የአሊ ቢራ ንግግር ሰውን ለምን አስገረመው?- ሰርፀ ደስታ

Ali Bira
አሊ ቢራ

አሊ ቢራ የተናገረው ሰሞኑን በሰፊው ዘመቻ የተያዘበት ወንጀለኞችን ነጻ የማድረግ ሂደት አንዱ ነው፡፡ ብዙዎቻችን ትኩረት ስለሌለን እንዲህ ቅንጥብጣቢ መረጃዎችን እየተቀባበልን የዘመቻቸው ተባባሪ እየሆንን እንደሆነ የገባን አይመስለኝም፡፡ በዚሁ ሰሞን እኮ የፖሊስ ኮሚሽነር ተብዬው አረመኔያዊውን የዘር ጭፍጨፋ አንዳንዶች ከዘርና ከሀይማኖት ጋር አገናኝተው ወሬ እያዛመቱ ነው ሲል በግልጽ በዓልም ሕዝብ ጭምር ፊት የሆነውን ሰዎች በሐይማኖትና በዘራቸው የታረዱበትን አረመኔያዊ ግፍ በትክክልም የዘርና የሐይማኖት መሆኑን ለሕዝብ እያሳወቁ ያሉትን ሚዲያዎችንና መረጃ ሰጭ ግለሰቦችን እየከሰሰ መሆኑ እንዴት አይገባንም፡፡

ግልጽ ነው አሁን በሰፊው የያዙት ዘመቻ የኦሮሞን ሕዝብ ሥም እየጠፋ ነው የሚልና ያ ሁሉ አረመኔያዊ ግፍ በምክነያት እንደሆነ ለማሳመን ነው፡፡ በዚሁ ሳምንት ኦሮሞ ምሁራን መንደር ብታዩ ይሄው ዘመቻ ተጧጡፎ ታዩታላችሁ፡፡ ከዚህ በፊት በኦሮሞነት የማታቋቸው ሳይቀር የሚሉን አረመኔዎቹ ትክክል ናቸው፡፡ ያለምክነያት ሰው አላረዱም ነው፡፡ ይቀጥላል አሁን ነገሩ በረድ ያለ ስለመሰለ ወንጀለኞቹን መልቀቀም ተጀምሯል፡፡ ከጀዋር ይልቅ እስክንድር ሊፈረድበት እንደሚችል ገምቱ፡፡ ይሄ ኦሮሞዋዊ ሕግ ነው፡፡

አሊ ቢራ ስለ ሐጫሉ መገደል ኦሮሞ (እስላማዊ) ሰው ባያርድ ነበር ትክክል ያልሆነው ይልሀል፡፡ እንደወረደ፡፡ እንዲህ ነው እንዲህ ያለውን ወሬ እኛ እናናፍስለታለን ከዛ እንለማመደውና የሆነውን አረመኔያዊ ድርጊት ሁሉ አቅለን እናያለን፡፡ እንዲህ ነው ነገሮች እየደበዘዙ የመጡት፡፡ በጥቅምቱ የዜጎች እልቂት ጠቅላይ ሚኒስቴር ተብዬው ሐረር ላይ ገዳዮችን ሲያጽናና ነበር፡፡  ስለሟቾች ግን እየመረረው ነበር ወጥቶ ለመናገር እንኳን፡፡ ከስንት ቀን በኋላ የሟቾች ብሔር ክፍፍል (ኮታ) መረጃ ይዞልን ወጣ፡፡ በኋላም ሄዶ ሲያጽናና የነበረው ገዳዮችን ነበር፡፡  ያንን ዛሬ ብዙዎች ለማስተዋል እንኳን አልቻሉም፡፡ በሰፊው ይሄው አመት ሳይሞላ ተደመ፡፡ አሁን ወሬው እየቀዘቀዘ ነው፡፡ ከተጎጂዎች ይልቅ አሁን እየተወራልን ያለው ስለገዳዮች ምክነያታዊነት ነው፡፡ ከዚህ ሁሉ ወንጀል ጀርባ ያለ ግለሰብ ቤት አብሮ የሚኖር ሰው በዚህ አጭር ጊዜ ከእስር ተለቆ ሰምተናል፡፡  የአሊ ቢራ ስለሐጫሉ መሞት ሸዋ በተለይም የራሱ ከተማ አምቦ ሳይሆን እስላማዊ ኦሮሞ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ስለሐጫሉት ትልቅ አዘን አዝኗል ስለዚህም ሐጫሉ ሞቶ ሌሎችን ማረድ ትክክል ነበር ነው እያለ ያለው፡፡

