Screen Shot 2018 06 05 at 8.39.15 AM
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

እነ ንግስት ይርጋ ታግተው ተለቀቁ

(ዘ-ሐበሻ) በትግል የተሰዋው አርበኛ ጎቤ  ምክትል የሆነውና በቅርቡ ከ እስር የተለቀቀውን አርበኛ አጋየ አድማሱን ለመቀበል ንፁሁን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ይዘው ሲጠባበቁ የነበሩት እነ ንግስት ይርጋ በመከላከያ ሰራዊቱ ታግተው ለሰዓታት ከተንገላቱ በኋላ ተለቀቁ::

nigist
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

የእነ ንግስት ይርጋ መከላከያ ምስክርነት አከራከረ ~ ፍርድ ቤቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ራሱ የሰጠውን ትዕዛዝ እንደገና እመረምራለሁ ብሏል

(በጌታቸው ሺፈራው) በ2008 ዓም በአማራ ክልል በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሰበብ የ”ሽብር” ክስ የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ምስክርነት አከራክሯል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት እነ ንግስት ይርጋ ምስክርነት ለማሰማት

gedu
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለእነ ንግስት ይርጋ በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ታዘዘ

~ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለአቶ ደመቀ መኮንን መጥርያ አልወጣም (በጌታቸው ሺፈራው) የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር አቶ ሙሉጌታ ወርቁ፣ የጎንደር ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባባል እና ስለ ህዝባዊ

nigist
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

እነ ንግስት ይርጋ የቀረበባቸውን የሽብር ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ተበይኖባቸዋል፡፡

በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ከሐምሌ ወር 2008 ዓ.ም ጀምሮ እጃቸው እስከተያዘበት ዕለት ህዝባዊ አመጽ በማነሳሳት፣ አመጹን በበላይነት በማስተባበርና በመምራት የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ ንግስት

NIGIST 1
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት መካከል አንዳንድ ነጥቦች – “የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት በ120 ብር ገዝታለች”

ከጌታቸው ሽፈራው 1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ #የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች #የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች #የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት በ120 ብር ገዝታለች #ሰልፉ በሰላም በመጠናቀቁና በወጣቱ

nigist
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

ፍ/ቤቱ ለቃሊቲ ማሪሚያ ቤትና ለአክቲቪስት ንግስት ይርጋ ትዕዛዝ ሰጠ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ህዳር 01/2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት በማረሚያ ቤት አያያዝ ጉዳይ አቤቱታ ያቀረበችው ተከሳሽ ንግስት ይርጋ እና ቅሬታ የቀረበበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ላይ

nigist Yirga
መነሻ/ነፃ አስተያየቶች

የጀግናዋ ንግስት ይርጋ እና የአንጋፍው ጠበቃ ይታይ ክብረት የስቃይ እና የመከራ ድምፅ | ሰለሞን ይመኑ

ሐምሌ 5 የተለኮሰው የፍና ወጊ ድምጽ ብዙ ጀግና ወንድምና እህቶቻችን በወያኔ ነብሰ በላው ገዳይ መንግስት ያጣንበት ቀን በመሆኑ እችን ቀን ለኛ ለወገኖቻቸው ሲሉ በከፈሉት መስዋእትነት ፈጣሪ ነብሳቸውን በመልካም ስፍራ እንዲጎበኝልን የሁላችንም ፀሎት

nigist Yirga
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ አሁንም ምስክሮች አልተሰሙም

(ሰኔ 20/2009 ዓ.ም) የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ነበር፡፡ ዳኞች የቀረበ ምስክር መኖር አለመኖሩን አቃቤ ህግን ሲጠይቁ ከችሎት ውስጥ አንድ ሰው ምስክር መሆኑን በመግለፁ ከችሎት

Placeholder Photo
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክሮች አልቀረቡም | ከውጭ የመጣችው እህቷ እንዳትጠይቃት ተከለከለች

በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክሮች አልቀረቡም። ( ግንቦት 15/2009) በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ችሎት የሚታየው የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ ለዛሬ ግንቦት 15/2009 ቀን የተቀጠረው ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመጠባበቅ ነበር።

nigist Yirga
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክር ለመስማት ተቀጠረ | የአቃቤ ህግ ምስክሮች ዝርዝር እንዲገለፅላቸው ያቀረቡት መቃወሚያ ተቀባይነት አግኝቷል

የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክር ለመስማት ተቀጠረ (መጋቢት 22/2009) ★የአቃቤ ህግ ምስክሮች ዝርዝር እንዲገለፅላቸው ያቀረቡት መቃወሚያ ተቀባይነት አግኝቷል። የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ የመቃወሚያ ብይን ለማንበብ የተቀጠረው ለመጋቢት 19/2009 ነበር። ሆኖም

tigist
የዕለቱ ዜናዎች

አቃቤ ህግ በእነ ንግስት ይርጋ ላይ ያለውን የክስ መቃወሚያ አስተያየት አላቀረበም | “ከተመዘገቡ ቤተሰቦች ውጪ አልጎበኝም” – ንግስት ይርጋ

አቃቤ ህግ በእነ ንግስት ይርጋ ላይ ያለውን የክስ መቃወሚያ አስተያየት አላቀረበም (የካቲት 7, 2007) *በቀን ለአንድ ሰአት ብቻ ነው ከቤተሰብ እንድገናኝ የሚፈቀድልኝ። ከተመዘገቡ ቤተሰቦች ውጪ አልጎበኝም። -ተከሳሽ ንግስት ይርጋ የዛሬ የካቲት 7,

NIGIST 1
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

በአርበኞች ግንቦት 7 ስም የተከሰሱት እነ ንግስት ይርጋ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያለቸውን ተቃውሞ አቀረቡ | መቃወሚያውን ይዘነዋል

በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት የተዘጋጀ (ጥር 23/2009) አርበኞች ግንቦት ሰባት ከተባለ ሽብርተኛ ቡድን ተልእኮ በመቀበል እና የሽብር ቡድኑ አባል በመሆን በአማራ ክልል ውስጥ ከ2008 መጨረሻ እስከ 2009 መጀመሪያ ከ200 መቶ ሚሊዮን ብር

NIGIST 1
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

የ24 ዓመቷ ወጣት ንግስት ይርጋ ከአርበኞች ግንቦት 7 ተልእኮ ትቀበል ነበር የሚል ክስ ተመሰረተባት | የክሱን ቻርጅ በPDF ይዘናል

የክሱ ቻርጅ በPDF እነ ንግስት ይርጋ የቀረበባቸው ክስ ተነበበላቸው እነ ንግስት ይርጋ ( ስድስት ሰዎች) በማእከላዊ ለአራት ወራት ጊዜ ከቆዩ በኋላ አቃቤ ህግ ክስ ታህሳስ 28 ቀን 2009 የሽብር ክስ መስርቶባቸዋል። የዛሬ

tigist
የዕለቱ ዜናዎች

ጎንደር ላይ ታስራ የከረመችው አክቲቪስት ንግስት ይርጋ የሽብር ክስ ተመሰረተባት

በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ጎንድር ውስጥ ለእስር ተዳርጋ ወደ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ተዛውራ ከአራት ወራት በላይ ያሳለፈችው አክቲቪስት ንግስት ይርጋና ሌሎች አምስት ሰዎች የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ታህሳስ

28053143 1634369303314855 2036700283 n
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

ከአማራ ተጋድሎ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ!! – በእነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ በንግስት ይርጋና በእነ ጀነራል አሳምነው ፅጌ የክስ መዝገብ እንዲሁም በሌሎች አማራዎች ላይ የተከፈተው ክስ በአስቸኳይ ተቋርጦ ይፈቱ

የህወሃት አገዛዝ በግፍ ያሰራቸውን የአማራ ልጆች በጥቂት ቀናት ውስጥ ሁሉንም ካልለቀቀ በመላው አማራ ምድር ላይ ከፍተኛ የሆነ አመፅ እና አድማ እንደምናካሂድ በጥብቅ እናስጠነቅቃለን!! በተለይም በእነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ በንግስት ይርጋና በእነ ጀነራል

nigist
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ

ጌታቸው ሽፈራው መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ

nigist
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

ንግስት ይርጋ በክሷ ምክንያት በደል እየደረሰባት እንደሆነ ተገለፀ

(በጌታቸው ሺፈራው) የ”ሽብር” ክስ የተመሰረተባት ንግስት ይርጋ በክሷ ምክንያት ማረሚያ ቤት ውስጥ በደል እየደረሰባት መሆኑን ጠበቃዋ ለፍርድ ቤቱ ገልፀዋል። ንግስት ይርጋ በቤተሰብ ጥየቃ ገደብ እየተደረገባት መሆኑን ለፍርድ ቤት አቤቱታ ባቀረበችው መሰረት ፍርድ

nigist
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

ንግስት ይርጋ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣት ገለፀች

ከኢትዮጵያ ሰብ አዊ መብቶች ፕሮጀክት በእነ ንግስት ይርጋ የክስ መዝገብ ብይን ለመስጠት በሚል በድጋሜ ቀጠሮ ተሰጥቷል የቃሊቲ ማረሚያ ቤት የፍ/ቤት ትዕዛዝ አላከበረም ተብሏል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የሽብር

