ትግራይ ህዝብ ሌላ የወያኔ ጭካኔ እብሪት ሌላ !!!! – ተድላ አስፋው

tigray tplf 40የትግራይ ህዝብ ሌላ የወያኔ ጭካኔ እብሪት ሌላ !!!
ወያኔ የትግራይ ህዝቡን ከጎኑ በማሰለፉ ማንበርከክ አይቻልም የሚለው አገላለፅ ከሰማሁት 30 አመታት አለፈ። በሌላው አነጋገር መለስ ዜናዊ እንኳን ከናንተ ወርቆች ተፈጠርን እያለ የነገረንን የሚያጠነክር ነው።
 ኸርማን ኮንም በትዊተሩ ኤርትራም ቢደመር ከኢትዮጵያ “ደካማ” ጦር ጋር ትግራይን በጦር ማንም አያሸንፍም ይለናል። የባድሜዉ ፍልሚያ ታሪክ ፍፁም ተሰረዘ። በወያኔ መሳፍንትና መኮንንት ስር የትግራይ ህዝብ የወደቀ በመሆኑ ወያኔን አትንኩ ነው።
 ወያኔ በጠመንጃ የቀማዉን ወልቃይት ጠገዴ ራያ ና የአፋር መሬትም ቢሆን ከኢትዮጵያ መከላከያ ጎን ሆናችሁ የወያኔን ታጣቂ አትፋለሙ ይባላል የትግራይ ህዝብ ስለሚቀየም።
 በፊት ሀብቱን የተቀማው ህዝብ ያባረረው ወያኔ ታጣቂዎችን መሆኑ እየታወቀ ለምን ከህዝብ ጋር ያጋጫል ??  በመሸሽ ላይ ያለው የታጠቀው የወያኔ አሸባሪ ቡድን ነው።
 ወያኔ በከፈተው ጦርነት መከላከያ ወታደሮችን በተኙበት በመፍጀትና በመሣሪያ ቅሚያ የትግራይ ህዝብ ለምን ጦርነት ዉስጥ ይገባል ??
 የወያኔ የጥፋት ሸሪኮች በኦሮሞ ቤኒሻንጉል ክልሎች በሰሜን አሜሪካ አዉሮፓ አዉስትራሊያ በማህበራዊ ገፅ ኢትዮጵያን በጎሣ እያገደሉ መሆናቸው የአደባባይ ምስጢር ነው። ኦነግ ሸኔ ወለጋ ቡና እርሻ ዉስጥ ተደብቆ መተከል በጉሙዝ ታጣቂዎች የሚደረገው ግድያ ከ መቀሌ ወያኔ ጋር የተቀናጀ መሆኑን የማይደበቅበት ሰዐት ደርሰናል።
የወያኔ አመራርን ለፍርድ መቅረቢያቸዉን ሰዐት በሠላም ድርድር ማዘግየት ከፍተኛ ስህተት ነው። የትግራይ ህዝብን ከ ወያኔ 40 አመት በላይ መከራ መገላገል ለኢትዮጵያ ና ለቀረው ምስራቅ አፍሪካ ልክ አይሲስ ከኢራቅና ሶርያ የተባረረዉን ያክል ለአካባቢው ወሳኝ ነው።ወያኔንና የትግራይን ህዝብ አንቀላቅል።

2 Comments

 1. Do you really think that the relationship between the people of Tigray and TPLF was /is as simple as we want talk about it?

  Yes, as a matter of general truth , a political or any other type of organization that has wrong and damaging ideas, policies, rules and regulations does not represent the public it clams to represent .
  And of course the situation in Tigray is not exceptionally different from this general truth. However, given the very ugly political mentality and practice deeply rooted and widely spread by TPLF and all other deadly ethnocentric ruling groups and political entities , the very situation we have gone through and keep going through cannot explained and simplified simply with the very citation of the general truth .

  Put simply, the very hard reality we are facing in Tigray or any other ethnocentric reginal administration needs a very cautious thinking and realistic approach . Do you believe that TPLF can exist let alone relatively stay impactful on the very situation of Tigray in particular and in our country in general without some kind of support from the People of Tigray who have been badly affected with the very ethnocentric ideology indoctrinated by TPLF?

  By the way, despite the fact that TPLF is the most effective entity in this regard (ethnocentric politics) by virtue of controlling the governing political power for so long , our country have been and continued to be the very victim of deadly or bloody ethnocentric political groupings such as OLF and of course most of the political groupings which are brain children of the same evil-driven political idea and practice (ethnocentrism) .
  Highly generalized thoughts and conclusions do not help us to get out of the very rotten and poisoned political thinking and practice by both TPLF and the so called Prosperity .
  The only and best way is to continue the very struggle the people have been waging for years and years. And that struggle was and still is to come together and create a situation that could and should enable the people to get rid of the political elites whose hands are stained with the very untold sufferings and blood of the innocent people of Ethiopia!!

 2. ይሄ ትግሬ ሌላ ወያኔ ሌላ የሚባለው ቋንቋ የትግሬን ነገድ በጣም ሳያስቀው አይቀርም። ሁለቱ የተለያዩ ቢሆኑ ባለፉት 30 አመት ለየት ያለ ትግሬ እናይ ነበር። ወያኔና ትግሬ አንድ ያለመሆናቸውን የሚነግሩን ትግሬ ያልሆኑ ሰዎች በመሆናቸው የተሰጠው አስተያየት ዋጋ የለውም። ፈንቅል በለው ፈንግል አረናል በለው አረና ባይቶዋን በለው ባይተዋር ከህወአት ይብሱ እንደሁ እንጅ ያነሱ አይሆኑም አብረሀ ደስታ አንድነትና ኢትዮጵያ ላይ ሲያላግጥ የነበረበትን ጽሁፍ ፈልገህ አንብብ።የሚበጀው የትግሬ ነገድ ለኢትዮጵያውያን አስቦ ሳይሆን ለራሱ ሲል የመጨረሻዋን ሰአት ካሸናፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ቢቆም ይበጀዋል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.