አጭሩ ሐጫሉን የገደሉት እነዚሁ አረመኔዎች ናቸው፡፡ ኦነግ ሸኔ ምናምን ተብሎ የተነገረንና ገዳይ ተብለው ሥም ዝርዝራቸውን የሰማንው ምን አልባት ተቀጥረው ገድለው ሊሆን ይችላል፡፡ እኔ ግን ከእነጭርሱም እነዚህ ግለሰቦች የድራማው ተዋና ገጸ ባሕሪ እንዳይሆኑ ስጋት አለኝ፡፡ የሳዕረ ገዳይ እኮ ይሄው የሕንድ ፊልም ሆኖብን ቁጭ ብለናል፡፡ አሁን እየተደረገ ያለው እነጀዋርና በቀለ ገርባን በሐጫሉ ግድያ በቀጥታ ላለመጠየቅ ከፍተኛ ከለላ ሲሰጥ ነው፡፡  በግልጽ ኦኤም ኤን ላይ ሐጫሉ የተናገራቸውንና የዛን ቃለምልልስ ተከትሎ የሆኑትን ነገሮች ላስተዋለ ይሄ ሁሉ በንዘባዘብ ባልበዛ፡፡ ሐጫሉ በጠላትነት መሞት ነበረበት፣ ከሐጫሉ ግድያ በኋላ ደግሞ በደንብ ተዘጋጅተው የሚፈልጉትን ሁሉ ለማሳካት ነበር፡፡ ኦኤም ኤን እኮ በሐጫሉ ሞት ጠዋት አልነጋበትም የሚኒሊክን ሐውልት ለማፈረስ ነው የመጣንው የሚሉ መንጋዎችን ሰብስቦ በቀጥታ ሲያሰራጭ፡፡ ከዛ በፊት በሰፊው ስለሚኒሊክ ሐውልት መፍረስ ሲሰራጭ ነበር፡፡ በእስላማዊ ኦሮሞዎቹ ዘንድ ቀደም ብሎ ተነግሯቸው የሰዎችን ሥም ዝርዝር ይዘው ጭምር እኮ ነው አረመኔያዊ ድርጊታቸውን የፈጸሙት፡፡

መጀመሪያ ኦሮሞን በኦሮሞነት ከሐገር አስወጡት አሁን በዋናነት የኦሮሞን ፖለቲካ እየመራ ያለው እስላማዊው ኦሮሞ እንደሆነ ማስተዋል ቢቻል ጥሩ ነበር፡፡ የእነሱን ወሬ እየለቃቀሙ ስማ በለው ከማሰማት ይልቅ የተፈጸመው አረመኔነት በዘመናችን ትልቁ እንደሆነ ታዎቆ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ወንጀለኞች ከያሉበት ለፍርድ ማቅረብ ነው፡፡ ዛሬም ኦኤም ኤን የተባለ የአሸባሪው ቡድን ሚዲያ በሰሜን አሜሪካ መርዙን እየረጨ ነው፡፡ ሌሎች ተመሳሳይ ሚዲያዎች አሉ፡፡ ሰዎችን ወጥታችሁ ጨፍጭፉ ያሉ ግለሰቦችም በይፋ እየታወቁ ዛሬም ለፍርድ የሚያቀርባቸው በመታጣቱን እየደነፉ እንሰማቸዋለን፡፡ በዓለም ላይ የሆሊኮስትን ድርጊት አለማውገዝ እንደወንጀለኝነት ይታያል፡፡ ይሄ የሆነው በጠንካር አይሁዳውያን ነው፡፡  በዘመናችን ዘግኛን የሆነው የሩዋንዳው እልቂት እንዲፈጸም በሚዲያ ጭምር ሲያሰራጩ የነበሩበት ጋር የማይተናነስ ወንጀል የሰሩ ግለሰቦችና ሚዲያዎች ናቸው ዛሬም በዓልም ላይ እየደነፉ ያሉት፡፡ እነዚህን ለፍርድ ማቅረብ ከሆያሆዬ ይልቅ ይሄ ቀዳሚ ሥራ ነው፡፡

