በፌደራል ደረጃ፣ ድርጅታችን በመወከል ሲሰሩ ለነበሩ ኣመራሮችና የፓርላማ አባላት በተመለከተ የተላለፈ ውሳኔ

በፌደራል የሚገኘው ጥገኛና አምባገነናዊ ቡድን ህገ መንግስቱን በመጣስ ስልጣኑን ማራዘሙ ተከትሎ ድርጅታችን ህወሓት የዚሁ ኢ ህገ መንግስታዊነት ተግባር አካል ስላይደለ ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ጀምሮ በፌደራል ደረጃ ምርጫን በማሸነፍ የሚያዙ ሀላፊነቶችና ውክልና የነበራችሁ የድርጅታችን አመራርና የፌደራል ፓርላማ አባላት ሀላፊነታችሁን በማስቆም ወደ ድርጅታችሁ #ህወሓት ሪፖርት እንድታደርጉ ውሳኔ የተላለፈ መሆኑን እናሳውቃለን።

ሀ/በፌደራል ደረጃ በድርጅታችን አቅራቢነት ሲሰሩ የቆዩ ኣመራሮች

1/ ኣምባሳደር ደ/ር ኣዲስኣለም ባሌማ
2/ ጓድ ኣፅብሃ ኣረጋዊ
3/ዶ/ር ርከበ ዕቑባይ
4/ ጓድ ኣባይ ወልዱ
5/ ጓዲት ሮማን ገብረስላሴ
6/ ጓዲት ኣልማዝ መኮነን
7/ ጓድ ተስፈኣለም ይሕደጎ
8/ ጓድ ዶ/ር ኣብርሃም ኣዱኛ
9/ ጓዲት ምሕረት ምንኣስቦ
10/ ጓድ ገብረትንሳኤ ገብረሚካኤል
11/ ጓዲት ሙሉ ገብረእግዛብሔር
12/ ጓድ ገብረእግዝኣብሔር ኣርኣያ
13/ ጓድ ዶ/ር ገረዜሄር ገ/ዮሃንስ
ለ/ በፌደራል የድርጅታችን ፓርላማ አባላት
1.ኣሰለፈች በቀለ ገ/ወልድ
2.ሽሻይ ሃ/ስላሴ ወ/ስላሴ
3.ኣረጋዊ ኣፅብሃ ሓጎስ
4.ሹምዬ ገብሬ መኮነን
5.ግርማይ ሻዲ ክርቢት
6.ኣልማዝ ኣርኣያ ገ/ሄር
7.ማና ኣብርሃ ወ/ማርያም
8.ሓድሽ ኣዛናው ገ/ዋህድ
9.ማሚት ተስፉ መድሃንዬ
10.ዊንታ ተኽሉ
11.ሓለፎም ግደይ
12.መብራት ገ/ጊወርጊስ ኣበርሃ
13.ልእልቲ ፀጋዬ ኣረጋዊ
14.ናፈቁሽ ደሴ ኣዛናው
15/ ኪሮስ ወልደሚካኤል
16/ ኣለምሰገድ ውሬታ ክፍሉ
17/ ካሳ ጉጉሳ መንገሻ
18/ ኣስቴር ኣማረ
19/ በርሀ ዝግታ ተስፋይ
20/ ዮሃንስ በቀለ ገዛሀኝ
21/ ኣበራሽ ኣድማሱ ገድሉ
22/ ዳኘው በለጠ
23.ፅዋሃብ ታደሰ
24.ኣድሓና ሃይለ(ዶ/ር)
25.ሚሊዮን ሀይለስላሴ
26. ታደሰ ኣሰፋ
27. ያየሽ ተስፋሁነይ

Source: Tigray People’s Liberation Front/TPLF/

1 Comment

  1. ይሄ ሁሉ ትግሬ ሰፍሮብን ነበር ማለት ነው?ምኑን ተረፍነው? መሄድህ ጥሩ ቢሆንም በወ/ሮ ኬሪያ ላይ የደረሰው እንዳይደርስብህ እፈራለሁ።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.