የወያኔ ቡድን የበላቸው የወልቃይት ጠገዴ አማራዎች

TPLFመረጃው የGetachew Shiferaw ነው::
***************************
ወልቃይት ጠገዴ ላይ በአሸባሪው ትህነግ የተፈፀመው ዘር ማጥፋት!
ባለፉት 28 አመታት ከወልቃይት ጠገዴ “ወልቃይት አማራ ነው” በማለታቸው እና በአማራነታቸው ምክንያት የተገደሉና የጠፉት መከከል የ212 ሰዎች ስም ዝርዝር እንደማሳያ:_
1) በሬ አዲሱ123854886 1172023119861991 3430920465163710821 n MILITARY 1
2) ማማየ አንጋው
3) አለቃ መስክነህ
4) ኡለይ ከፋለው
5) ፈጠነ ገበሬ
6) ጌጡ ገብሬ
7) ወጋህታይ ጥሩነህ
8/ አታላይ ጥሩነህ
9) ያዘዘው ይር
10) ገብረማረያም ውሌ
11)ሽቱ መስፍን
12)ወረታ
13) አየነው ጸጋየ
14)ዛፍ ረዘመ
15)ማሩ ገዛ
16) ተሬው ገረፍ
17)ፋንቱ መብራቱ
18)ሽቶ ተድላ
19)ርስቀይ አረጋህይ
20) መብራቱ ታደለ
21)ዋኘው አዳነ
22)እምየው ውበነህ
23)ተካልኝ ተሥፋየ
24)ሻንቆ ተሾመ
25)ባበይ ጓንቸ
26)ጥላሁን አብየ
27)ሞላለም አብረሀ
28)ጌትነት መሪድ
29)እንዳለው አዳነ
30)እንዳልከው አለም
31)ማሙ ደስታ
32)ሰጠኝ ሙሉ
33)ነጋ ሙሉ
34)መላኩ ከሰተ
35) ደሳለይ ሊለይ
36) ሰለሞን እዮብ
37) አለማየህ ጸጋየ
38) ማማየ ይርጋ
39) አያና ገብሬ
40) ይላቅ ማሞ
41) አቻማሌ ሽቴ
42)ብርሀኑ ይርጋ
43)ለምለሙ ይርጋ
44)ማማየ ይርጋ
45) ማሚት ገብሩ123827202 4641748002564036 2715704152677244788 n 123599031 1430132423846014 219283466054043033 n
46) ጸጋየ አበበ
47) ካሳሁን ንጋት
48) አድሰይ ልጃለም
49)አያቸው ማሞ
50) ንጉሴ መንበር
51) ዳኘው መኮንን
52) አሸብር ሽታየ
53) አለቃ መስነህ አስረስ
54) ነጋ ጌታሁን
55) ወረት ንጉሴ
56) ወንድም ፍስሀ
57) ያዘዘው ይርጋ
58) ሽቱ መስፍን
59) ጥጋነህ በርሄ
60) ፍንጮ አበበ
61) ባየው አታላይ
62) እንየው ውነህ
63) ተካልኝ ተስፋየ
64) ዋሴ ገኔ
65) አበበ ጎነጠ
66) ወልዴ የኔሁን
67) ደስታ ባየው
68) ደመቀ ባየው
69)እርስቴ ግርማይ
70) እቆይ ተገኘ
71) አዲሱ መኮንን
72) መንግስቴ በለጠ
73) አለምነሸት ለገሰ
74) ዘለለው ሽታየ
75) አድምጠው አበበ
76) ተንሳይ አበራ
77) ሀይሉ ትርፌ
78) ሳበው ዘገየ
79) እንየው ተገን
80) ተከለ ተስፋየ
81) ደሳለኝ ጸሀየ
82) አስመላሽ ዘነበ
83) መርሻ ሙሉ
84) አድማሴ ታየ
85) አስማማው በለጠ
86) ባየው መርድ
87) ጸሀየ ሀይሌ
88) ወንድም ፍስሀ
89)በለጠው መንግስቱ
90) ደስታ ልጃም
91) አለሙ ለገሰ
92) ግራዝማች ወልዴ
93) ማሞ ደስታ
94) ማማየ በላይ
95) እማሆይ
96) አንጋው ጥላሁን
97) ልጃለም ታየ
98) ፈንታሁን ገበየሁ
99) ጎሹ ሀይሌ
100) ፋንቱ ተገኘ
101) ሰረበው ወሌ
102) ማልል ነጋ
103) ቻለው ወርቅነህ
104) ሙሉነህ ደመወዝ
105) ያለምሸት ልጃለም
106) ዘለቀ ገበየሁ
107) አለነ ብርሀኔ
108) ባህታ ደምሰው
109) ተላ ሀይሌ
110) አላባ ይሀደጎ
111) ወርቅነህ ተፈሪ
112) ሽቱ መስፍን
113)አደመ ተስፋየ
