መቀሌ አካባቢ በቦምብ ተመታ

123916976 1428364124022844 6073640696450474119 oየኢትዮጵያ የጦር ጄቶች ዛሬ አመሻሽ ላይ የትግራይ ርዕሠ ከተማ መቀሌ አካባቢን በቦምብ መደብደባቸዉን የትግራይ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ።የክልሉ የመንግስት የኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባሰራጨዉ መግለጫ  ጄቶቹ መቀሌ አካባቢ ቦምብ ጣሉ ከማለት ባለፍ ትክክለኛዉን ሥፍራ አልጠቀሰም።

ጄቶቹ መቀሌ አካባቢ ቦምብ ጣሉ ከማለት ባለፍ ትክክለኛዉን ሥፍራ አልጠቀሰም

የኢትዮጵያ የጦር ጄቶች ዛሬ አመሻሽ ላይ የትግራይ ርዕሠ ከተማ መቀሌ አካባቢን በቦምብ መደብደባቸዉን የትግራይ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ።የክልሉ የመንግስት የኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ባሰራጨዉ መግለጫ  ጄቶቹ መቀሌ አካባቢ ቦምብ ጣሉ ከማለት ባለፍ ትክክለኛዉን ሥፍራ አልጠቀሰም።የአዲስ አበባና የመቀሌ ወኪሎቻችን እንደጠቀሱት መግለጫዉ፣ በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት ሥለመኖር አለመኖሩ ያለዉ ነገር የለም።ይሁንና ጥቃቱን «የትግራይ ሕዝብን ለማንበርከክ» ያለመ ብሎታል።

ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ

4 Comments

  1. ተመጣጣኝ እርምጃ የሚለዉን ቀልድ ትታችሁ ለወንጀለኛ የሚገባዉን ቅጣት ስጡ ከአማራ የቀማዉንም መሬት ለአማረዉ መልሱለት ነብሳችሁን ያዳነዉ አማራዉ ነዉ። ችግርን ሆነ ብላችሁ ለናንተ ስዉር የፖለቲካ አላማ ብላችሁ አትተዉ እንደ እንግለዚህ ወላፈኑ እንደደገና ይለበልባችሗል ልክ የኢትዮጵያ ጦር የኤርትራን ሺፍታ አርበድብዶ እንደ ፈጀዉና መለሰ ዜናዊ ዉጊያዉን አቁሙ እንዳለዉ አሁንም ሬድዋን ሁሴን እና አብይ አህመድ ዳር ዳር የሚሉት ወንጀለኞችን ለማዳን ነዉ።

    እመኑኝ ይዞሩባችሗል እንደገና ተደራጅተዉ አሁኑኑ የህወአትን ጀርባ እንዳይመለስ አድርጋችሁ ከሰበራችሁት ሰላም እዛ አገር ላይ ይመጣል እናንተም እፎይ ብላችሁ ትገዛላችሁ አማራዉ ላይ ልትሰሩ ያሰባችሁት ደባ ግን ተመልሶ እናንተን ያጠፋል።
    mer

  2. ምንም እንኳን ህዝቡ አውቆም ሆነ ሳያውቅ፣ የጥቅም ተሳታፊ ሆኖም ሆነ ሳይሆን ሰላማዊ ህዝብ በማይነካ መልኩ የቦምብ ጥቃቱ የህወአት ሃይል እስኪጠፋ ድረስ መቀጠል አለበት፡፡ ትንሽ ነካክቶ መተው ከባድ አደጋ ሊያስከትል ይችላል፡፡
    ድል የኢትዮጵያ!!

  3. ምንም እንኳን ህዝቡ አውቆም ሆነ ሳያውቅ፣ የጥቅም ተሳታፊ ሆኖም ሆነ ሳይሆን ሰላማዊ ህዝብ በማይነካ መልኩ የቦምብ ጥቃቱ የህወአት ሃይል እስኪጠፋ ድረስ መቀጠል አለበት፡፡ ትንሽ ነካክቶ መተው ከባድ አደጋ ሊያስከትል ይችላል፡፡ ድል የኢትዮጵያ!!

  4. ገ/እግዚአበሄር አሁን ይህ ነገር ዶቼቬሎን ይመጥናል ከጠላ ቤት ተንኮለኛ ትግሬ የሰጠህን ይዘህ ይህን ለሚወዱት ትግሬዎች መሰቻ ዜና ነዉ ያስተላለፍክላቸዉ ነጋሺ መሀመድ ያየዉ አልመሰለኝም ስታስተላልፈዉ። ለማንኛዉም ወገኖች ከኢትዮጵያ ጋር ቁሙ።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.