14 2009
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

የብራና ሬዲዮ የነሐሴ 14 ቀን 2009 ዓም አጫጭር ዜናዎች | ወሎ ዩኒቨርሲቲ | በደቡብ ጎንደርና በምዕራብ ጎጃም | የዐማራ ባለሙያዎች ማኅበር | ንግስት ይርጋ

 በወሎ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የሆነ ምዝበራና ሙስና እንደሚፈጸም የኦዲት ሪፖርቱ አረጋገጠ፤   የወሎ ዩንቨርሲቲ በተለያዩ ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች ብሎም የአስተዳደር አካላት ለፍተኛ ምዝበራና ሙስና መፈጸሙን የሰሞኑ የኦዲት ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ዩንቨርሲቲው ምንም አይነት ደረሰኝ

gonder
መነሻ/የዕለቱ ዜናዎች

“ማእከላዊ ውስጥ ሴትነቴን ተመስርተው ጥቃት ፈጽመውብኛል” – አክቲቪስት ንግስት ይርጋ

#Ethiopia #AmharaProtests #FreeNigist ስም፡- ንግስት ይርጋ ተፈራ ዕድሜ፡- 24 አመት አድራሻ፡- ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 አሁን በእስር የምገኝበት፡- ቃሊቲ እስር ቤት    ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሀምሌ ወር 2008 ዓ.ም በጎንደር ተደርጎ የነበረው

ET52
ነፃ አስተያየቶች

‹‹በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች፣በይርጋ አይታገድም በምህረት ወይም በይቅርታ አይታለፍም!!!›› የዘር ፍጅቱን ግርዶሽ በህብረት እናስወግድ!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት   ‹በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች›› አንቀፅ  28 መሠረት  እንዲሁም የክልል ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥቶች ሕገ-መንግሥት ላይ የሠፈረው ‹‹በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች›› አንቀፅ  29 መሠረት  ‹‹ኢትዮጵያ ባፀደቀቻቸው

addis Abab
ነፃ አስተያየቶች

አዲስ አበባ ከአቡጃ እና ከብራሰልስ ልትማር የሚገባት ተሞክሮ – ይርጋለም (PhD.)

ይርጋለም (PhD.) በኢትዮጲያ ውስጥ ለተከሰተው ለውጥ የአዲስ አበባ ጉዳይ እንደ አንድ የለውጡ አቀጣጣይ ነዳጅ ቢሆንም ከተማዋ የለውጡን ትግል በመምራትም ሆነ በመሳተፍ የጎላ ሚና አልነበራትም። በዚህ ምክንያት አዲስ አበባ መቼነው ከእንቅልፏ የምትነቃው እየተባለች

guji
የዕለቱ ዜናዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን በሚኖረው የጌዴኦ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ  የሚገኘው የጅምላ ግድያና ጥቃት  በአስቸኳይ ይቁም!!!!!

በአገራችንን ባለፉት ሀያ ሰባት (27) ዓመታት ውስጥ ገዢው መንግስት እያካሄደ በሚገኘው ኢፍትኃዊ የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንዲሁም በሚወስደው የሠብዓዊ መብት ጥሰት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ የመናገርና የመጻፍ ሕገ-መንግስታዊ መብቱ እንዲሁም ሰው ብቻ በመሆኑ በተፈጥሮ የተቸረው ዲሞክራሲያዊ

NIGIST 1
ነፃ አስተያየቶች

የወጣት ንግሥት ይርጋ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ውደ ትግሉ ሜዳ ይጠራል !

በሙሉቀን ተስፋው ወጣት ሴቶች ለነፃነት ትግሉ የሚነሱበት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ። የአንዳርጋቸው ፅጌ መታሰር ሚልዮኖችን ወደ ትግሉ ሜዳ እንዳስገባ ሁሉ የንግሥት ወደ መሰቃያ ቦታ መውሰድ ሚልዮን ኢትዮጵያውያንን ወደ ትግል ሜዳ ያስገባል። ወጣት ንግስት