የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!

ezema 1 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!
የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ገዳም ሰፈር፣ ሰሜን ሆቴል፣ አፍንጮ በር፣ ውቤ በረሃ፣ ዮሐንስ፣ ራስ ደስታ ሆስፒታል፣ ፖሊስ ክበብ፣ እንቁላል ፋብሪካ፣ አራት መንታ እና ጣልያን ሰፈር አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 1 እና 9
የስልክ አድራሻ +251911733212
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሠራተኛ ሰፈር፣ እሪ በከንቱ፣ ቤተ መንግሥት፣ አምባሳደር፣ አቧሬ፣ ስፔክትረም (ሜጋ አካባቢ)፣ አራት ኪሎ እና ዶሮ ማነቂያ አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 2 እና 14
የስልክ አድራሻ +251947518510
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ተክለሐይማኖት፣ ፔፕሲ፣ በርበሬ በረንዳ አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 3
የስልክ አድራሻ +251911600080
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!አብነት፣ ሞላማሩ፣ ጌጃሰፈር፣ ኮካኮላ፣ ልደታ ኮንደሚኒየምና ጦር ኃይሎች በከፊል
ምርጫ ወረዳ 4
የስልክ አድራሻ +251912425663/ +251913197245
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ጦር ኃይሎች፣ አብነት አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 5
የስልክ አድራሻ +251911456412
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከአውቶብስ ተራ፣ ሰባተኛ፣ አማኑኤል፣ ኮካ፣ እህል በረንዳ፣ መሣለሚያ
ምርጫ ወረዳ 6
የስልክ አድራሻ +251948272998/ +251911340872
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! አዲስ ከተማ ት / ቤት፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲሱ ሚካኤል፣ ጎጃም በረንዳ፣ ቄጤማ ተራ፣ ሐብተ ጊዪርጊስ (አባ ኮራን አካባቢ)፣ መሣለሚያ (በሞቢል በኩል)፣ ኳስ ሜዳ እስከ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዋና ጽ /ቤት ሰፈረ ሰላም።
የምርጫ ወረዳ 7
+251912196154/
+251911645251/
+251913459803
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! እንቁላል ፋብሪካ ወደሩፋኤል መስመር በስተግራ በአባዲና በኩል ያለው በሙሉ ሩፋኤል ቤተክርስቲያንን ጨምሮ፣ ከሩፋኤል ቤተክርስቲያን ወደሸጎሌ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ባለው መስመር በስተግራ መንደር 7 እና ሚሊኒየም ሰፈርን አካቶ፣ ጳውሎስ፣ ፓስተር፣ መድሐኒዓለም፣ ሸጎሌ በሙሉ፣ መድሐኒዓለም በግሩም ሆስፒታል እስከ ታይዋን ከፍተኛ 7 ትምህርት ቤት ያለውን በሙሉ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ድረስ ከዚያም ወደ ኳስሜዳ ያለው አስፓልት ኳስሜዳ መዞሪያ ያለው መስጅድ ድረስ (ከፓስተር እስከ ኳስ ሜዳ አካቶ)፣ ከፓስተር እስከ አዲሱ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ድረስ፣ ከአዲሱ ሚካኤል ወደጨው በረንዳ የሚወስደውን አስፓልት ይዞ ጨው በረንዳን በስተቀኝ ትቶ የቀድሞውን የሙስሊም ቀብር ቦታ ድረስ ወደላይ እስከ ቤቴል መካነ እየሱስ ድረስ
የምርጫ ወረዳ 8
የስልክ አድራሻ +251944250781/ +251911691240
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ድልበር፣ አዲሱ ገበያ፣ ቀጨኔ፣ ሰሜን ማዘጋጃ፣ እንቁላል ፋብሪካ፣ ሩፋዬልን አካሎ
ምርጫ ወረዳ 10
የስልክ አድራሻ +251923694022
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ስድት ኪሎ፣ እፍንጮ በር፣ ምስካየህዙናን መድሐኒያለም፣ መነን፣ ሽሮሜዳ፣ እንጦጦ ኪዳነምህረት፣ ቁስቊዋን ወደላይ፣ መቀጠያ፣ ደጃች መታፈሪያ አካባቢ
ምርጫ ወረዳ 11
የስልክ አድራሻ +251913433343/ +251944136592
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ፦ ፈረንሳይ ፣ ጉራራ ፣ ቤላ፣ ቀበና፣ ሚኒሊክ ሆስፒታል፣ ጃንሜዳ፣ ስድስት ኪሎ፣ ግንፍሌ ፣ አምስት ኪሎ እና ቅድስተ ማርያም
የምርጫ ወረዳ 12 እና 13
የስልክ አድራሻ +251911186057
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ካሳንችስ አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 15
የስልክ አድራሻ +251911402709
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከቀበና /ኮከበ ፅብሀ ት/ቤት/ – በሾላ ገበያ አርጎ – ላም በረት መናህሪያ ድረስ ከአድዋ ድልድይ – በመስጊድ አድርጎ – ላም በረት – መናህሪያ ድረስ ከ22 ማዞሪያ ሆሊ ደይ ሆቴል – በለም ሆቴል አርጎ – ላም በረት መናህሪያ ድረስ
ምርጫ ወረዳ 16
ስልክ ቁጥር +251935337434/ +251911137393
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከኡራኤል ድልድይ ወደ ላይ 22 አካባቢን አልፎ 24 ቀበሌ ኮኮብ ህንፃ፣ መገናኛ ጉርድ ሾላ፣ ሲኤም ሲን፣ አልታድ ሚካኤል፣ ሰሚት ኮንዶ ሚኒየም፣ መሪን አልፎ አያት አደባባይ፣ አያት ኮንዶሚኒየም፣ ሜቆዴንያ አካባቢ፣ ቦሌ አራብሳ ፤ አትላስ የትራፊክ መብራት፣ ቦሌ መዳሕኒዓለም ቤተ ክርስቲያን፣ ቦሌ ድልድይ፣ ገርጂ ጃክሩስ አደባባይ፣ ጎሮ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ቦሌ ሚካኤልን ይይዝና ደሳለኝ ሆቴል ድረስ፤