የኦሮሞ ፖለቲካ መቼም በማይሻሻልበት ሁኔታ ኦሮሞን ሁሉ እየበላው ነው፡፡ በዚህ ደረጃ በውሸት ትርክት በጥላቻና ዘረኝነት የታወረን አእምሮ  ለመመለስ ይቻል እንደሆነ አላውቅም፡፡ ከሕጻንነቱ ጀምረው ልጆቻቸውን ሳይቀር እንዴት እንደሚያሳድጓቸው ታዝበናል፡፡ ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ያለው ሕጻን  ዳውን ዳውን ኦሮሞ ሲል ለእሱ ምንም ልዩነት የለውም፡፡ እናቱ ግን ያችን በአደባባይ የተሳሳታትን ለመቼም እንዳይረሳ አድርጋ ከዛ አደባባይ እንደተመለሰች በደንብ ጥላቻንና ዘረኝነትን ታስተምረዋለች፡፡ ከዛ በሲያትል፣ በካልጋሪ፣በሲዊዲንና በመሳሰሉት እንዳየናቸው በዚህ አገር ተወልደውና በዚህ ማህበረሰብ አደገው በአደባባይ ለድብድብ እንደወጡት ይሆናል፡፡ እርግጥ ነው አገሩና ቦታው አልተመቸም እንጂ ገጀራም ይዘው ይወጡ ነበር፡፡ በዚህ ልክ ነውና ልጆቹ የተሞሉት፡፡  ጥላቻ አብሮህ የሚወለድ አደለም፡፡ ምን አልባት በልክፍት መልክ ካልተወለደ፡፡ እንዲህ በምናየው መልኩ እስሚሆን ብዙ ለማስተዋል የሚረዱ ነገሮችን ብዙዎች መክረዋል፡፡ እኔም በአቅሜ የችግሩን ሥር መስደድ ስለተረዳሁ እንዲታሰብበት የሚጠቁሙ ብዙ ጽሁፎችን ጽፌ ነበር፡፡ጥሩ ነገር አደለም፡፡ ሄዶ ሄዶ ኦሮሞ የሚባለውን ሕዝብ ራሱን ለአደጋ እየዳረገው እንደሆነ ግን አስባለሁ፡፡ ዛሬ ከየት እንዳመጡት ባናውቅም፡፡ ያው የተለመደ ማንም ተነስቶ በጉልበት የሚያወሩት ስለሆነ ኦሮሞ 50 ሚሊየን ነው ይሉናል፡፡ እርግጥ ነው ኦሮሞ ብዙ ሕዝብ ነው፡፡ ይች 50 ሚሊየኗ ግን የፈጠራ ነች፡፡ ምን አልባትም ዛሬ ኦሮሞ የሚባለው ወደፊት አናሳ ከሚባሉት በታች እንዳይወርድ እላለሁ፡፡ ሁሉም ማንነቱን ያወቀ ጊዜ ማለቴ ነው፡፡ በእኔ ጥናት ኦሮሞ የሚባለው በዘር ከሆነ የለም ወይም የሆነ አናሳ ነው፡፡

በመጨረሻም እኔ የምጽፋቻው ነገሮችን ለመተቸት የምትሞክሩ የእውነት ቢሆን ትችታችሁ አደንቃለሁ፡፡ በባለፈው ስለኦሮሞ የጻፍኩትን እውነት በሌላ አሳማኝ መረጃ ከመተቸት ይልቅ ያው የተለመደው አይነት ትችት አይቻለሁ፡፡ አይጠቅማችሁም፡፡ ሌላ ቀርቶ በኬንያ የሚኖሩ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ኦሮሞ ስለሚባለው ቃል እንደማያውቁ ሊንክ ሰጥቻችሁ ነበር፡፡ አንዳችሁም ስለዛ እውነት መናገር አልፈለጋችሁም፡፡ እርግጥ ነው እኔ የታሪክ ሰው አደለሁም ግን ነገሮችን አስተውላለሁ፡፡ ትንሽ ትንሽም አንባለሁ፡፡ እውነት ለመናገር እኔ የታሪክም አንባቢ አደለሁም፡፡ ሆኖም በአንድም ይሁን በሌላ ከብዙ  ሰው ባልተናነሰ አውቃለሁ፡፡ ኦሮሞ የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሑፍ ሰፍሮ የታየው Sur les Oromo, grande nation africaine

በሚል ርዕስ በ1880 በጻፈው መጽሀፍ ነው፡፡ ይህ ግለሰብ ከወንድሙ ጋር ሆኖ በሆሮጉዱሩ በ1850ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነበር፡፡ ከዛ በፊት ኦሮሞ የሚል ጽሁፍ ለመኖሩ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ካለ ጥሩ፡፡ ግን እውነትን መሸሸ ጥሩ አደለምና ከሚል ነው፡፡ ጉዳዩንም ከዘፍጥረት ጀምሮ ነው ኦሮሞ የሚባለው ቃል ያለው ብላችሁ ስላነሳችሁት ነገ እንደተባለውም ከዘፍጠረት ጀምሬ ያለሁ ነኝ እያለ የመቀዥ ትውልድ እንዳታመጡ ነው፡፡ አባ ባሕሬ ወረሞ የሚል ጽፈዋል ስትሉም ተችታችኋል፡፡እውነት ለመናገር አባ ባሕሬ የጻፉትን መጻፍ አንብቦ የሚያውቅ ካለ ጥሩ ነበር፡፡ ግን አይስለኝም፡፡ የአባ ባሕሬ መጻፍ በተመራማሪዎች ዘንድ እጅግ የተደነቀና ዛሬም ቢሆን ከዛ መጻፍ በላይ ዛሬ ኦሮሞ ስለተባለው ሕዝብ የጻፈ መኖሩን እንጃ፡፡ ሁሉም በስማ በለው ስለሚሰማ ትክክሉን እውነት መረዳት አይችልም፡፡ ለግንዛቤ ያህል ነው፡፡

ቅዱስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! አሜን!

