ማይካድራ በራያ እንዳይደገም!!!!!! = ደጀኔ አሰፋ

Maykadra 2
ትህነግ በማይካድራ የፈጸመውን ግልፅ ጄኖሳይድ ራያ ላይ የማይደግምበት ምንም ምክንያት የለም:: ዛሬ የትግራይ ብሄረሰብ ተወላጆችን ከራያ እያስወጣ የሚገኘው ትህነግ: ይህንኑ ጄኖሳይድ በራያ ህዝብ ላይ በግላጭ ሊደግመው መሆኑ ትልቅ ፍንጭ ሰጥቷል:: ህዝባችን ወደ አማራ ክልል እንዳይገባ እንኳን ትይነግ የልዩ ሃይል አጥር ሰርቷል:: በዚህ ሰዓት የራያ ወጣቶችን : የራያ ባለሃብቶችን እና ታዋቂ የሃገር ሽማግሌዎችን እያፈነ ይገኛል:: ይህም ለእርድ እያዘጋጃቸው መሆኑ ነው::
ስለዚህ ማይካድራ በራያ ሳይደገም. . . .
Makydera
1ኛ) የመከላከያ ሰራዊታችን አሁንም በጥብቅ ያስብበት
2ኛ) የራያ ህዝብ መሳሪያ ያለህ መሳሪያህን : ገጀሞ ያለህ ገጀሞህን አንሳ!!!! ተናበብ!!! አሁኑኑ ተመካከር!!!! ተዝጋጅ!!!! ተኝተህ እንዳትታረድ!!! ቢያንስ ተከላክለህ ለመሞት አሁኑኑ ንቃ!!!! ወስን!!!! ጨክን!!!!
3ኛ) የራያ ሚሊሻ ለዚሁ ቀን ብቻ ራስህን አዘጋጅ!!!! ሌላ እድል የለህም!!! ህዝብህን ተከላክለህ ታሪክ ሰርተህ ሙት!!!! የያዘከው መሳሪያ ልጅህን ከእርድ ካላዳነ ጥቅሙ ምንድን ነው??? ህይወት አንዴ ነው!!! ታሪክ ስራ!!!!!
4ኛ) በትህነግ ውስጥ ያላችሁ የራያ ተወላጆች ድምፃችሁን የምታሰሙበት የመጨረሻዋ እድል በእጃችሁ ናት!!!! የራያ ህፃናት ሊታረዱ ታጭተዋል:: የራያ ወጣቶች እና ሽማግሌዎች ስም ዝርዝራቸው ተይዞ ሞት ተደግሶላቸዋል:: ድምፃችሁን አሰሙ!!!! ተቃወሙ!!!! እምቢ ከተባላችሁ ሸሽታችሁ በመውጣት የጄኖሳይዱ ተባባሪ አለመሆናችሁን አስመስክሩ!!!! ካልሆነ ግን እሳት ቤት እንደማይመርጥ እውቁት!!!!
5ኛ) የትህነግ ባለስልጣናት ለዘመዶቻችሁ እና ለትግራይ ተወላጆች ስትሉ ብቻ ዳግም አጢኑት!!!! ማይካድራ ላይ የፈፀማችሁት ጄኖሳይድ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ አስቆጥቷል!!! ይህን ግፍ በራያ ላይ ብትደግሙት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ገምቱት!!!! የወደፊት እጣ ፈንታችሁ በእጃችሁ ነው!!!! ስለዚህ ለራያ ህዝብ ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ውሳኔያችሁን ዳግም አጢኑት!!!!! ይበቃል!!!! በቃ!!!!
.
ይህም ያልፋል!!!!
የኢትዮጵያ ህዝብ በፀሎት እና በዱአ ያስበን!!!!
ፈጣሪ የራያን ህዝብ ይጠብቅ!!!!
ደጀኔ አሰፋ
ተጨማሪ ያንብቡ:  የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

3 Comments

  1. መታየት አለበት ። ራያዎች ከነክዋችሁ ለፋኖ መልዕክት ላኩ። ከደብረ ብርሃን ፣ አጣዬ ፣ ደሴ ፣ ወልድያ ፣ ኮምቦልቻ ፣ ላሊበላ ፣ ካስፈለገ ከመሀከል ሀገርም ሆነ ከኦሮሚያም ካስፈለገ ደርሰን እናደባያቸዋለን። ከሰሜን ትግራይ እና ከምዕራብ ትግራይ የመከላከያ ሠራዊት ከጎጃሜ ልዩ ኅይል ጋር ትብብር የገፋው የወያኔ አመራር ሸሽቶ ወደ ደቡብ ወደ ወሎ ሰርጎ እንዳይገባ ሰሜን ወሎ ያለህ ከራያ ጀምረህ ደጀን ሆነህ መክት።

    እያንዳንዱ መታየት እለበት !!!!

