ተብአዴን፣ ተካድሬዎቹና ደጋፊ ምሁራኑ መልካም ነገር የሚጠብቅ መጪ ኑግ ይሆናል ብሎ የሚያምን ብቻ ነው! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

Beaden ተብአዴን፣ ተካድሬዎቹና ደጋፊ ምሁራኑ መልካም ነገር የሚጠብቅ መጪ ኑግ ይሆናል ብሎ የሚያምን ብቻ ነው!  በላይነህ አባተ

አምስቱ ዘመን እየተባለ በሚጠራው ሁለተኛው የጣሊያን ጦርነት ወቅት ፋሽሽት አማራን ሊያጠፋ መርዝ እንዳርከፈከፈበት ይታወቃል፡፡ ዳሩ ግን በአምስቱ ዘመን ከደረሰበት እልቂት በይህ አድግ የወሮበሎች አገዛዝ የደረሰበት የዘር ማጣፍት ወንጀል እጥፍ ድርብ ይበልጣል፡፡ የአሁኑ ዘር ማጥፋት ከአምስቱ ዘመን የዘር ፍጅትም የከፋው አማራ እንደ አምስቱ ዘመን በፋኖ አርበኛዎች መመራቱ ቀርቶ ብአዴን በሚባል የባንዳዎች ጥርቅም በመታሰሩ ነው፡፡

በየትኛውም አለም ከሃዲና ባንዳ የወጣበትን ማህበረሰብ ባለቤት እንደሌው ደን ሲያጨፈጭፍ እንጅ ሲታደግ እንዳልታየ ይታወቃል፡፡ ብአዴን በአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት የተነሱ ጭራቆች አማራን ለመጨፍጨፍ ተአማራ ዛፍ የዠነጠፉት እጀታ መሆኑን እንኳን ሕዝብ ራሱ እጀታውም የሚያውቀው ነው፡፡

ተአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት የተነሳው ሰይጣን የእንግዴህ ልጆችን አንስቶ መጀመሪያ ኢህዴን ቀጥሎም ብአዴን ብሎ እንደሰየማቸው ታሪክ የከተበው ነው፡፡ እነዚህን የእንግዴህ ልጆች እምብርታቸው እስቲገለበጥ እያበላም  እንደ ባሪያ ሲጠቀምብቻው እንደኖረ የታወቀ ነው፡፡ የለገሰ ዜናዊም ሆነ የአሁኑ የኢህዴግ ቡድን አንድም በሆዱ የማይገዛ አሳማ በአማራ ጫንቃ እንዳላስቀመጠ ታሪክ ሲያነሳው የሚኖር ነው፡፡

የበፊቶቹም ሆነ የአሁኖቹ በአማራ መቃብር መንደር ለመገንባት የሚመኙት ጭራቆች አማራን የሚጨፈጭፉት ብአዴን በሚባል እግር ብረት አስረው እንደሆነ የሚታይ ነው፡፡

ዓለም ከተፈጠረች ጀምሮ ከገጠሙት ችግሮች ሁሉ የዛሬው የአማራ መከራ የከፋው በብአዴንና በቀላዋጭ ምሁራን ምክንያት ነው፡፡ ተብአዴን በተጨማሪ ቀላዋጭ ምሁራን አማራን ከመጥፋት ለማዳን የተነሱትን እንደነ ፕሮፌሰር አስራት ያሉ አርበኞች እያብጠለጠሉና እየጠለፉ ለዛሬው የአማራ እልቂት መንገዱን መጥረጋቸው የታወቀ ነው፡፡

ብአዴንና አለቅላቂ ምሁራን አማራን ለመታደግ የሚነሳውን አርበኛ ሁሉ ተአማራ አጥፊዎች ጀርባ ተሰልፈው ያጠፉና በካድሬዎቻቸው አማካኝነት “ተብአዴንና ተይህ አድግ ውጪ ምን አማራጭ አለ?” እያሉ የአሳማ ጥሩንባ እንደሚነፉም የታወቀ ነው፡፡

ህወሀት እንደ አንባሻ የጠፈጠፈው ብአዴን ድንግልናውን ተወሰደው ካድሬና ህወሀት ለአማራ መጨፍጨፊያ ተጠረበው እጀታ ተብአዴን በፍቅር ተሚሟዘዘው ቀላዋጭ ምሁር ደህና ነገር መጠበቅ መጪ ኑግ ሊሆን ይችላል ብሎ እንደ ማመን ነው፡፡

ለማታውቁት መጪ ኑግ የመሰለ ከኑግ ሰብል ጋር የሚበቅል አረም ነው፡፡ ተኑግ ጋር የሚበቅል መጪ ከኑግ የበለጠ ይፋፋል፤ የኑግ የመሰለ ቢጫ አበባም ያዋጣል፡፡ ዳሩ ግን ከንቱው መጪ ፍሬ ማፍራቱን ይተውና ኑግን ሲያጠፋ ይውላል፡፡