10 Comments

 1. “ኦሮሞ የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሑፍ ሰፍሮ የታየው Sur les Oromo, grande nation africaine
  በሚል ርዕስ በ1880 በጻፈው መጽሀፍ ነው፡፡ ይህ ግለሰብ ከወንድሙ ጋር ሆኖ በሆሮጉዱሩ በ1850ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነበር፡፡ ከዛ በፊት ኦሮሞ የሚል ጽሁፍ ለመኖሩ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ካለ ጥሩ፡፡ ግን እውነትን መሸሸ ጥሩ አደለምና ከሚል ነው፡፡”

  አቶ ሰርፀ ምናለ ብንከባበር? ወቅቱ ቢያንስ ለዚህ ግድ ይላል ኢትዮጵያን በጋራ ለማሻገር። የሰውንም ክህሎት እያስተዋሉ እንጅ ። ባለፈው ዖሮሞ ከ 30-50 አመታት በፊት እንዳልነበረ እንዳላሉ ዛሬ ደግሞ በፅሁፍ አትሊስት ወደ ሁለት መቶ አመት በፊት መኖሩን ማስረጃውን እራስዎ ካቀረቡ ግድየሎትም በቃል ትምህርት ደግሞ ከዛ በፊት እንደነበረ ይረዱልን እንጅ ። እንደሚያውቁት አብዛኛው የዖሮሞ ታሪክ ከነገድ ወደነገድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ እንጅ ሳይታደለው ቀርቶ በግእዝ ይሁን በአማርኛ ታሪኩን የፃፈው ከሌለ ዖሮሞ የሚለው አልነበረም ለማለት ያስደፍራል ብለው ነው? እርስዎን ከመሰለ ስለ ጄኔቲክስ ካጠና ስላልጠበኩ ነው።
  ስለ ጁዋርና በቀለ ከዚህ ወንጀል እንኳ ማምለጥ ባያስቡት ይሻላል። ያድርጉትና የሸዋ ዖሮሞ በቁም እንደሚቀብራቸው አረጋግጥሎታለሁ። እርሶም እንደው ጥሎቦት ዖሮሞን በጅምላ መጎሸሙን አራራ ሆኖቦት እንጅ ማን ይሙት ጁዋር ሆነ በቀለ ከዚህ ወንጀል የሚያመልጡበት ምንም ምክንያት አይኖርም እስካሁን ከሰማነው ። እስቲ ትንሽ ይታገሱ። ገና አልተቋጨም እኮ። 

  • ሰርፀ ከምት ሞጫጭረው እንደተረዳሁትሀገር ለማፈራረስ ከተሰለፉት ተርታ የሆንክና ምንም ኢትዮጵያዊ ፍቅር የሌለህና አንተ ወንጀለኛ ካልካቸው በበለጠ ሀገር ለማፈራረስ ከተነሳሱት የግብፅና የወያኔ
   ቅጥረኛ ከሆኑት ከጅዋርና ከበቀለ ገርባ የበለጠ አፍራሽ የሆንክ አስመሳይ ነክ የቀበሮ ባህታዊ አትሁን የኛ አዛኝ ቂቤ አንጓች