  2. ዶ/ር አብይ ወያኔን አምኖ በልመናና በጽሞና የመደመር ህሳቤን ቢያቀርብም ገና ከጅምሩ ራሱ ለመግደል ህዝብ በተሰበሰበበት ቦንብ በመወርወር ንጽሃን ወገኖችን የገደለና ለዘመናት ጥፍር ሲነቅል፤ ብልት ላይ ውሃ ሲያንጠለጥል፤ ሲያፍንና ሲገድል፤ ሲሰርቅና ሲያሰርቅ የኖረን ግፈኛ ቡድን የሰላምና የመደመር ጥሪ ይረዳዋል ብሎ መገመት ጅልነት እንደሆነ ገና ከበፊቱ በለናል። ሰሚ ግን የለም። በሃገሪቱ ክፍል የተሰራውና የሚሰራው ዘር ተኮር ጭፍጨፋም ከወያኔ እጅ ጋር መያያዙን ከመቀሌ ለስራው የተላኩት ኦሮሞዎች ተናግረዋል። አሁን እንሆ በተቀነባበረ ዝግጅት ከውስጥና ከውጭ በሰሜን እዝ ላይ የተከፈተው ውጊያ የጠ/ሚሩን መንግስት ካሞኙ በህዋላ የተከፈተ ነው። እንዴት? አንደኛ የጦሩ የወር ደምወዝና ራሽን መቀሌ ከገባ በህዋላ ስንቅና ብር ቋጥረው መጀመሩ። ሁለተኛ ትግራይ ውስጥ ላሉ ባንኮች የተላከው 1.3 ቢሊዪን ብር ገደማ ልክ አውሮጵላን ጣቢያ ማረፉ ከተረጋገጠ በህዋላ መከፈቱ በብሩም ሆነ በወታደሩ ራሽን የራሳቸውን ጦር ለማመቻቸት ለጊዜውም ቢሆን ጠቅሟቸዋል። ያላወቁት ግን በትግራይ መንግስት አለ ሃገር አለ በማለት የቀድሞውን ብር በአዲሱ ለውጠው ለመቀብለ ሲጠባበቁ የነበሩትን ወገኖች ገንዘብ መዝረፋችውን ነው።
    ወያኔ መግደል ተግባሩ ነው። አሁን ኤርትራ እየወጋችን ነው። ዶ/ር አብይ እየወረረህ ነው የሚሉት እነዚህ የሰው ጉዶች አምነስቲ ባወጣው ዘገባ መሰረት በማይካድራ የተሰራው ግፍ ከሰው ባህሪ ውጭ እንደሆኑ በግልጽ ያሳያል። ስለሆነም በተሸነፉበትም ሆነ ባጠቁበት ስፍራዎች ሁሉ ከዚህ የበለጠ ዘግናኝ እልቂት እንደሚፈጽሙ የታወቀ ነው። እኔ የማይገባኝ ግን ስንት ሰው ሞቫይል ይዞ እየተንቀራፈፈ የተሰራውን ግፍ ዶኮሜንት ለማድረግ አለመሞከሩ ያናድደኛል። ሬሳ፤ የቆሰለ፤ የተቃጠል ፎቶ አይነሳም፤ ፊልም አይቀረጽም የሚሉ ጉዶች ቄሱም ሆነ ዲያቆኑ ሽማግሌም ሆነ ወጣቱ ሊያቆሙ ይገባል። በደንብ ነው መቀረጽ ያለበት። በዚህ ላይ የሟቾች ስም ዝርዝር፤ እድሜ፤ ጾታ ያው በዘር አይደል ሰው የሚሰፈረው ዘሩ፤ ሌላውም ነገር ከእነ አድራሻው መመዝገብ አለበት። አሁን ጠ/ሚሩ በተናገሩት መሰረት አብረው ቀበሮ ጉድጓድ ለሃያ አመታት የጠበቋቸውን የሰሜን እዝ ሰራዊት ራቁታቸውን ልብሳቸውን ገፈው ሜዳ ላይ ለአራዊት የሰጠ ይህ ጭፍን ቡድን ለማንም ምህረት እንደማያደርግ ግልጽ ነው። አሁን በሽራሮ እጅ እና እግራቸው ታስሮ በጥይት ተደብድበው ወድቀው የተገኙት የሰሜን እዝ ሰራዊት አባላት የሚያስረግጠውም የወያኔን እንስሳ መሆን ነው። የክልሉ መሪ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ድረሱልን ይላል ብሄር ብሄረሰቦችን እየገደለና እያስገደለ፡ እንደ ድሮው ወሬውን በማማታት፤ የነጭና የአረብ ቅጥረኞችን እንዲህ ብላችሁ ጻፉበማለት በማጻፍ ዛሬ ህዝብንና ዓለምን ማታለል አይቻልም፡፤ ጊዜው በወያኔ ላይ መሽቷል። ጉረኝው ወያኔ ጸሃይ ጠልቃበታለች። ማደሪያ የለውም። አሁን ውሃ፤ መብራት፤ ምግብ በከተማዋ በመጥፋቱ ወያኔ በአየር እየተደበደብን ነው በማለት ህዝብን ለውጊያ ቢጠራም የሚሰማው የለም። እንዴት ግን የትግራይ ልጆች እነዚህን ጥርሳቸው ያለቀ ደም መጣጮችን ከውስጥ አይመነጥሯቸውም? በእነዚህ ጉዶች ሃገርና ወገን ስቃይ ውስጥ ሲገባ ዝም ብሎ ማየት ከወንጀለኞቹ ወንጀል አይለይም። በራያ የትግራይ ተወላጅ የሆኑትን እያጓጓዙ እንደሆነ ይሰማል። ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ነው በውስጥ የራያ ህዝብ በሚችለው ሁሉ ለመቋቋም ዝግጅ ማድረግ አለበት። የደም ጎርፉ አይቀሬ ነው። ወያኔ የቀን ጅብ መሆኑ አልፎ የገደለውን እየበላ ነው። ቆም ብለን እናስብ። ወያኔ ምህረት ያረግልኛል ብሎ እጅ ከመስጠት ታግሎ መሞት አማራጭ የለውም። የታጠቁትን እየቀሙ መታገል። ቀኑ አሁን ነው። በቃኝ!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.