“ወታደራዊ እርምጃው ሦስት ግቦችን አሳክቶ ይጠናቀቃል” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ባቀድነው መሠረት እየሄደ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታውቀዋል።

ህገወጡን ቡድን ትጥቅ ማስፈታት በክልሉ ህጋዊ አስተዳደር መመለስና በሽሽት ላይ ያሉ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ደግሞ የወታደራዊ የእርምጃው ዓላማዎች መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መፈፀሙን ያስታወቁት ልክ የዛሬ ሳምንት ነበር። ወደ ስፍራው ተጉዘው የመጡት ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት ታሪክ ይቅር የማይለው ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ – VOA

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው የነበሩ ከእስር ተፈቱ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.