ሰሞኑን በትግራይ ክልል ኢንትርኔት ሲቋረጥ ደብዛቸው የጠፋ የፌስቡክ ሰዎች መካከል

ሰሞኑን የሌሉ ማህበራዊ ድህረ-ገፅ የወረዱ:: በነገራችን ላይ በዚህ ጉዳይ በድንብ እየሰራንበት ነው ከ500 በላይ የውሸት ፌስቡክ በተለይ በአማራና ኦሮሞ ስም የተከፈተ አብዛኞቹ በትግራይ ኢንተርኔት ከተቋረጠ በኅላ አብረው የጠፉ ናቸው 10 ወይም 15 እያደረግን ፖስት በማድረግ እናሳዋችሀለን::
ናትናኤል መኮንን

unnamed 5

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.