እንደ አረሙ መጪ አረሞች ብአዴን፣ የብአዴን ካድሬዎችና ቀላዋጭ ምሁራንም የአማራ ሥም ተሸክመው፣ የአማራ መልክ ይዘውና የአማራ ተረት እየተረቱ በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ አማራን ሲከፋፍሉና ሲያጠፉ ይውላሉ፡፡

በደንብ ላጤነው ብአዴኖች፣ ካድሬዎቻቸውና የእነሱ ደጋፊ ቀላዋጪ ምሁራን በአማራ ላይ የሚፈጥሙት በደል መጪ በኑግ ላይ ከሚፈጥመው በደልም እጅግ የከፋ ው፡፡ ተብአዴን፣ ተካድሬዎቹና ደጋፊ ምሁራኑ መልካም ነገር የሚጠብቅ መጪ ኑግ ይሆናል ብሎ የሚያምን የእንግዴህ ልጅ ብቻ ነው! አመሰግናለሁ፡፡

ሐምሌ ሁለት ሺ አስራ ሁለት ዓ. ም.

 

7 Comments

 1. ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው::ሁሉን ብአዴን ብትረግም ብታብጠለጥል ተሳድቦ ለተሳዳቢ ከመወርወር ውጪ በዚህ ወቅት ለአማራ ህዝብ ለመደራጀት የሚጠቅመው የለም:: እኔ በግሌ አማራነትህ እራሱ ያጠራጥረኛል:: ግጥሞችህን አልፎ አልፎ አያቸዋለሁ በብዙ ድብርት ውስጥ ሆነህ የምትፅፋቸው ጨለምተኛ ናቸው:: አንተ የምታብጠለጥላቸው ብአዴኖች ናቸው ወያኔን መቀሌ ያባረሩትና ኢትዮጵያን ነፃ ያወጡ:: በዬትም ሀገር የህዝብ መከራ የሚሰፋው በተራ ካድሬና ጀሌው ሳይሆን በቁንጮ አመራር ነው:: የብእዴን አመራሮች ደግሞ በመለስ ዜናዊ የተመለመሉ የአማራ ደም የሌላቸው ናቸው:: ብአዴን ሽባ ቢሆን ምንም አያስገርመኝም::

  ያ ትናትና ነው:: ፅሁፍህ ከአመታት በፊት ቢሆን ቁምነገር ይኖረው ነበር:: አንተም ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ የድል አጥቢያ የጀብደኝነት ወኔ እርግጠኛ ነኝ በወያኔ ዘመን አልነበረህም:: እንደኔ ሸሽቶ ውጪ ያለው ህይወቱን ግንባሩን ሰጥቶ የሚታገለውን በጅምላ ሆዳም የማለት ሞራል አይኖረኝም:: አንተም አይኖርህም::ሁሉም አማራ ሆዳም ሊሆንም ከቶ አይችልም ይህ ከተፈጥሮ ህግ ጋር ይፃረራል:: ሁሉን ጥላሸት የሚቀባ ባሁኑ ጊዜ የወያኔ ደላላ ብቻ ነው::ሀገር እየፈረሰች አማራው ለከፍትኛ ግጭት እየተጋለጠ ብአዴንን ማብጠልጠልና አማራን መከፋፈል የሚጨምረው ነገር የለም:: የሚገርመው በዚህ አደጋ ወቅት ብዙ ተስፋ የማይባቸው የአብን አመራር በሰከነ ሁኔታ ነገን አሻግረው በማየት ከአማራ ብልፅግና ጋር መናበባችው ለሁሉም አማራ ተስፋ ሰጪ ነው:: ይህ ነው ለእኔ እውነተኛ የአማራ ልጅ!!

 2. ተሰማ የአርባ ሁለት አመቱ የብአዴን አገልጋይነትና የአማራ ፍጅት የአሁኑም በብአዴን ፋኖ አሳዳችጅነት የሚጨፍጨፈው አማራ የማይሰማው ገለባ የብአዴን ካድሬ መሆኑን ራሱ አሳበቀ፡፡

  አማራን ሌሎች ሲያርዱት ብአዴን የሚያሳድደው የአማራን ፋኖ ነው፡፡ ተሰማ የሚደግፈውም ብአዴንን ነው፡፡ ተሰማ ወይ ብአዴን አለዚያም ወደል የብአዴን ካድሬ ነው፡፡ እንደ ተሰማ ያሉ ገለባ የብአዴን ካድሬዎች እስካሉ ድረስ ፋኖ መሳደዱ የማይቀር ነው፡፡ ፋኖ ካልተድራጀ ደሞ የአማራ መከራም መርዘሙ ነው፡፡ አማራ ብአዴንንም ሆን የብ አዴን ካድሬዎች ወግድ በል፡፡