  • አባ ዊርቱ አንድን ሰዉ አማራ፤ኦሮሞ፤ጉራጌ፤ትግሬ….. የሚያደርገዉ ሳይነሳዊ ማረጋገጫ ምንድነዉ? ይሄ ጥያቄ ከገባዎት ብዙም የኦሮሞ የበላይነትን ለማስፈን አይዳክሩም። አንድን ሰዉ ኦሮሞ ነዉ የሚያሰኘዉ ቋንቋዉ ነዉ? ኦሮሞ ሰፈረበት በሚባለዉ ቦታ መቀመጡ ነዉ? ኦሮሟዊ መደረጉ ነዉ? ወይሰ ጄኔቲካል ማክ አፑ ነዉ? እንግዲህ ይህ ነገር አለምን በሚያስማማ ሁኔታ የእኛዉ ሀገር ድልድል ባለመመርመሩ የኛ ነዉ በሚል ስሌት ቁም ስቅል እያየን ነዉ።
   እሩቅ ሳንሄድ የወለጋ ኦሮሞ የአሩሲ ኦሮሞ የባሌ ኦሮሞ፤ክርስቲያን ኦሮሞ እስላም ኦሮሞ እያለ ይቀጥላል ለጊዜዉ እነዚህ ሀይሎች ጥቅም እናገኛለን በሚል መልኩ የጋራ የሆነ ነገር ፈጥረናል ቢሉ ብዙም ሳይቆይ አሁንም እንዳየነዉ ጎራዴዉን ወደነሱ እንደሚያዞሩት ግልጽ ነዉ። እኔ እንደሚገባኝ የአንድን ሰዉ ማንነት በማያሻማ መልኩ ሊገልጽ የሚችለዉ የጄኔቲክ ሳይነስ ይመስለኛል ሌላዉ የነ ህዝኤል የነጁዋር የነ ጸጋዬ አራርሳ አሁን ደግሞ ለቦታዉ ብቃት የለህም ተብሎ የተባረረዉ አበበ ማነዉ የሚሉትን ይጨምራል።
   እንግዲህ ሳይንሳዊ ምርመራ ተካሄዶ ድልድል እስኪደረግ ትእግስት ጥሩ ነዉ የፓል አጠና መማዘዝ ጥቅም የለዉም ሀሳብን በጠነከረ ሀሳብ መጣል እንጂ ብሺሺቅ በሚመስል መልኩ እራስን የሚያስገምት ጽሁፍ መልካም አይመስልም።
   እንግዲህ ብዙ የጦር መሳሪያዎችነ አራጆችን ለመቆጣጠር ከመግዛት እንደእኔ ግምት የጄኔቲክ መመርመሪያ ቢገዛ ጥሩ መፍትሄ ይሆናል ሁሉም አቅሙን አዉቆ ቁጭ ይላል። አሁን ማን ይሙት ሌንጮ ለታ፤በያን ሱጳ፤ነጋሶ ጊዳዳ በምን መልኩ ነዉ ጁዋር መሀመድ፤በቀለ ገርባ ጋር የአንድ ዘር ዉጤቶች ናቸዉ ተብለዉ የሚወሰዱት አይሆንም።
   እንደሚያዉቁት ከግራኝ አህመድ ወረራ በሗላ በተዳከመዉ የኢትዮጵያ ማእከላዊ ግዛት የባሌ ኦሮሞ ባደረሱት ወረራ አካባቢያቸዉን እያሰፉ ዛሬ ያሉበት ቦታ ተደርሷል በሗላም የሸዋ ኦሮሞ ዛሬ መከራ የሚደርስበት ሀገረ መንግስቱን ለማቆም ትልቅ ድርሻ አድርጓል። እንግዲህ ከዚህ ሳንወጣ አሁንም ጄኔቲክ መመርመሪያ መሳሪያዋን እንድትገዛ ለመንግስት ማሳሰቢያ ቢሰጡ እንደዉም ኦሮሞ ከ100% በላይ ሊሆን ስለሚችል ጥቅሙም ለሱ ጭምር ይሆናል እላለሁ።
   በተረፈ ጽሁፎች ሁሉ ለመተዛዘብ ሳይሆን ለማስተማሪያነት ቢዉሉ መልካም ይመስለኛል ያ ካልሆነ እኛስ የ9 ወር እርጉዝ ካረዱት አክራሪ ኦሮሞዎችና ቄሬዎች በምን ተለየን? በዚያም በዚህም አድርገን ኢትዮጵያን ኦሮሞ ለምንለዉ ጎሳ ብቻ እናደርጋታለን የሚባለዉ እሳቤ ዋጋ ያስከፍላል።

 2. አቶ ሰርፀ እባክህ ይህ ጭፍን ጥላቻህ የሚጎዳው ያንተን አእምሮ ነው።የምትጽፈው ነገር በሙሉ በጣም ያቅለሸልሻል እባክህ ከቻልክ የሚያቀራርብ ሀሳብ ጻፍ እስላም እና ክርስትያን ተከባብሮ ለዘመናት እንዴት እንደኖረና አማራ እና ኦሮሞ አንዴት ተዋልዶ እንደኖረ ማስታወስ ይገባል አንጂ ሁሌ ጥላቻ እና ልዩነት ብቻ መጻፍ ለሀገራችን አይበጅም።።

 3. Thank you for your evidence based quote. Those who are unable to write their opinion they always insult the writer. It is where they desrvive, they are dull mind.

