የሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ሠማዕታት አምስት ዓመት መታሰቢያ!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

ET 45የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጆኖሳይድ ሠማዕት የሆኑ ተከታዬቾች ለዓለም በጊዜው ታሳውቅ!!!

Pope Francis condemns Isis killings of Ethiopian Christians/The Guardian/21 April 2015

‹‹ፖፕ ፍራንሲስ ጆን ፖል አይሲስ በሊቢያ ሠላሣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መታረድ  አወገዙ!!!›› 1

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጆኖሳይድ ሠማዕት የሆኑ ተከታዬቾች ለዓለም በጊዜው ታሳውቅ!!! አቡነ ማትያስ ‹‹የነገ ሞች  ዛሬ አስክሬን ይሸኛሉ!!!›› አባታችን እንዳሉት፡፡ ምዕመናኑ  ‹‹የነገ ታራጆች ዛሬ አስክሬን ይሸኛሉ!!!›› ግን አረመኔ ቄሮዎችን አንፈራም!!! ዓለም ያወቀውን ፀሐይ የሞቀውን የኢትዮጵያ ተደጋጋሚ ጆኖሳይድ በነፃና ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን ይጣራ!!! ፍርድ እስኪገኝ ድረስ ዘላቂ አጀንዳችን ነው፡፡ ቀጣዩን ጀኖሳይድ የምንከላከለው በዚህ ነው!!! የሠማዕቱ ደም ይጣራል!!! የእናቶች ዕንባ የሚያደርቅ መንግሥት ይመጣል!!!

*** *** ***

‹‹“ኢትዮጵያ የክርስትያኖች ብቻ መኖርያ በነበረችበት፥ ክርስትና ከቤተመንግስት እስከ መንደሮች በጥብቅ ተፅእኖ ስር ሀገሪቷን በሚያስተዳድርበት፣ ስልጣኔ ባልነበረበት በድሮ ጊዜ  እስልምናን በሠላምና በክብር እንግድነት የተቀበሉት የኢትዮጵያ ክርስትያኖች ናቸው። ዛሬ የእኛ ትውልድ “ወርቅ ላበደረ ጠጠር” እንደሚባለው አባቶቻችንን በክብር የተቀበለውን ህዝብ በሰይፍ መግደል፣ የእምነት ቤቱን ማቃጠል በመንግስታችን በኩል በህግ የሚያስጠይቅ ሲሆን በአላህ ፊት ደግሞ እጅግ አፀያፊ ተግባር ነው። “እኔ ከአላህ የተላከውን የቅዱስ ቁርአን አስተምህሮ በመስጂድ ውስጥ የተማርሁት እስላም ማለት ሰላም መሆኑን ነው። አላህ ወንጀልን ይፀየፋል፣ በቀልና  ጥፋት ደግሞ ወንጀል ነው…።››2 ሙስጠፌ መሃመድ ዑመር

*** *** ***

‹‹የተፈጸመው ጆኖሳይድ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥት ድርጅት ጆኖሳይድ ፍኖተ-ካርታ ውስጥ እንድትገባ ይደረጋል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ኦሮሚያ ውስጥ ጆኖሳይድ ተፈፅሞል፡፡ዜጎች በዘራቸው በማንነታቸው ተለይተው ተገድለዋል፡፡ የአምስት መቶ ስልሳ ሦስት ሰዎች የስም ዝርዝር አሰናድተው ሰዎች ተገለዋል፣ ንብረታቸው ወድሞል፡፡ ጆኖሳይዱ በኦሮሚያ መንግሥት የተቀነባበረና፣ የተመራ የፖለቲካ ሴራ ነው፡፡ ጀኖሳይድ በኢትዮጵያ አልተካሄደም ማለት ከሰውነት ደረጃ መውረድ  ማለት ነው፡፡››3 ኦባንግ  ሜቶ

