የሰሜን ኢትዮጵያ የአየር ክልል ለማንኛውም የበረራ አገልግሎት መዘጋቱ ተገለጸ

Tigrayከጥቅምት 25/2013 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን የኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚያቋርጡ የአለም አቀፍ እና የሃገር ውስጥ የበረራ መስመሮች ለማንኛውም የበረራ አገልግሎት የተዘጉ መሆኑን ለሁሉም አለም አቀፍ አገሮች ማስታወቁን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ገለጸ፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ ያለው የአየር ክልል ለማንኛውም በረራ የተዘጋ በመሆኑ ይህንን ማሳሰቢያ ተላልፎ በረራ የሚፈጽም ማንኛውም አውሮፕላን እንዳይኖር ሲልም ባለስልጣኑ አሳስቧል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.