የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ቅሬታ

የነሐሴ 30/2012 ዓ.ም የፌዴሬሽን ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ በህገ – ወጥነት ፈርጆ እንዳልተካሄደ ይቆጠራል ማለቱ መልካም ቢሆንም በራያና ወልቃይት አካባቢዎች ለሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምንም ዓይነት መፍትሄ አለማስቀመጡ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቁ፡፡- VOA

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.