 4. ጎሳዎችን ከመቁጠር ይልቅ ቁጥሮችን ይቁጠሩ
  ልዩነት የሚያደርጉት ቁጥሮች ናቸው
  ቁጥሮችን አሁን ለመቁጠር የማይችሉ የድንጋይ ጭንቅላት የብሄር ቡድኖችን አይነት መቁጠር ጀምሯል

 5. እኮ በል ምን ለማለት ተፈልጎ ነው የኦሮሞ ህዝብ ስም እየጠፋ ነው ማለት? በኦሮሞ ህዝብ ስም አይደል እንዴ የቄሮ ሰካራሞችና የወያኔ ተላላኪዎች አንገት የሚቆርጡት፡ እንዲህ ነው ነገሩ። በቅርቡ አብሮ አደጌ የሆነ ከኦሮሞ ቤተሰብ የሚወለድ ደውሎ ባየውና በሰማው እያለቀስ እንዲህ አለ። ” ኦሮሞ ነኝ ለማለት ያሳፍራል” እንዴት እንዲህ አይነት ነገር በሃገራችን ይሰራል በማለት ስልክ ላይ አልቅሶ አስለቀሰኝ። ደግሞ ይገርማቹሃል ለቅሶዬ ካበቃ በህዋላ ሁልጊዜ ራስ ምታት ይይዘኛል። ምን እንደሚያገናኛቸው ገና አልደረስኩበትም። እኔም በቁልምጫ ስሙ ለጌ ተው የኦሮሞ ህዝብ አያሳፍርም። ጥቂት ውርጋጦችና የፓሊስ አባላት በፈጸሙት ሁሉ የኦሮሞ ህዝብ አብረን መጨፍለቅና መኮነን አንችልም። በኢትዮጵያዊነትህና በኦሮሞነትህ ልትኮራ ይገባሃል። ኦሮሞነት አያሳፍርም በማለት ልጅ እያለን የሆነ አንድ ነገር ጠቀስኩለትና እኔ እኮ ምን እንደሆነ እኔ እንጃ ከአንተ ጋር ሳወራ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል በማለት ሊዘጋ ሲል። ቆይ በሚቀጥለው ስትደበር ደውልልኛና ከረዳህ ትከፍላለህ በማለት አስቄው ተለያየን።
  በመሰረቱ የኦሮሞ ስም በክፉ አይነሳ የሚሉ ጭፍኖች ናቸው። የማንም ብሄር ክፉ ስራ ከሰራ መነሳቱ አይቀሬ ነው። ግን ይህ ሁሉንም የሚጨምር ነው ተብሎ መናፈሱ ግን እውነት የለውም። ሃገራቸውንና ወገናቸውን የሚወድ ከራሳቸው ይልቅ ሌላውን የሚያስቀድሙ እልፍ ኦሮሞዎች አሉና። ጉዳዪ የደቦ በመሆኑ እነዚህ “The silent majority” በእውነት ዙሪያ የኦሮሞ ወልጋዳና ጠባብ ብሄርተኞችን ለመፋለም እስካልተደራጅ ድረስ ቢናገሩና ተው ቢሉ እንደ ከብት በከብቶች መታረዳቸው አይቀሬ ነው። የሆነውም እንደዛ ነው። ክርስቲያን ስለሆኑ ብቻ የተገደሉ ኦሮሞዎች አያሌ ናቸው።
  ግን የኦሮሞ ስም ጠፋ የሚሉ ወስላቶች ገና ከእውነት ጋር ያልተገናኙ ዛሬም በዘርና በቋንቋቸው የሚነግድ ሙታኖች ናቸው። ድርጊቱ ዛሬም ሆነ በፊትም የሚፈጸመውና የተፈጸመው በኦሮሞ ህዝብ ስም ነው። ተገዳዮቹና ተፈናቃዪቹ መጤ እየተባሉ የሚዋከቡት ነፍጠኞች (አማራን፤ ጉራጌን፤ የደቡብ ሰዎችን፤ ጋምቤላውን ወዘተ) ነቅሶ በማውጣት የተፈጸመና በመፈጸም ላይ ያለ ጉዳይ ነው። ሂድና ምስራቅ ሃረርጌ የሆነው የሚሆነውን እይ፤ በኢንተርኔት ወሬ አትፈታ። በምድር ላይ የምናየው እውነት አሁንም ሰዎች በተጠለሉበት የት አባህ ወዮ ልህ የሚባሉበት፤ ፓሊሱ ምርመራ ተብሎ አስቀድሞ በወንጀሉ ተጠቃሾችን በማስጠንቀቅ ግፈኞች ተመልሰው መረጃ የሰጡ ሰዎችን የሚያስጨንቁበት ሁኔታ ነው ያለው። የኦሮሞ ህዝብ ስም ጠፋ የሚሉን ወሽካቶች አንገታቸው የተቀላውን፤ አስከሬናቸው የተጎተተውን፤ ቤታቸው ተዘርፎ የተቃጠለውን፤ የንግድ መደብሮችና ሆቴሎ፤ የመኪና ታርጋ እየመረጡ እሳት የለቀቁበትን የዘር ማጥፋት እርምጃ ሄደው ማየት አለባቸው። አንድ በስልክ እንዴት እንደ ተገደለ ተደብቆ ያየውን ሲያስረዳኝ ጎትተው ካወጡት በህዋላ በኢትዮጵያ ባንዲራ አሰሩት እጅን ከዚያ አንድ ከህዋላ በቢለዋ አንገቱን ቆረጠው ሲለኝ ቴሌፎን በእጂህ ነበር ስለው አዎ ለምን ቪዲዮ ወይም ፎቶ አላነሳህም አይንህ የሚያየውን