ከዘውጌነት ይልቅ ዜግነት – አባተ ካሳ

አቶ አባተ ካሣ
አባተ ካሣ

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ በጎሣ/በዘውጌ ፖለቲካና በዜጋ ፖለቲካ ማህል ተከፍላ ትገኛለች። መገንዘብ ያለብን ጎሣ/ዘውግ የሚኖረው ሀገር ሲኖር ስለሆነ ከዘውጌነት ይልቅ የአገር ዜግነት ልዕልና ይኖረዋል። በእኔ እይታ የዜጋ ፖለቲካ አራማጆች የሚታገሉት ኢትዮጵያ እውነተኛ ዲሞክራሲና የሕግ በላይነት የሚከበሩባት አገር እንድትሆን ሲሆን በተጨማሪም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በዜግነቱ ሙሉ መብቱ ተከብሮ የሚኖርባት አገር እንድትሆን ነው።

-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–

[pdf-embedder url=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2020/10/ከዘውጌነት-ይልቅ-ዜግነት-1.pdf” title=”ከዘውጌነት ይልቅ ዜግነት (1)”]

ተጨማሪ ያንብቡ:  ለባንዳዎች ፕሮፓጋንዳ ምላሽ አለን በአሥራ አንደኛው ሰአት ላሉት - ለይገረም አለሙ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.