የህወሐት መጨረሻ – ጋሻው መርሻ

75f01aa06ff4c8b143c5008012ee844c 6
ሰማይ ከፍ መሬት ዝቅ ብትል ከህወሐት ጋር እርቅ አያሥፈልግም። ህወሐት ጠላት ነው። ጠላት ያልነው እኛ አይደለንም፣ ራሱ ህወሐት ነው ናችሁ ያለን። ጠላት ናችሁ ብሎ እኛን ለማጥፋት ከሠራ 46 ዓመታት ተቆጥረዋል። ከህወሐት ጋር ያለው አማራጭ ታግሎ መጣል ብቻ ነው፡፡ አንዳንዶች ህወሐትን የተሸነፈ ቡድን ነው ሲሉ ይደመጣሉ። ይህ ፈጽሞ ሥህተት ነው። በአሁኑ ወቅት ህወሐት የቆሰለ እንጅ የተሸነፈ ባላንጣ አይደለም። የቆሰለ ባላንጣ ደግሞ አደገኛ ነው። የቆሰለ ባላንጣ ቁስሉ እያመረቀዘ ያቆሰለውን አካል ያሥታውሰዋል። ቁስሉ በጠዘጠዘው ቁጥር አቁሳዩ አካል ትውስ ይለዋል።
በአንዳች ታምር ቁስሉ ቢሽርለት እንኳን ለምጹ አብሮት ስለሚኖር ለአቆሰለው ቡድን የሚሽር ልብ አይኖረውም። የህወሐት እና የአማራ ግንኙነትም ይህንን ይመስላል። አማራው ህወሐት የሚባለውን ቡድን በሚገባ አቁስሎታል። ጨርሶ መቃብሩ ላይ 12 ቁጥር ሚሥማር መቸንከር ግን ይቀረዋል። እሱ ሳይሆን ወደኋላ የለም። ያን ሳያደርጉ ወደኋላ ማፈግፈግ ራስን ለበቀል ማጋለጥ ነው።
አማራው ለህወሐት የሚራራ ልብ ሊኖረው ከቶ አያሻም። እነዚያ ሰዎች ናዚ ጀርመኖች በአይሁዶች ላይ እንደፈፀሙት ሁሉ ቢችሉ የአማራን ህዝብ እንደ ሰም አቅልጠው እንደ ብረት ቀጥቅጠው በእሳት ቻምበር ሳሙና ቢያመርቱበት ፍላጎታቸው ነው። ከጥንት አብሶ የተጠናወታቸው የአማራ ጥላቻ እድሜያቸው ገፍቶ፣ ጉልበታቸው ዝሎ፣ አይናቸው ሟምቶ እንኳን ወደኋላ አላሉም።
116908282 294199165368202 4184009314949968158 nለንስሃ የሚሆን ሽራፊ ልብ የላቸውም። ግብረሰዶም የፈጸሙ፣ የወንድሞቻችን ብልት ያኮላሹ፣ በቡድን የደፈሩ፣ እህቶታችን ጡታቸውን በጉጠት የነቀሉ፣ ህጻናትን የረሸኑ፣ በወልቃይት እና ራያ ብሎም በመላ ሃገሪቱ ዘር ማጥፋት የፈጸሙ (አሁንም እየፈፀሙ ያሉ)፣ አሥከሬን የሚደበድቡ፣ አውሮፕላን እና መርከብ ከእነ ነፍሱ የሰረቁ፣ አገር የሸጡ፣ ህዝባችን ለገባበት አሥቸጋሪ ነገር ሁሉ ተጠያቂ የሆኑ የወያኔ ሽማግሌዎችን ጉሮሯችው ላይ ቆሞ ካቴና በማጥለቅ በሮማናት አደባባይ ሌባ ሌባ በሚል ማጀቢያ የፉጥኝ አሥሮ ለህግ ማቅረብ የግድ የሚልበት ዘመን ላይ እንገኛለን።
በህዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት የፈፀሙ እና ያሥፈፀሙ ሰዎች ይርጋ ይሁን ሽምግልና በሚባሉ ማዘናጊያዎች ታጅለው በፉከራና በድንፋታ መኖር የለባቸውም። የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው። ተፈጥሮ እንኳን እንዳትቀድመን መፍጠን ይገባል። ይህ ቡድን ህልው ሆኖ እስካለ ድረስ የህዝባችን መከራ መቀጠሉ አይቀሬ ነው። የኦሮሞ ጽንፈኞች የሚያሳዩት ያልተገባ ጋጠወጥነት የህወሐትን ሃጢያት ሊሽርለት ወይም ሊያቀልለት አይችልም። በእርግጥ ለኦሮሞ ጽንፈኞችም ይሁን ለሌላው ችግር ሥፖንሰሩ ህወሐት ነው። የዚህ ቡድን ፍጻሜ ብዙ መሠናክሎችን እንድናልፍ ማድረጉ የማይታበል ሃቅ ነው።