ስለው ” በስማም” አንተ ምን ነካህ ሰው ሲገደል ሲለኝ በመናደድ ይህናና ያን ብየ ወደፊት ያየውን መመዝገብ እንዳለበት ተማምነን ዘጋን። የሞተ ሰው ፎቶ አይነሳም። ሰው እየተጎተተ እንዴት ፎት/ቪዲዪ እናነሳለን የሚሉ እንከፎች የህዝባችን ሰቆቃና የዘር ማጽዳት ዘመቻውን ለአለም ህዝብ ለማሳየት መረጃ አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ አብያተ ቤ/ክርስቲያኖች ሲቃጠሉ ተደብቆም ቢሆን በይፋ ሲቃጠል ወይም ከተቃጠለ በህውላ መረጃ ማሰባሰብ እጅግ አስፈላጊ ነው። አዎን አሁን የአዲስ አበባ ፓሊስና የኦሮሚያ ባለስልጣኖች ይህ ጉድ እንዳይወጣ ለመረጃ ሰብሳቢዎች ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ነው። አፍንጫቸውን ይላሱ። በድብቅም ሆነ በህቡዕ መረጃ መሰብሰብ አለበት። ይህ ግፍ የተሰራው በኦሮሞዎች ነው። ሌላ እውነታ ለመፍጠር መፍጨርጨር ማጥ ውስጥ ገብቶ ለመዋኘት እንደመሞከር ነው።
  የኦሮሞ ጽንፈኞች አበሮ መኖርን አይወድም። ጀርመን ላይ ጥገኝነት ተሰቶአቸው እየኖሩ “ኦሮሞ ለኦሮሞ ብቻ የሚሉ ደንቆሮዎች ናቸው” የሰው መሳቂያ ይሉሃል እንዲህ አይነቱ የእንቁራሪት ጩኽት አሰሚ ነው። ለሰልፍ የወጣበትን የማያውቅ ገጀራ ተሸካሚ! ተምሮ የደነቆረ፤ ራሱ በድሎ ራሱ የሚያለቅስ የእብዶች ስብስብ!
  እኔ ነብይ ወይም ጠንቋይ አይደለሁም። ግን በምድር ካለውና አሁን በውጭ ሆነው እንጀራ እንዳትበሉ መንገድ ሳትዘጉ፤ ቤት ሳታቃጥሉ፤ አንገት ሳትቆርጡ በሚሉ የኦሮሞ ጠባብ ብሄርተኞች የአድማ ጥሪና የሃገሪቱ ላዕላይና ታህታይ የስልጣን መዋቅር በኦሮሞ ጽንፈኞች የተጠለፈ በመሆኑ የጠ/ሚሩ ኢትዮጵያ አንድነት፤ በአንድነት መኖር፤ በሰላም መኖር የሚለው የተዋቡ ቃላቸው እንደ ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው በማለት ዞሮ የኦሮሞ ተገንጣዮች የህግ አማካሪ እንደሆነው አይነት ነው። ማንም ቢሆን ከመንግስት እርዳታና በቋንጨራ ከመታረድ ያድነኛል ብሎ ማመን የለበትም። ራስን አደራጅቶ በተቻለ መጠን ያልሞት ባይ ተጋዳይ መሆን ብቻ ነው የሚያዋጣው። በሻሸመኔ የነፍጠኛና የክርስቲያን ልጅ አይወለድም አውጧት በማለት ነበር ነፍሰ ጡሯን በባልዋና በልጆቿ ፊት ያረዷት። አልሸባብ ከዚህ የከፋ ሌላ ምን አደረገ? በአሊ ቢራ ንግግር ሰው ለምን ተገረመ ለሚለው ምንም የሚያስገርም ነገር የለውም። የኦሮሞ ፓለቲከኞች ጨርቃቸውን አውልቀዋል። ከወያኔ ጋር ከአንድ አልጋ ላይ ከተኙ በህውላ ለሃገር ለወገን አበሮ ለመኖር ያስባሉ ብሎ ወያኔና የኦሮሞ ፓለቲከኞችን ማመን ጊንጥን ክስ ውስጥ አርጎ ለምን ተነደፍኩ እንደማለት ነው።
  ጠ/ሚሩ በውጭ ሆነው ግደሉ፤ ዝረፉ፤ መንገድ ዝጉ የሚሉትን በመለየት ለመንግሥታቱ ቢያስታውቁ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው አያጠራጥርም። ከዚያም አልፎ በሚሰሩበት መ/ቤት ሁሉ ሰው እንዲገዳደል ጥሪ ማድረጋቸው በመረጃ ከቀረበ ከስራ ሁሉ ይሰናበታሉ። ይህ የሃበሻ መሬት አይደለም። ሰው በህግ የሚኖርበት እንጂ! ሌላው ጠ/ሚሩ ሃገራችን እንድትበጠበጥ፤ ለውጭ ሃይሎች የሚሰሩትን፤ ከየትኛውም ብሄር ቢሆን እንድንገዳደል በገንዘብም፤ በሃሳብም በተግባርም የሚለፉትን ሁሉ ሃገር ውስጥ የመግባት መብታቸው ሊገፈፍ ይገባል። እሳት የለኮሱባት ምድር ሃገራቸው ልትሆን አትችልምና። በቃኝ!