የምርጫ ወረዳ 17
የስልክ አድራሻ +251902570340
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ኦሎምፒያ፣ መስቀል ፍላውር አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 18
የስልክ አድራሻ
+251911690830/
+251924142965/
+251965571924
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከያሬድ ቤተክርስቲያን፣ በዬሴፍ ቤተክርስቲያን እስከ አቦ፣ ውሃ ልማት፣ ሃና ማሪያም፣ ሰፈራ፣ ዱላ ማሪያም፡ ጋርመንት፣ ለቡ፣ መብራትን ይዞ የቄራ ጀርባን ይዞ ጎተራ ማሳለጫ
ምርጫ ወረዳ 19
የስልክ አድራሻ +251937728262/ +251905113602
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ቄራ፣ ጎፋ ማዞሪያ፣ ጎፋ ኮንዶሚኒየም፣ ጎተራ ኮንዶሚኒየም፣ ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 20
የስልክ አድራሻ +251904055274
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ለገሃር፣ ብሔራዊ ቲያትር፣ ሜክሲኮ፣ ጨርቆስ፣ ሪቼ፣ ገነት ሆቴል፣ ቡልጋሪያ በከፊል፣ ልደታ ፀበል፣ እና ልደታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 21 እና 22
የስልክ አድራሻ
+251996992374/
+251921331419/
+251911196058
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከሳርቤት ቄራ ድልድይ ወንዙን ይዞ ከአፈሪካ ህብርት በታች፣ ከሳርቤት መካኒሳ ድልድይ፣ ከሳርቤት ካርለ አደባባይን ይዞ ኦልድ ኤርፖርት እስከ ቶታል 3 ቁጥር ማዞርያ፣ ቆሬ ድልድይ ወንዙን ይዞ መካኒሳ ድልድይ አቦ ማዞርይ ቫቲካን ኢምባሲ፣ ከመካኒሳ ታክሲ ተራ ጀርመን አደባባይ ኃይሌ ጋርመንት፣ ለቡ ከፉሪ ኦሮሚያ ክልል ወስን፣ ጀሙ ኮንዶሚንየም መካኒሳ ሚካኤል፣ መካኒሳ ቆሬ፣ ቆሼ፣ ጀሙ መሰታወት ፋብሪካ ወደ ዘነበ ወርቅ፣ ቶታል አየር ጤና አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 23
የስልክ አድራሻ
+251911389524/
+251911333897/
+251914749068/
+251911612086
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!አየር ጤና፣ ካራ ቆሬ ወለቴ ጫፍ፣ ግራር ስልጤ ሰፈር፣ ዓለምባንክ ጫፍ፣ ዓለም ባንክ ኪ/ምህረት በላይ እስከ አንፎ ሜዳ፣ ዘነብወርቅ ኤፍኤም 97.1 ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ፣ ወይራ ሰፈር ቤቴል ጫፍ የሽ ደበሌ ጫፍ፣ ቤቴል ጌወርጊስ ዓለም ባንክ ጫፍ ቤቴል ሆስፒታል፣ የሽ ደበሌ እስከ 18 መብራት ኃይል፣ ጦር ኃይሎች 18 ኖክ ማደያ ጫፍ፣ 18ኖክ በላይ እስከ ኮልፌ፣ ከሆላንድ ኢንባሲ ሳይደርስ በቀኝ በኩል
የምርጫ ወረዳ 24
የስልክ አድራሻ +251922973717
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከዊንጌት ትምህርት ቤት፣ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም፣ አስኮ አዲሱ ሰፈር፣ ሎሚ ሜዳ፣ ቁጠባ ሰፈር፣ እፎይታ፣ ፊሊጶስ፣ ልኳንዳ፣ አስረኛ ፍርድ ቤት፣ ኮልፌ እና ታይዋን አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 25
የስልክ አድራሻ
+251911477897/
+251947483468/
+251911184193
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ቃሊቲ አካባቢ፣ ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ ገላን ኮንዶሚኒየም፣ አቃቂ አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 26 እና 27
የስልክ አድራሻ +251949761707
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከመገናኛ ወደ አያት የሚሄደው ዋና መንገድ በስተግራ በኩል አያት አደባባይ ድረስ፣ አያት ጣፎ ኮንዶሚኒየም፣ ካራ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም፣ ወሰን አካባቢ
የምርጫ ወረዳ 28
የስልክ አድራሻ +251985327683
የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በድሬዳዋ – 0914966773/0944107659
የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአማራ ክልል
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ወልድያና ቆቦ- 0931629118/0967622958/0921524550/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ላሊበላ፣ ሰቆጣና ዙሪያው- 0902684955/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ደሴና ኮምቦልቻ- 0911017418/0920185991/0911017418/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከሸኖ እስከ ደብረብርሃን- 0911828362/0912393412/0911777192/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ደጀን፣ደብረማርቆስና ፍኖተ ሰላም 0918580910/0918330455/0914359095/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ባህር ዳር ዙሪያ- 0918762127/0944107659/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሞጣ፣ደብረታቦርና ወረታ- 0904951556//0904951556/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጎንደር ዙሪያ-0918776454//0947745979/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ደባርቅና ዳባት ዙሪያ- 0918331535/0947745979/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! መተማ እና ትክል ድንጋይ- 0918331535/0947745979/0944107659
የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በኦሮሚያ ክልል
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሰንዳፋና አካባቢው-0912358281/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሱሉልታ፣ፍቼና ጎሐ ፂዮን- 0944107659/0912358281
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ቢሾፍቱ፣ አዳማና አካባቢው-0911866027/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ዝዋይ(ባቱ)፣መተሃራና አካባቢው- 0911866027/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች! ዓለምገና ሰበታና አካባቢው- 0912750217/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!አምቦ ና ባኮ ዙሪያው- 0917363890/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ነቀምት፣ሻምቡና አርጆ ዙሪያ-0915880863/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጊምቢ፣ደንቢዶሎና ነጆ አካባቢ-0915880863/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጅማ፣መቱና ጎሬ-0917119444/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሻሸመኔና አካባቢው- 0904738006/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!አርሲና ባሌ-0904738006/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!አዶላ፣ሻኪሶና ቦረና-0979801927/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ወሊሶና አካባቢው-0912750218/0944107659
የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በደቡብ ክልል
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሀላባና ሆሳዕና- 0912123131/0909494066
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ወላይታ ሶዶና አካባቢው- 0916070714/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!አርባምንጭና ሳውላ- 0945676864/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጂንካ፣ኮንሶና ኦሞ ዙሪያ- 0910351158/0916876460/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ይርጋጨፌ፣ ዲላና ጌዲዮ አካባቢው- 0983721143/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ስልጤ(ወራቤ) ሃላባ ዙሪያ0942493625/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ቦንጋና ሚዛን ዙሪያ- 0920254447/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ወልቂጤ፣ቡታጅራና አካባቢው- 0979790679/0911979197
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ከምባታ ጠንባሮ- 0927024680/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ዳውሮ-0917831976/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጎፋ፣ ሳውላና አካባው 0925482831/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ቤንች ማጂ፣ሚዛንና አካባቢው0987074759/0944107659
የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በሌሎች ክልሎችና ከተሞች
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!መቀሌና ዙሪያው-0914726676/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሰመራና አሳይታ-0911240681/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጅግጅጋ እና ጎዴ ዙሪያ- 09119955736/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ግልገል በለስ፣ፓዌና ጉባ- 0913282323/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ባምባሲ፣አሶሳና ዙሪያው- 0922243031/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ጋምቤላና አካባቢው- 0993934691/0917488640/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሐረርና አካባቢው-0938548872/0919719221/0944107659
1f4f7 የኢዜማ የወረዳ አደረጃጀት በአዲስ አበባ፤ በድሬዳዋ እና በክልሎች!ሀዋሳና ይርጋለም ዙሪያ- 0911531490/09161649090944107659
መረጃውን ለጓደኞችዎ ያጋሩ!!!