በእርግጥ ህወሐት አገር ዘርፎ መቀሌ መሽጎ በተለያዬ የአገሪቱ ክፍል የግጭት ነጋዴዎችን በመከራየት ለሚያደርሰው ጉዳት የፌድራል መንግስቱ ተጠያቂ ነው። ህወሐት እዚህ ደረጃ ላይ ሳይደርስ በጊዜ መቆረጥ ነበረበት። ይሁን እንጅ ለአማራው ማሥፈራሪያ ይሆነናል በሚል የተሳሳተ ግምት እስካሁን ህልውናው እንዲቀጥል መደረጉ ለሽማግሌው ቡድን የልብ ልብ እንዲሰማው ማድረጉ አልቀረም። በዚህም የተነሳ ወታደራዊ ትርኢት እስከማድረግ እና እስከ ማሥፈራራት ደርሷል። በእርግጥ ፈሪ ልቡ በፍርሃት እየራደም ቢሆን መፎከሩ አይቀሬ በመሆኑ የህወሐት ፉከራ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም።
ይሁን እንጅ <<ሙት ይዞ ይሞታል>> እንዲሉ በዚህ ፉከራውና የበቀል ጥሙ በህዝባችን ላይ ያልተጠበቀ ጉዳት ሊያደርስ ሥለሚችል በጥንቃቄ መከታተል ይገባል። ከመከታተል ጎን ለጎን ይህን ደም መጣጭ ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ታሪክነት ለመቀየር የተቀናጀ ስራ ያሥፈልጋል። ህወሐትን ከእነ ሙሉ የንግድ አምፓየሩ ዶግ አመድ ማድረግ የዛሬ የቤት ሥራችን መሆን ይገባዋል።
የትግራይ ወጣቶች እና አገር ወዳድ ምሁራን ለዚህ ተባባሪ ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል። ህወሐት የሚባለው ቡድን መመታት ትርፉ ለሁሉም ሥለሆነ መላው ህዝብ ተባባሪ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ። የህወሐት መመታት የሚያሥቆጣቸው ጥቂት ቀለብ የሚሰፍርላቸው ቡድኖች ብቻ ናቸው። እነርሱ ደግሞ አብረው የሚመቱ ሥለሆነ ብዙም ቁጥ የሚጣልቸው አይደሉም።
በእርግጥ የአምገነኖችን የመጨረሻ ታሪክ ላጠና ሰው የህወሐትም መጨረሻ እንደ ጋዳፊ ከመሆን የሚዘል አይደለም። መለስ ዜናዊ የተባለው ግብዳ አምባገነንም አበበ በለው በተባለ ጋዜጠኛ ድምጽ ነው በድንጋጤ ደርቆ ከምድረ ገጽ የጠፋው።
በእርግጥ ከላይ እንዳልኩት ህወሐትን እድሜውን ባራዘምንለት ቁጥር መልሶ የማንሰራራት እድል ሊያገኝ የሚችልበት አጋጣሚ ዜሮ አይደለም። ስለሆነም መላው ህዝባችን ህወሐት የተባለውን የሽፍታ ቡድን በየ ክልሉ ካቋቋማቸው ምርኩዞቹ ጋር ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለመቅበር መተባበር አለበት ብዬ አስባለሁ።

