ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 የብር ኖቶች የሚተኩ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶችና አዲሱን የ200 ብር ኖት ይፋ አደረገች

birr ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር ኖቶች ዓይነቶችን ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የብር ኖት መጠቀም እንደምትጀምር ይፋ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።
119546465 3344658322291550 6316200256637484981 n.jpg? nc cat=1& nc sid=730e14& nc ohc=jn ocmhk2h8AX8mFIkU& nc ht=scontent.fadd1 1
ነባሮቹን የብር ኖቶች ከሚተኩት በተጨማሪ በዛሬው ዕለት የ200 ብር ኖት ይፋ እንደሆነ ነው ጠቅላይ ሚኒስትትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ የገለፁት።

1 Comment

  1. የ ብር ኖቶቹ መቀየር ትክክለኛ እርምጃ ነው። እንዲያውም ዘግይቷል። ከ አሁን በፊት አቶ ስዩም ተሾመ፣ ወጋገን ባንክ ሁልጊዜ አዲስ የ ብር ኖቶችን ብቻ እንደነበር ለ ደንበኞቻቸው የሚሰጡት ለሚመለከታቸው ሁሉ አስታውቆ እንደነበር በ ቲቪ ሲናገር ሰምቼዋለሁ። የ ወያኔ ባንኩ በ ህገወጥነት ብር ያሳትም እንደነበር ይጠረጠር ነበር። ስለዚህ ለውጡ ብልሹውን ገንዘብ ዋጋ ያሳጣዋል። ከ መጠን በላይ ከ ባንክ ውጭ የነበረ ገንዘብን አለመቀየር ትክክለኛ ውሳኔ ይመስለኛል። ገንዘብ አታሚ ድርጅትንም መቀየር አስፈላጊ ጉዳይ ነው ምክንያቱም ሱዳን ስለነበር ብራችንን ታትም የነበረው ብዙ ችግር አለው። ግብጽ እና ሌሎች ጠላት አገሮችም የ ኤኮኖሚ አሻጥር ሊፈጽሙብን ይችላሉና።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.