4 Comments

 1. ይህ አምድ በአብዛኛው የሚነበበው ከሀገር ውጭ ነው እነ እስክንድርን አባሪ ተባባሪ ሁኖ አስሮ ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ ማተት ለምን አስፈለገ?

  • ኢዜማ አዲስ አበባ ራስ ገዝ ትሁን የሚለውን ጥያቄ አንግቦ በጋራ ለመስራት ዝግጁ እንዳልሆነ ተሰማ::

 2. የወረዳ አደረጃጀት አድራሻ ከዛስ ምን? ህዝብ ሊያውቅ ይገባል፡፡ ኢዜማ ህዝብ ለመድረስ የራሱ የሬዲዮ ሚዲያ ወይም ሌላ Channel of communication ሊኖረው ይገባል፡፡ በሌሎቹ ባልተጠቀሱ የክልል ወረዳዎችስ ኦሮሚያ ጭምር? ጥሩ ጅምር ነው/Role model/ ይህ በራሱ የዲሞክራሲ መንገድ ለመጀመር አንድ Step ነው ግን መላ አገሪቷን ያካተተ ሊሆን ይገባል፡፡ ኦሮሚያ አካባቢም ቢሆን የህዝብ ፍላጎት አይታወቅም፡፡ የሚፈልገውን ፓርቲ የሚለየው ህዝብ ነው፡፡

  የህዝብ ስሜት ያለተፅዕኖ መታወቅ አለበት፡፡ ግን ምንአልባት አገሪቷ በምርጫ ውጤት መድብለ ፓርቲ/Multiparty/ ቢያስፈልጋት እንደነ ፈረንሳይ፣ እስራኤል ምንም እንኳን እነሱ ጋ ለመድረስ ዓመታት ቢያስፈልግም፡፡ አገር ለመምራት ከአሁኑ ለዚህ የህግ ስርዓት ሊበጅበት ይገባል /Multiparty System/ ፡፡ የፍትህ አካለትና ሲቪክስ ማህበራት በዚህ ላይ መስራት አለባቸው፡፡ ዝም ብለው ቁጭ ከሚሉ በዚህ ላይ ሃሳብ በማቅረብ እና በመንቀሳቀስ መንግስትን መገፋፋት አለባቸው፡፡ ባለሙያ የሚባሉ ከወዲሁ ሊሰሩ ይገባል፡፡ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ሁሉም መረባረብ አለበት፡፡

  ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

 3. ከኢሃፓ መኢሶን ዘመን የህቡእ አደረጃጀት ተነስቶ እዚህ መደረሱ ትልቅ ለውጥ ነው፡፡ ተመስገን!
  ኢዜማን ትንሽ ምክር ቢጤ መለገስ ወደድሁ፡
  1። በዘንድሮ ምርጫ የግድ ማሸንፍ አለብን እንደማትሉ እገምታለሁ፡፡ ምክንያቱም የሰከነ እና የሠለጠነ አካሄዳችሁ በተለያየ ጎራ ካሉት ድጋፍ ላያስገኝላችሁ ስለሚችል፡፡ እስከ 50 መቀመጫ ታርገት ቢደረግ፡፡
  2። በህገ መንግሥት እስካልተቀየረ ጊዜ ድረስ ልሙጡን ባንዲራ መጠቀም ሊያስክትል የሚችለውን “ትርፍ እና ኪሳራ” ብታሰሉት፡፡
  3;፤ ከአማርኛ ተጨማሪ ሌላ ቋንቋ የሚናገሩ አባሎች ማብዛት ብትችሉ፡፡ ለምሳሌ አዳማ ስብሰባ ብትጠሩ የሚወራው በአማርኛ ብቻ ከሆነ የሚያስቸግር ይመስለኛል፡፡
  4፤ በብሄረተኞች የሚደርስባችሁን ወከባ እና ትንኮሳ ብቻ ሳይሆን ክልክ በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ብሄረተኝነትን በሚያራግቡ ህይሎች እንዳትጠለፉም ጥንቃቄ ቢደረግ፡፡

  ኢትዮጲያ ወስጥ ትልቅ ቁጥር (largest) እንጂ “አብዛሃኛ” (50+1 majority) የሚባል እና ብቻውን በብሄረስቡ አባሎች ተመርጦ መንግስት መምስረት የሚችል የለም፡፡ ሳይድግስ አይጣላም ነው ነገሩ፡፡
  በተረፈ መልካሙን ሁሉ!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.