“የምፈልገው የአማራ ልዩ ሃይል መሪ ሆኜ፣ የህውሃትን ቅስም መስበር ነው” – ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ

asamnew
የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ጥሩ መሪ ይፈልጋል። በተደራጀ መንገድ የህውሃት ቅስም መሰበር አለበት። ይሄ ካልሆነ ሀገራችን ሰላም አታገኝም። የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ ነበርኩ። ይሄ ዕዝ የኢትዮጵያ ልጆች ስብስብ ነው። ሆኖም ህውሃት መሳሪያ ለመንጠቅ ሲል ልጆቹን ጨፈጨፋቸው። ነገ የተጨፈጨፉት ልጆች ስም ዝርዝር ሲገለፅ ብዙ ቁጣ ይቀሰቅሳል።
ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር ተነጋግሬያለሁ፣ የምፈልገው የልዩ ሃይል መሪ መሆን ነው። የጀመርኩትን ስራ ማጠናቀቅ እፈልጋለሁ። ሆኖም officially ጥሪ አልተደረገልኝም።
በለስ ሚዲያ

2 Comments

  1. ጀኔራል ተፈራ ዉነት ይህን አሉ? ጥያቄው ምን ቢሆን ነው ይህንን መልስ የመለሱት?
    ለማንኛውም “ውጊያው” የሚመራው በፌደራል መንግስትና መከላከያ ነው፡፤ የአማራ ልዩ ኃይል የወያኔን ድንገተኛ ጥቃት ለማክሸፍ ያደረገው ተጋድሎ እጂግ የሚደነቅ ነው፤፤ ከዚህ በኋላ ደጀን ነው መሆን ያለብት እንጂ መከላከያን ተክቶ መዋጋት አያስፈልገውም፤፤ “ቂሜን ልወጣ ወደ አዛዝነት መልሱኝ” ማለት በራሱ አግባብ አይመስለኝም፤፤ ቢያንስ እንዲህ በአደባባይ አይባልም!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.