/

ከሰብአዊ መብት እና ፍትህ ለኢትዮጵያ ግብረ-ሐይል በአውሮፓ የቀረበ የመሃበራዊ ድህረ ገጽ ሀገርን የመታደግ ዘመቻ

ethiopian EU HRሀገርችን ኢትዮጵያ በህዋት መራሹ ጎጥኛ ቡድን መዳፍ ስር በነበችበት 27 የስቃይ ዘመናት ከፍተኛ የሀገርና ፣የህዝብ ፣ዐንጡራ ፣ሐብት እንዲሁም በርዳታና፣ በብድር የሚመጡትን ጨምሮ መመዝበሩ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው ባለፉት ሁለት አመታት በተስተዋለው የለውጥ ሂደትና ተግዳሮቶቹ እጅግ ውስብስብ ድርጊቶች ተስተውለዋል በዚህም ሳቢያ መንግስት የሀገርን መገልገያ ገንዘብ እንዲቀይር ከህብረተሰቡ ተደጋጋሚ ጥያቄወች ሲቀርብ እንደ ነበር የሚታውስ ነው በመዘግየቱም ትልቅ ዋጋ እንደ ሀገር እንዳስከፈለን እንረዳለን—-

[ሙሉውን  ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.