በኢትዮጵያ ተጨማሪ 889 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ የ 12 ሰዎች ህይወት አለፈ

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ8 ሺህ 115 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል።
12 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው ሲያልፍ በቫይረሱ የሞቱት ቁጥር 1108 ደርሷል።
በዛሬው እለት 320 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 28 ሺህ 634 መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል።
ሌሎች 301 ሰዎች በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ እንደሚገኙም ተገልጿል።
CORONA1
አጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 69 ሺህ 709 ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ቁጥር 39 ሺህ 965 ደርሷል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
(ኢፕድ)

2 Comments

 1. ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁ ዶክቱር ዐቢይን የምትወዱት ከሆነ መጥፎ ሲሰራም ተው ማለት ይኖርብናል።ቤኑሻንጉል 160 ደርስዋል የተጨፈጨፉት።ሁሉም ኢትዮጽያዊ ኑው።ሞትን እያላመዱን ነው።ድምጻችሁን አሰሙ በኢትዮጽያ አምላክ።መስከረም 30 ስለ ኢትዮጽያ ትልቅ ስላማዊ ስልፍ በመላው ዓለም ትልልቅ ከተማዎች ሊደረግ ነው።ተሳተፉ።ሁላችንም እኩል ነን።አገራችን ወዴት እየሄደች ነው?

 2. Ethiopia is not going to be able to sustain the damage caused by Coronavirus unless the government of Ethiopia let’s the biggest city in the country Addis Ababa administers itself.

  The Querro bandits & the EPRDFites rebels coalition which is administering Addis Ababa is not even letting the public know how many people got infected in Addis Ababa or how many people died from Coronavirus in Addis Ababa so far. Independent studies suggest close to 1000 people died so far from Coronavirus just in Addis Ababa alone but the Addis Ababa city government is hiding this number because more than three hundreds of those who died to coronavirus were prison inmates or homeless individuals .

  To make matters worst the Querro bandit and the EPRDFites rebel outlaws are chasing foreign doctors away and stealing the covid-19 aid foreign countries send to Ethiopia selling it in neighborhood countries.

  The Hill
  Web results
  State warns foreigners ‘attacked’ in Ethiopia over coronavirus fears

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.