114) ሻሁን ኪዳነ ማርያም
115) ታረቀ በላይ
116) ሙሉየ ሀ/ሚካኤል
117) ወተቻ ገላየ
118) ሀብቴ ዘነበ
119) ተክሌ ልጃለም
120) ማሩ ሲሳይ
121) አቡሀይ ግርማይ
122) ይዘራ አደገ
123) አዲሱ አለፈ
124) ፈንታየ ገ/መድህን
125) ይርጋው ዘነበ
126) አበራ ዘነበ
127) ፈንታየ አበረ
128) መስፍን አዱኛ
129) አላማው ለገሰ
130) አለው ለገሰ
131) ልዩነህ አያሁን
132) ማሙ ደስታ
133) አበበ አለሙ
134) ያለም መኮንን
135) ዘነበ ገ/ማርያም
135) አታላይ አለም
136)አዱኛ ጀረይ
137)ጎበናው ጀረይ
138) ሰለሞን ገ/ሕይወት
139) አናረው ገ/ሕይወት
140) ንጋት አለባቸው
141) ሙስጦፋ ማዕሩፍ
142) የኋላሸት ፍሊ
143) መልኬ ሲሳይ
144) መብራቱ ክንፌ
145) ጫቅላይ አለም
146) አደባ አለም
147) አንጋው ቸኮል
148) አቡሀይ ጎሹ
149) መሪሁን አየለ
150) ያለው ታከለ
151) ፋና ሲሳይ
152) ማሩ ያዘዘው
153) አስመራው ከሳየ
154) ወርቅነህ ተፈሪ
155) አብዱልአዚዝ ሙሳ_ በህክምና ላይ የተገደለ
156)ማማየ እርጥቤ- በህክምና ላይ የተገደለ
157) ሀብቴ ዘነበ
158)ወርቁ በሪሁን
159) ሙሉየ ሀይለሚካኤል
160) ሳልለው ተገየ
161) ተካልኝ ገ/ሄር
162) ያለምሸት ካሳ
162) ቢተው ገብሬ
163) ደረጀው አስረሴ
164) ሽቱ ፈቃዴ
165) ፈረዳ ዘራይ
166) ተገኘ ነጋ
167) አለኸኝ ጸጋየ
168) አንባው ጠጅነህ
169) ሽባባው
170)አክሊሉ እንዳለው
171)አወቀ ልጃለም
172) ፈረደ ዘነበ
173) ሀጎስ እንዳለው
174) ካሳየ ሰረበ
175) ተሾመ ዘነበ
176) አሻግሬ ዘውዴ
177) ይርሳው ዘውዴ
178)ጌታው ታምሩ
179) ወንድምሁነኝ ታረቀኝ
180) ተሰማ አውለው
181) ወንድየና ስዩም
182) ሙሉ ደምለው
183) በለጠ አስፋው
184) ከሰተ ታደለ
185) አስምረው መለሰ
186) ደመቁ አባተ
187) ታደለ አባተ
188) አለበል ይርጋ
189)አበበ ይርጋ
190)ገ/ማርያም አረፋይኔ
190) ልዑል ተ/ሀይማኖት
191) ጌታቸው አብረሀ
192) ተሰማ ፈረደ
192) በየነ ጥሩነህ
193) ክንፌ ከበደ
194) ገሪማ ተክሌ
195) በለጠ አለም መብራ
196) አየለው ሰሙ
197) ደጀን አየለው
198) ማሙ ዘውዴ
199) ይልማ ገ/ስላሴ
200) ጫኔ ይርጋ
201) ጎይቶም ሀዲጉ
202) አንጋው እሱባለው
203) ሰጠኝ ቢዘን
204) ይሸለም ጽጌ
205) በርሀ መንገሻ
206) ደመወዝ ምትኬ
207) ርስቃይ ፍስሀ
208) ባየው ባርክልኝ
209 በዕደ ወንድም አገኝ
210) ጌታቸው ይርጋ
211) መኮንን ለውጤ
212) አላቸው አለማየሁ
(ዝርዝሩ ከወልቃይት ተፈናቅለው አቤቱታ ለማቅረብ አዲስ አበባ ከሚገኙት የተገኘ ሲሆን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ እና ሰብአዊ መብት ጉባኤ በሪፖርታቸው የጠፉና የተገደሉ ብለው የዘረዘሯቸው መካከል አብዛኛዎቹ አልተካተቱም። ይህን መረጃ ከሰጡት መካከል በ1980ዎቹ መጨረሻ ከተገደሉት ጋር ትግል ላይ የነበሩ፣ የታሰሩና የፀጥታ ሀይሉ ውስጥ ሲሰሩ የነበሩና በማንነታቸው የተፈናቀሉ ይገኙበታል።)

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.