 6. አይ አሊቢራ! ጫቱን አልቃመም መሰልኝ ምልልሱን ሰምቼው ዝም ብሎ ነበር የሚቀባጥረው፡፡ ወደ ምስራቅ ያሉት ኦሮምምኛ ዘፈን ደስ ይለኛል እና በቅርብ ዘመን አዳምጬውም ባላውቅ የድሮ ዘፈኖቹን መውደዴን አስታውሳለሁ፡፡ ከዚህ ኢንትርሺው በኋላ ግን በአጋጣሚም ቢሆን መስማትም አልፈልግም፡፡
  ኦሮሞ ብዙሃን ነው የሚባለውን ተረት እንኳን አኔም እደግፍሃሁ፡፡ ያለው ስጽቲክ አንደሆነ አይደግፍም፡፡ ጃዋር ስላለ ነው? ማስረጃው የሚነግረን እንዳልሆኑ ነው፡፡ ጃዋር በአንድ ጎኑ የመናዊ ሆኖም ኦሮሞ ብዙሃን ነው አይደል የሚለን?!
  በእርግጥ በተላያየ ማህበራዊ ችገሮቻቸው ብልጠት ጎድሏቸው ፓለቲካ ወስጥ የመሳተፍ እድላቸው አንሷል በዛ ጥርጥር የለውም፡፡ ቢላ፣ መጥረቢያ እያነሱ እንዳበደ ውሻ እየትክለፈለፉ የሰው ነፍስ ከሚያጠፋ እንደሰው ማሰብ ቢጀመሩና ጥበብ፣ ትምህርት እና ብልጠት አክለውበት ለፖለቲካ መሪነት ህዝብ ሊመርጣቸው ይችል ይሆናል፡፡

 7. ህዝብ ከሌለ ሀገር የለም ከጎናችን ያለ ሰው በብሄሩና በሀይማኖቱ ከተገደለ ስለየትኛው ሀገር ነው የምናወራው ጎረቤቴን ያላኖረች ሀገር እኔን ማኖሯንስ ምን ዋስትና አለኝ? ሀገር ማለት ህዝብ ናት ያለሰው ሀገር የለም። ሀገር ይፈርሳል ዝም እንበል የምትሉ በማን ደም ዋጋ ነው ሀገር የምናቆየው? አማራ ጉራጌ ኦርቶዶክስ ስላልሆንኩ እሳቱ አይበላኝም ካልን ተሳስተናል። ትላንት አይሆኑም ያልናቸው ሆነዋል ሩቅ ናቸው ያልናቸው ጎረቤታችን መተዋል። ማንነቴን አክብራ ደህንነቴን አስጠብቃ የማልኖርባት ሀገር ምኔ ናት? ዝምበል ጁቡ እግሬን እየበላ ነው እንዳለው ዝም እንበል እኛን አልነካንም ማለት ከመበላት ያድነናል ብለን አስበን ከሆነ ተሳስተናል። መንግስት እጃቸውን ጠመዘዘ እንጂ ማንም ራሱን ለመከላከል አንሶ አይደለም። ደም ወደ ፈጣሪ ይጮሀልም ይካሳልም።

 8. The word oromo comes from the amharic word “aremenei”.Its proven right by the current situation. It should also be noted that as a leader of the oromo killil abiy is responsible for the murders in his killil. His lack of leadership is astounding. Those who ask what can he do are those who do not know leadership or the power he possesses in the oromia killil.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.