 3. Tesema

  How much do you get paid? Kelawach yewoyanie Biaden cadre mehonkn asmesekerk. Belayneh Abate’s article is timely and right on the point. Beaden has to be eliminated if Amara want to have freedom. Beaden is a bastard organization Without a drop of Amara blood in their vein. They are outsiders with no relation to Amara at all. But the rope is getting tighter on their neck. How can any organization be afraid to call these genocide as Amara genocide. We the people will never forget this. No matter how much they try to hide this horrendous crime against Amara by savage Oromo fanatics, we the children will raise the issue and beaden is the main Guilty party among others.

 4. መስፍን

  የተባልክ ደደብ ወያኔ::
  እኔ ማንም ሊከፍለኝ የማይችል ሰው ነኝ:: ባንተቤት ብአዴንን ቦርቡራችሁ ካዳከማችሁ በሗላ አማራን ነፃ ታወጣላችሁ? አማራ ደግሞ ሞኝ ነው: ይከተላችሗል::እራሳችሁ ምስኪኑን አማራ አስጨፍጭፋችሁ አሁን የአዞ እምባህን ትረጫለህ:: እናንተ የምትመኙት የአማራና ኦሮሞ ጦርነት የከሸፈው እናንተ ያሰማራችሗቸው የኢስላሚክ ኦሮሞ ጨካኞች ክርስቲያን ኦሮሞውንም ከአማራ ስይለዩ ጨፈጨፉ ::ንብረታቸውንም አወደሙ::በሚገርም ተአምር አሁን ኦሮሞውንና አማራውን በአንድነት እንዲቆም አደረጉ:: ወያኔ ከዝርፊያ ውጪ ደደብ ፖለቲካ ስለሚያራምድ ለአንተ መስፍን አይነቶች የቀለብ ተቆራጭ ከትንሽ ጊዜ በሗላ ያቋርጥልሀል:: get it translated, bonehead !

  • Tesema,

   I don’t think your feeble mind can understand this subject. Yes beaden should be the main target if Amara need to be liberated. Isn’t beaden the one who are killing fanos. The fanos were the one who protected Amaras, fanos stopped the Kemise, wollo and ataye, shewa invasion, the fanos were the ones who stopped the benishangul amara massacre. Do yo have any idea what asamnew tsige accomplish with the Amara fanos? Isn’t the fanos who stopped the Kimant mercinery send by Tplf? Then why is your beaden killing and imreasoning fanos? Only People like you who process and analyze everything through their belly not their mind Think beaden is good for Amaras. Amara people can only be free if and only if the get rid of beaden. Trust me we are working on that and on our way hodams like you will be a road kill. Either you are a paid agent or a clueless beginner with a computer. If you are Amara, go back to your cadre school and learn the abc of politics. This is an advice from a bonehead who can open your feeble mind fix and put it back together. I hope you can read this elementary English. Yeweyanew beaden Delala mallet anten ayehu. I still ask you about how much you are paid by weyane’s beaden? I am sure tomorrow you will have a slogan for the release of bereket Simon. If you don get this please howl for help, I will try to write it in simple amaharic. At last Go back to your room, find a broken mirror and see yourself and ask who am I? Then come back and tell us the revelation.
   Good day

 5. FACT : Like it or not, for the last half a century the aristocrat feudal bourgeoisie’s children or grand children are always considered aristocrat feudal bourgeoisie in many Ethiopians’ eyes, that view did not change even today.

  You cannot find one “aristocrat feudal bourgeoisie’s child/ grand child” in EPRDF or PP leadership , noway . Maybe EPRDF PP put one or two puppets which others pull the strings.

  The systemic attack on the Aristocrat Feudal Bourgeoisie and their children is so embedded for 50+ years in the society’s culture it will take the mother of all reforms to bring lasting reconciliation , so far nothing has been done to address the issue head on by EPRDF or PP except as you said PP and EPRDF choose to look the other way or window dress the issue.

  Remember :
  Meles Zenawi said “”We killed Amara and burried Amara” , when he killed Professor Asrat Woldeyes.

  Shimelis Abdissa said “We broke nephtegna”

  Inferiority complex is what Meles Zenawi and Shimelis Abdissa both got in common.

 6. Man Tamrat that is, where and how did you get your percentages? You should have represented yourself or as usual you think you are the supernatural who knows everything for everyone. Unfortunately, the leadership you admire have absolutely no leadership abilities. You just admited poverty in childhood leads to poverty in decision making and leadreship qualities.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.