በጉራ ፈርዳ ወረዳ የተፈፀመው ጥቃት ማንነትን መሰረት ያደረገ ነው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

Geduየአማራ ህዝብ ለፍትህ፣ለነፃነት እና ለአብሮነት ሲታገል ቢኖርም እስካሁን በኢትዮጵያ አስተማማኝ ሰላም፣ፍትህና የህግ የበላይነት ሰፍኖ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የአገራችን ክፍል በሰላም ፣ በነፃነት እና በደስታ መኖር የሚቻልባት አገር ባለቤት መሆን አልተቻለም።ይልቁንም ከጊዜ ወደ ጊዜ ግፍና መከራው አየተጠናከረ በአሰቃቂ ሁኔታ መጨፍጨፋና በገፍ መፈናቀሉ ተስፋፍቶ ቀጥሏል።
ይህንን ሁኔታ ለመረዳት ብዙም ሩቅ ሳንሄድ ይህንን አንድ አመት ብቻ ወስዶ አዝማሚያውን መገምገሙ ብቻ በቂ ነው።ከጥቅምት እስከ ጥቅምት ያለው አንድ አመት ብቻ በግልፅ የሚነግረን ግፍና መከራው ተጠክሮ መቀጠሉን ነው። ማለቂያ የሌለው የጅምላ ጭፍጨፋ፣በገፍ መፈናቀል፣የዘመናት የልፋት ውጤት የሆነ ንብረት ውድመት የየሳምንቱ መርዶ መስማት የተለመደ እየሆነ መጥቷል።
ስለሆነም ነገሩን ላለማባባስ ሲባል በዝምታ ማለፋ የሚጎዳ መሆኑን በተግባር እያየነው በመሆኑ ያገባናል ባዮች በሙሉ ልንነጋገርበት ይገባል።ይህ በአማራ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየተፈፀመ ያለው በማንም ህዝብ ሳይሆን በጥቂት ቡድኖችና ግለሰቦች ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ በአጋርነት የሚያሰልፍ የትግል አቅጣጫ ነድፎና ስትራቴጅያዊ ግብ ወስኖ በጋራ መንቀሳቀስ ጊዜ ሊሰጠው አይገባም። በክስተት ላይ ያነጣጠረ ጩኸት አልቃሻ ከማድረግ የዘለለ ጥቅም የለውምና። – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
ተጨማሪ ያንብቡ:  ብልጽግና ፓርቲ እና ህወሓት ንብረቶች ክፍፍል ጉዳይ መስማማት እንደተሳናቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

2 Comments

 1. This is kind of political correctness that tries to give a very wrong and cheap perception or impression about yourself and your good for nothing colleagues such as Demeke Mekonnen who told those innocent and poor Amharas to defend themselves whereas their attackers are either organized or sponsored by regional governments established by the very deadly constitution of EPRDF and continued being carried on by the so called Prosperity Party which is the very replica of the EPRDF itself. It is absolutely hypocritical and cynical to try hard to fool the people who have been targets of mass and extremely inhuman murder by the coordinated and politically motivated attackers both within and outside the structure of the very criminal ruling party .
  You guys , do not seem willing and able to get out of the very dirty and cruel political game you have played for so long . It is crystal clear that the very root cause of all this incredibly horrifying situation is you yourself . It is your highly deceptive rhetoric about the so called change for democratic transition that has badly fooled the people and exposed them to an unprecedented politically motivated crimes which involves people within your own ruling circle .
  Yes, the very reason of the attack on those innocent citizens is without doubt the identity politics that is extremely inflamed by a very dangerous or deadly mentality of hatred .
  Who formulated , instituted, and made operational this politics of hatred and crime?
  Who is carrying on it and making the people victims of it in an unprecedented manner?
  Is it not you and your comrades in arms ?
  Do you think the mere removal of the hegemony of TPLF and sending it back to Mekele makes you and your colleagues genuine agents of change for the better ?
  Are you courageous enough to see what you did within two years of your hypocritical and dishonest rhetoric about change ?
  That is why it is quite right to say that the rhetoric you are trying to make about the very horrifying situation innocent citizens found themselves in is just shedding a crocodile tears!

 2. ያለፉት ሁለት አመታት የወያኔ ውርስ የሆነውን የጥላቻ እና ሀገርን የመናድ መሰረት የሆነውን ስርአት ኮስሜቲክ /ጥገናዊ ለውጥ ለማድረግ የሚደረገው እንቅስቃሴ የትም እንደማየደስ ከብቂ በላይ ታይቶአል።ለለዚህ የሚከፈለው ዋጋ ተከፍሎ የስርአቱ መሰረት የሆነውን ህገ መንግስት ቀዶ ዜጎችን እኩል በሚያደርግ እና ሉአላዊነት በሚሰጥ ህገ መንግስት መተካት ነው።
  በህዝብ የተመረጠ መንግስት ያርገው በሚል ጉዳዩን ወደ ጎን የማረግ እአዝማሚያ በተደጋጋሚ ታይቶአል ። እስከዛው በየቀኑየሚታታረደው ህዝብ ሰላም ሊሰጠን ከቶ አይገባም።ቢያንስ እስከዛው interim / ገዚያዊ ዲሞክራሲያዊ ህገ መንግስት መሰናዳት ይኖርበታል. ። አማራው በአባቶቹ ደም የተከበረ አፅመ እርስቱ ላይ መጤ ተብሎ በቀስት ሲሰነጠቅ ማየትን የመሰለ ዘግናኝ ድርጊት የለም።
  ሌላው ቢቀር የወያኔ ህገ መንግስት የሚሰጠውን መስረታዊ የዜጎች መስረታዊ መብትን በመርገጥ ክልሎች እንደፈለጋቸው የአፓርታይድ ህገ መንግስት እያወጡ አንደኛ ዜጋና ሁለተኛ ሲፈጥሩ ሀይ ያላቸው የአማራ ክልላዊ መንግስትም ይሁን, ለአማራ ቆመናል የሚሉ ድምፃቸውን ሲያሰሙ አይታይም። Enough is enough !

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.