/

የዐማራዉ ችግር አንደ ወይራ ሥር የሰደደ እና እንደ ሠርዶ ዉስብስብ ነዉ – ሙላት በላይ

እንደ ወይራ ሥር የሰደደዉን እና እንደ ሰርዶ የተዉሰበሰበዉን ችግር ለመፍታት የችግሩን ይዘቶች እና ዐይነቶች ለይቶ በማወቅ ዓልሞና አቅዶ መስራትን ይጠይቃል፡፡በመሆኑም ይህን ችግር እንፈታለን ብለን የቆምን አካሎች የዐማራዉ ጠላት ማን ነዉ? የጥላቻዉ ምክንያት ምንድን ነዉ? የድርጊቱ አስፈጻሚ ማንነዉ? ፈጻሚ ማን ነዉ? ማስፈጸሚያዉ ምንድን ነዉ? አፈጻጸሙ እንዴት ነዉ?ግቡስ ምንድን ብለን በመጠየቅ ለጥቄዎቹ ተገቢና ትክክለኛ መልሶች ማግኘት አለብን፡፡በመልሶች እርግጠኛ ከሆነ፤ በአጭር ጊዜ እና በረጅም ጊዜ አቅደን በቁርጠኝነት እና በጽናት ችግሩን ለመፍታት መንቀሳቀስ ይኖርብናል፡፡ለዚህ ሁሉ መነሻ እና መድረሻችን ትናንትን ያላወቀ ዛሬን እና ነገን አያዉቅም ፤ወይም የዛሬዉ መሰረት ተናንት ነዉና የኢትዮጵያን ታሪክ በቅጡ ማወቅ አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን ግዴታ ነዉ፡፡ ታሪክ የአንድ አገር ሕዝብ እና ማኅበረሰብ ማሳያ መስታዉት ነዉ፡፡በመሆኑምረጂሙን የኢትዮጵያ ታሪክ አንጓ የሆኑትን እንቃኛለን፡፡ —–[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]-—-

 

ሙላት በላይ

[pdf-embedder url=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2020/08/ከ.ች.አ-4.pdf” title=”ከ.ች.አ 4″]

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.