4 Comments

 1. ከዉጭ አገር ሁነህ ከጭንቀትና ንዴት ብዛት እንዲህ ያለ ጽሁፍ ማቅረብ ያለ ነዉ። አማራ፡ ትግራይ ማልቱ አይጠቅምም። በአሁኑ ጊዜ ብዙ ሰዉ ጸሃፊ ሆኗል። የጥላቻ፡ አክራሪነት፡ የንዴትና ከእዉነታ የራቀ ሃሳብ ብቻ እየቀረበ ይገኛል። ሚዛን ለመድፋት ዶክተር፡ ፕሮፊሰር የሚል እያስቀደሙ የግል አጀንዳ ያላቸዉና አዉነታዉ የሌላቸዉ ሰባኪዎች በዝተዋል። ይሄዉ ነዉ። ምን አዲስ ነገር የለም።
  የጋራ ጠንካራ መንገስትና አገር ለመገንባት ተባብረን በትግስትና መቻቻል መስራት ይሻላል።

  • አርአያ እንደው በምትወደው ሞሶሌኒ ይሁንብህ እነዚህ ዘመዶችህ ወደብ ለኢትዮጵያ አይገባትም አሉ ኢትዮጵያ አንድነቷ አይጠቅማትም ትበታተን አሉ ዜጋ ገደሉ በጠራራ ጸሀይ ሰረቁ የቀን ጅብ ሆኑ እንዴት ሁኖ ነው ከነዚህ ስዎች ጋር አገር የሚገነባው። አረ አትቀልድብን ይሄኔ ወይ ቻይና ወይ አሜሪካ ወይ አውሮፓ ቤትም በተዘረፈ ብር ገዝተውልሀል ። ያ ሁሉ ዝርፊያ ግድያ ሀገር ማስገንጠል አልበቃ ብሎህ ሚሳየል ወደርክብን ልቦና ይስጥህ እንላለን። ከጥፋት ድርና ማግ ስለተሰራችሁ ወደሰውነት ትመለሳላችሁ ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።

 2. የትግሬ ወጣቶች ወታደሮች ለ ስብሀት ነጋ ብላችሁ አተሙቱ ባገኛችሁት አጋጣሚ ወደ ኢትዮጵያ እየመጣችሁ ስደተኝነት ጠይቁ መብታችሁ ነዉ። ሊያሰፍጇችሁ ነዉ እግርህ ቢቆረጥ አይንህ ቢጠፋ አባይ ጸሀዬ አያዉቅህም ስዩም መስፍንና ጌታቸዉ ረዳ ወደ ጦርነት አይሄዱም ነቃ በል። በዘረፋ የተገኘ ትንሺ ነገር ሊወረዉሩላችሁ ይችላሉ ይህ ግን ህይወት የሚሰጥበት አይደልም አካል የሚጎድለበት አይደለም የትግሬ ወጣቶች ነቃ በሉ የትግሬ ወጣቶች የተደገሰላችሁ ብዙ ነዉ አስቡበት።

 3. መሪ የሌለውሕዝብ አማራ፣መከራ የተደራረበበት ጨቋኝ በሚል ስም የሚገደል የሚፈናቀል፦አማራ፤ትልቅ ሕዝብ ሆኖ እያለ በቁጥር ያሳነሱት ሕዝብ፦አማራ፤መሪዉን እንዳይመርጥ በማድረግ የደነዘዙ ፣የአማራን ትልቅነት የማይመጥኑ ወፋፍራም አሳማ ደመቀና ገዱን የመሰሉ መሪዎች በትግሬ ተቀብተው የተሰጡን ሁለተኛነትን በዘመነ ኦሮሞ ያስቀጠሉን፤የጀዋርና አብይ ትራጀዲያዊ ተከታታይ አማራን ገድሎናአፈናቅሎ አገር የመበተንን ትወና በማጀብ፣እንወክልሀለን የሚሉት ህዝብ ሲሰደብ፣ሲገፋ በዝምታ በስልጣን የሚቀጥሉ ሆድ አደሮች መሪ ያለው ፦አማራ፤መሪ በቀጥታ በአብይ የተሾመልህ ፦አማራ።
  ምን ብናጠፋ ነው እንዲህ የምንቀጣው፣የምንታፈነው?ኦሮሞ ጀዋርን እንደሚጠብቀው አማራ የሚጠብቀው መሪ ያጣነው?እንደ አብይ አገር እየመራ የአማራን ጥቅም ከሚያቀነቅን ቡድን ጋር በመመካከር የአማራን ዘላቂ ጥቅም የሚያስከብር አማራ የመንግስት ባለስልጣን የማይኖረን?
  እባክህ አምላክ መሪ ስጠን፦በጠላት ያልተሾመ ፣መሪነትንበሀላፊነት የሚወጣ እንጅ ከመምህርነትናችግኝ ተካይነት ስራ ለመውጣት ወደፖለቲካ ከገባ ዱልዱም ፖለቲከኛ ሰውረን።አሜን

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.