ጃዋር መሐመድ 5 ሊቃነ ጳጳሳት እንዲገደሉ ትእዛዝ ሰጥቷል – ጠቅላይ አቃቤ ህግ

ጠቅላይ አቃቤ ህግ በጃዋር መሐመድ ላይ ባቀረበው 3ኛ ክስ ዝርዝር ላይ “……… ሰኔ 17/2012 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 5 ስዓት ከሀረርና ከአርሲ የመለመላቸውን 15 (በግምት) ወጣቶች በኦፌኮ ቢሮ ሰብስቦ በማህበረ ቅዱሳን ስም የተሰባሰቡት የኦሮሞ ገዳዮች ነፍጠኞች ለትግላችን እንቅፋት በመሆናቸው ማስወገድ አለብን በማለት የ5 ሊቃነ ጳጳሳትና የ2 የቤተክርስቲያን አገልጋይ አባቶችን ስም፣የስልክ አድራሻና በተመሳሳይ ስዓት ለመግደል ያመች ዘንድ የሚጠቀሙበትን መኪና፣የመኖሪያ አድራሻ፣የሚመገቡበትን ቦታ በማጥናት እርምጃ እንዲወሰድ ትእዛዝ ሰጥቷል” ይላል።

120046841 776845473138557 8259697580867359762 n

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.