*** *** ***

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዜዳንት በኦሮሚያ ያለውን ህዝብ ሳይሆን የሚጠብቀው ለአንድ ዘርና ግለሰብ ዘብ ይቆማል፣ በኦሮሚያ ሌሎቹ ንዋሪዎችን እንደመጤና ሠፋሪ የሚያይ ህሊና ያላቸው አስተዳዳሪዎች ከዘመኑ ጋር አይሄዱም ለዚህ ነው፣ ጆኖሳይድ በተደጋጋሚ በክልሉ የሚፈፀመው፡፡ ጆኖሳይድ በነፃና ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን ይጣራ ‹‹አሁን ወንድማችን ጀዋር በሰላማዊ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው፤ መንግስት የሚያደርግለት ጥበቃም ይቀጥላል››  ጅዋር ተከበብኩ ያለ ጊዜ ኦቦ ያሉት፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ

*** *** ***

ፖፕ ፍራንሲስ ጆን ፖል ሁለተኛው በአይሲስ ፅንፈኞች  በሊቢያ የተሠየፉትን ሠላሣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መታረድ  አወገዙ!!! ሠማዕታቱ አምስተኛ ዓመታቸው  በቤተሰቦቻቸውና በወዳጆቻቸው ታስቦ ተከብሮ ውሎል፡፡ ፖፕ ፍራንሲስ ጆን ፖል ‹‹ በጣም በመከፋትና በማዘን አስደንጋጩን የሽብር እርምጃ በንፁሃን ክርስቲያኖች ላይ በሊቢያ ›› ዜናውን እንደሰሙ ለኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ የሃዘን መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በፅንፈኖቹ የኢስላሚክ መንግሥት ቪዲዬ መልእክት የክርስቲያኖች ‹የመስቀል ጦርነት› አራማጆች ሙስሊሞችን ለመግደል የሞከሩ አስራአምስት ሰዎች የሚሆኑ ከባህር ዳርቻው አንገታቸው ተቀልቶል እንዲሁም ሌሎች ተመሳሳይ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ጭንቅላታቸውን ላይ በጥይት ተመተው ከተገደሉ በኃላ አንገታቸው ተቀልቶል፡፡ ‹‹ከልብ በሆነ መንፈሳዊ አጋርነትና አንድነት አብሬችሁ እንዳለሁ አረጋግጥላችኃለሁ፣ በጸሎቴም በግፍ ለተገደሉ ሠማዕታቶቹን በመዘከር የአፍሪካ አህጉር ክርስቲያኖች፣ የመካከለኛው ምስራቅ  እንዲሁም በጥቂት እስያ አህጉር ክርስቲያኖች ዘክረዋል፡፡›› ፓፕ ፍራንሲስ ከቫቲካን ባስተላለፉት መልዕክት፡፡ “ Pope Francis has condemned the “continuing martyrdom” of Christians by Isis militants after 30 Ethiopians were shown being shot and beheaded in Libya. “With great distress and sadness I learn of the further shocking violence perpetrated against innocent Christians in Libya,” Francis said in a message to Patriarch Abuna Matthias of the Ethiopian Tewahedo Orthodox Church. The Islamic State video, in which militants call Christians “crusaders” who are out to kill Muslims, showed about 15 men being beheaded on a beach and another group of the same size being shot in the head in a patch of scrubland. “I reach out to you in heartfelt spiritual solidarity to assure you of my closeness in prayer at the continuing martyrdom being so cruelly inflicted on Christians in Africa, the Middle East and some parts of Asia,” the pope said in his message released by the Vatican.”

