አየርመንገድ 216 ሰራተኞችን ከሥራ አባረረ!

ስዩም ተሾመ

Airline ETየኢትዮጵያ አየርመንገዱ ማፊያ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከመውደቁ በፊት የመጨረሻ መንፈራገጥ ውስጥ ገብቷል። እጅግ በጣም አስገራሚና ለማመን የሚከብድ ወንጀል ውስጥ ተዘፍቋል። በአጭሩ የጃዋር መሃመድን ራዕይ ለማስቀጠል የመጨረሻ እየተወራጨ ነው ማለት ይቻላል።

ሌላው ሌላው እንዳለ ሆኖ አሁን ደግሞ 216 ሰራተኞችን ከሥራ አባርሯል። ከሥራ የተባረሩት ሰራተኞች ሙሉ የስም ዝርዝር ከታች በምስሉ ላይ ይገኛል። ሌላው ምክንያት እንዳለ ሆኖ በኮሮና ምክንያት በታወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ መሠረት ሰራተኞችን ከስራ ገበታቸው ማሰናበት የሚቻል አይመስለኝም ነበር። ይሄ ሰውዬ ከመውደቁ በፊት በሚያደርገው አጉል መፍጨርጨር በአየርመንገዱ እና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል ጥፋት እየፈፀመ ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም።

በዚህ ምክንያት ለሚደርሰው ጉዳት ግንባር ቀደም ተጠያቂው በዶ/ር አብይ የሚመራው መንግስት፣ በተለይ ደግም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት ቦርድ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። በእናንተ ንዝህላልነት ምክንያት በሀገርና ዜጎች፣ በተለይ በአየርመንገዱ ሰራተኞች ላይ ለሚደርሰው ግፍና በደል ተጠያቂ ናችሁ‼️

116836171 3051101388292494 8854097875433962331 o

117032844 3051101678292465 5262968633053159836 o

117255581 3051101901625776 1396072652259636906 o

116904675 3051102074959092 2646176136186819915 o

117293662 3051102254959074 2027882557136873297 o  117174084 3051102371625729 4193434171518411061 o

 

3 Comments

  1. ተወልደ አየር መንገዱን በጭንቅላቱ ካልተከለዉ የሚለቅ መስሎሀል ልክ ተገፍትሮም ሆነ የዘረፈዉን ንብረት ለማስተዳደር አገር ከመልቀቁ በፊት መንግስት በጥብቅ ቁጥጥር ስር እንዲያደርገዉ እንጠይቃለን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ተወልደ የዘረፈዉንና ያዘረፈዉን ሀብት ይዞ ከሀገር ዉጭ ከከተመ ማስጠንቀቂያዉን ከግምት ስላልወሰደ ተጠያቂ ይሆናል። እዚህ ላይ ወ/ሮ መአዛ ፕሮግራምሺ ላይ ቀርቦ እራሱን ከመላእክት በላይ ሲያጸዳ መጠየቅ የነበረበት ጥያቄ ሳይጠየቅ በመቅረቱ እናዝናለን። በፕሮግራምሺ ላይ ተወልደን የሌለዉን ስብእና ከመስጠት ይለቅ አንጀቱ ላይ ቁሞ ስለ ወንጀሉ ስለምተሰሚዉ ግፍና እሮሮ ጠይቀሺ የህዝብ አይንና ጆሮ መሆን በተገባሺ ነበር። እዚህ ላይ ብዙ መልካም ፕሮግራምሽን ማሳነሴ እንዳልሆነ ከግንዛቤ ይወሰድልኝ።

    • የቀሽምና የማይረባ አስተሳሰቦች ምንግዜም የዘቀጡ አስተሳስብ ውጤት ነው ፡፡ ለምን የዘረፈውን ተናግራቹ እንካን ስሙን ለማጥፋት አትፈልጉም ሰው መረጃ ሳያቀርብ ሰውን ዝም ብሎ መሸረብ ያሳፍራል ፡፡ ለነገሩ እርሱ ለዚ ወሬ ቦታ የለውም የስራሰው ለወሬ ጊዜ ስለሌለው ፡ ይህን የፃፍከው መቃሚያ ቤት ቁጭ ብለህ ይመስለኛል ፡ እኔደሞ የሚሰራ ሰው ሲነካ ያናድደኛል ይህሰው ሰራላይ የሚደርሰው እንደሌለ የታወቀነው ቢዘርፍም እንካን የኢትዮጵያን አየር መንገድ ከአለምም ሆነ ከአፍሪካ ምን ደረጃ ያደረሰ ጀግና ኢትዬጵያዊ ነው፡፡ እቅድና ፖሊሲ ሻፍጥ የሚየበዛ ሰው አይደለም ዝምብሎ የጭፍን ጥላቻ የወረረን ህዝብ ሰለሆንን እንጂ ፡፡ ደሞ ቢለቅ እንኳን በዘረፈው ሳይሆን በጭንቅላቱ ሊቀጥሩት የሚፈልጉ ብዙ ጩሉሌዎች ይፈልጉታል
      ድሮስ ደካማ ሰዎች ቡናላይ በሀሜት ቁጭ ብለው ያነሱትን ሀሜት እርእሰ ጉዳይ አድርገው ማፅደቅ ስራቹ ሆኗል መድረ ወረኛ ሁላ እርሱ ጀግናችን ሰርቶ ያኮራን ወንድ ጀግና ነው፡፡

  2. የቀሽምና የማይረባ አስተሳሰቦች ምንግዜም የዘቀጡ አስተሳስብ ውጤት ነው ፡፡ ለምን የዘረፈውን ተናግራቹ እንካን ስሙን ለማጥፋት አትፈልጉም ሰው መረጃ ሳያቀርብ ሰውን ዝም ብሎ መሸረብ ያሳፍራል ፡፡ ለነገሩ እርሱ ለዚ ወሬ ቦታ የለውም የስራሰው ለወሬ ጊዜ ስለሌለው ፡ ይህን የፃፍከው መቃሚያ ቤት ቁጭ ብለህ ይመስለኛል ፡ እኔደሞ የሚሰራ ሰው ሲነካ ያናድደኛል ይህሰው ሰራላይ የሚደርሰው እንደሌለ የታወቀነው ቢዘርፍም እንካን የኢትዮጵያን አየር መንገድ ከአለምም ሆነ ከአፍሪካ ምን ደረጃ ያደረሰ ጀግና ኢትዬጵያዊ ነው፡፡ እቅድና ፖሊሲ ሻፍጥ የሚየበዛ ሰው አይደለም ዝምብሎ የጭፍን ጥላቻ የወረረን ህዝብ ሰለሆንን እንጂ ፡፡ ደሞ ቢለቅ እንኳን በዘረፈው ሳይሆን በጭንቅላቱ ሊቀጥሩት የሚፈልጉ ብዙ ጩሉሌዎች ይፈልጉታል
    ድሮስ ደካማ ሰዎች ቡናላይ በሀሜት ቁጭ ብለው ያነሱትን ሀሜት እርእሰ ጉዳይ አድርገው ማፅደቅ ስራቹ ሆኗል መድረ ወረኛ ሁላ እርሱ ጀግናችን ሰርቶ ያኮራን ወንድ ጀግና ነው፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.