204282251094063 6488399363098187242 n የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አላማጣንና ኮረምን ከህወሀት ሰራዊት ነፃ አድርጎ ግስጋሴውን ቀጥሏል:: በሐገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ሀይልና በሚሊሻ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል። 
(አብመድ) የሐገር መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ሀይል የተለያዩ አካባቢዎችን በድል አልፈው ነው ከዘራፊው የትህነግ ልዩ ኃይል ነጻ ያደረጉት።
125345951 1410682652440058 6923497837260163751 oየሐገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ልዩ ኃይል በራያ ግንባር ከባድ ጥቃት ሰንዝረዋል። የትህነግ ስግብግቡ ጁንታ ልዩ ኃይል እየተደመሰሰ ነው፤ጉዳትም ደርሶበታል፤ አካባቢውንም ለቆ እየፈረጠጠ ነው።
የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ትህነግ እያራመደ ባለው አምባገነናዊ ስርዓት ግፍ ደርሶባቸዋል።
አሁን ላይ በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻ አባላት ከትህነግ ከሐዲ ቡድን ነጻ በመውጣታቸው ደስታቸውን እየገለጹ ነው።
የትግራይ ህዝብ የዘራፊውን ትህነግ ቡድን ሐገርን የማፍረስ ተግባር በመቃወም ከመንግስት ጎን መቆም እንዳለባቸውም አሳስበዋል።
125479287 1410682812440042 6847708150093860722 o

1 Comment

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.