ኑዛዜው ጥያቄ ነው – ምትኩ አዲሱ

Mesfinፕሮፌሰር መስፍን “ኑዛዜ” በተሰኘ ግጥም ያልተጠበቀ ጥያቄ ትተውልን አልፈዋል። ኑዛዜአቸውን ይፋ ያደረጉት ሰኔ 2005 ዓ.ም. በ “የሚወለዱበት … መሬት” ጽሑፋቸው ነው። “በራሴ በኩል አውጥቼ አውርጄ ውሳኔ ላይ ከደረስሁ ቆይቻለሁ፤ መቀበር አልፈልግም … ለህልፈት ስበቃ የሬሳን ፈቃድ የሚፈጽም ከተገኘ … አቃጥሉልኝ ሬሣዬን ..” ብለዋል። ኑዛዜአቸው የምር ነው ወይስ የምሬት? ሬሣ ማቃጠል ምን ማለት ነው? ጠያቂውንና ጥያቄውን ቀጥለን እንመለከታለን።

—–ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ —–  

 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.