ፖፕ ፍራንሲስ ጆን ፖል ‹‹ የክርስቲያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የፈሰሰው ደም ምስክርነት ይጮሃል ለእያንዳንዳችን ጥሩና መጥፎ መለየት ለምንችል ወገኖች፡፡ የደም ጩህት ከአድማስ አድማስ ያስተጋባል የህዝብ በተለይ የሰዎች ህይወትና እድል በእጃቸው  ላይ ላለ ሁሉ!!!›› እንዳሉት፡፡ባለፈው ወርሃ ጥቅምት በሊቢያ የእስለምና መንግሥት ጽንፈኞች ሃያ አንድ ኮፕቲክ ክርስቲያን ግብፃዊያን አንገት መቅላታቸው ታውቆል፡፡ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ደግሞ በኬንያ አልሻባብ ታጣቂዎች 150 ሰዎችን በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሲረሽኑ ክርስቲያኖችን ኢላማቸው አድርገው በማድረግ ነበር፡፡ በተመሳሳይ ፖፕ ፍራንሲስ ጆን ፖል የአይሲስን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ጭፍጨፋ  አውግዘዋል፡፡ “The blood of our Christian brothers and sisters is a testimony which cries out to be heard by everyone who can still distinguish between good and evil. All the more this cry must be heard by those who have the destiny of peoples in their hands,” he said. Last February Islamic State militants in Libya beheaded 21 Egyptian Coptic Christians. Earlier this month in Kenya al-Shabaab gunmen massacred nearly 150 people at a university, singling out Christians for shootings at point-blank range. Featured Image: Pope Francis has condemned the massacre of Christians by Isis in Ethiopia. Copyright: Imago/Barcroft Media”

*** *** ***

ጆኖሳይድ ዋች የኢትዮጵያን የዘርና ኃይማኖት  ጭፍጨፋ በማጋለጡ ምስጋና ይገባዋል፣ የፍርድ ቀን ደርሶል!!!

ጆኖሳይድ ዋች ማህበር የዘር ጭፍጨፋ ህብረትን በማደራጀት ጸረ ጀኖሳይድ ማህበር በ1999እኤአ የተመሠረተ ማህበር ሲሆን በዓለማችን የሚገኙ 50 ድርጅቶች ያሰባሰበ ዓላመውም የዘርና ኃይማኖት ፍጅትን ከነሰንኮፉ ለማጥፋት የተቆቆመ ድርጅት ነው፡፡  ድርጅቱን አድራሻ በፖስታ፣ በስልክና በኢሜል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

‹‹ጆኖሳይድ  በዘር፣በኃይማኖትና  በእምነት ላይ የሚደረጉ የፍጅት ድርጊትን ወደፊት መተንበይ፣ መከላከል፣ ማስቆም ሲሆን በተመሳሳይ ጅምላ ጭፍጨፋ ያካትታል፣ ብሎም ጥፋተኞችን በፍርድ መቅጣት ነው ፡፡ ዓላማችን ጀኖሳይድን ለማስቆም  ዓለም ዓቀፍ እንቅስቃሴ በማድረግ መከላከልና ማስቆም ነው፡፡›› “Genocide watch exists to predict, prevent, stop, and punish genocide and other forms of mass murder. Our purpose is to build an international movement to prevent and stop genocide.”

The Alliance Against Genocide

Genocide Watch is the Coordinator of Alliance Against Genocide. Founded in 1999, the Alliance is made up of over 50 organizations from around the world and was the first coalition of organizations focused completely on preventing genocide.

 

የጆኖሳይድ ሠማዕታትን በክብር ሁሌ እናስታውሳቸው ፣ከአራጆቻችን ጋር ነውና የምኖረው!!! በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታዮ የዘርና ኃይማኖት ፍጅትን ለጆኖሳይድ ዎች ማስረጃውን በመላክ  ዓለም ዓቀፍ እንቅስቃሴውን ተቀላቀሉ፡፡

 

Contact US

Genocide Watch
1405 Cola Drive McLean, VA 22101
Tel – 1-202-643-1405
Email – communications@genocidewatch.org

 

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጆኖሳይድ ሠማዕት የሆኑ ተከታዬቾች ለዓለም በጊዜው ታሳውቅ!!!

ምንጭ

 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.