‹‹በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች፣በይርጋ አይታገድም በምህረት ወይም በይቅርታ አይታለፍም!!!›› የዘር ፍጅቱን ግርዶሽ በህብረት እናስወግድ!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ET52

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት   ‹በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች›› አንቀፅ  28 መሠረት  እንዲሁም የክልል ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥቶች ሕገ-መንግሥት ላይ የሠፈረው ‹‹በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች›› አንቀፅ  29 መሠረት  ‹‹ኢትዮጵያ ባፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እና በሌሎች የኢትዮጵያ ህጎች ‹‹በሰው ልጅ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች›› ተብለው የተወሰኑትን ወንጀሎች፣ የሰው ዘር የማጥፋት፣ ያለፍርድ የሞት ቅጣት እርምጃ የመውሰድ፣በአስገዳጅነት ሰውን የመሰወር ወይም ኢሰብዓዊ የድብደባ ድርጊቶችን በፈጸሙ ሰዎች ላይ ክስ ማቅረብ በይርጋ አይታገድም፡፡ በህግ አውጭው ክፍልም ሆነ በማንኛውም የመንግሥት አካል ውሳኔዎች በምህረት ወይም በይቅርታ አይታለፍም፡፡›› 1

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕገ-መንግስት

‹‹ እኛ የአኝዋ፣ የንዌር፣ የመዥንግር፣ የኦፖና ኮሞ ብሔረሰቦች ለተፋጠነ ኢኮኖሚ እድገት ለዘላቅ ሠላምና ዲሞክራሲ የምንበቃው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክን ሕገ መንግሥት መሠረት ያደረገና የክልላችን ተጨባጭ ሁኔታዎችን የገናዘበ የክልላችን ሕገ መንግሥት ሲኖረን መሆኑን በውል በመረዳት ›› 2

የቢኒሻንጉል ጉሙዝ  ክልላዊ መንግሥት ሕገ-መንግስት

‹‹ እኛ የበርታ፣ የጉሙዝ፣ የሽናሻ፣ የማኦና የኮሞ ብሔረሰቦች እና ሌሎች በክልሉ የሚኖሩ ህዝቦች  ለተፋጠነ ኢኮኖሚ እድገት ለዘላቅ ሠላምና ዲሞክራሲ የምንበቃው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክን ሕገ መንግሥት መሠረት ያደረገና የክልላችን ተጨባጭ ሁኔታዎችን የገናዘበ የክልላችን ሕገ መንግሥት ሲኖረን መሆኑን በውል በመረዳት ››3

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ሕገ-መንግሥትና አስሩ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥቶች ህገ-መንግሥት በስብዕና ላይ ስለሚፈጸም ወንጀሎች፣ በይርጋ አይታገድም!!! በምህረት ወይም በይቅርታ አይታለፍም!!!  ስለዚህ የሰው ዘር የማጥፋት፣ ያለፍርድ የሞት ቅጣት እርምጃ የመውሰድ፣ በአስገዳጅነት ሰውን የመሰወር ወይም ኢሰብዓዊ የድብደባ ድርጊቶችን በፈጸሙ ሰዎች ላይ ክስ ለማቅረብ አስፈላጊውን መረጃዎች በማስቀመጥና በማከማቸት ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ እንደሚቻል ተረድቶ የሕገአራዊት ዘመንን ወደ ህገሰው ዘመን ማሻገር እንደ ሰው የሚያስቡ ዜጎች በዘርና ኃይማኖት ፍጅት ጠንሳሽ የመንጋና ጅምላ ቡድኖችን ለህግ የማቅረብ ኃላፊነት አለባቸው እንላለን፡፡

 • በ1984 ዓ/ም ከ300 በላይ የአማራ ዜጎች ላይ የዘርና የኃይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ በሐረር የጅምላ የዘር ጭፍጨፋ በበደኖ፣ ጋራሙለታ፣ ጨለንቆና እንቁፍቱ ገደል በኦነግ፣ ኦህዴድ፣ ህወሓት ግብረአበርነት በሰው ዘር ላይ የተፈጸመ ኢስብዓዊ ወንጀል ክስ በአማራ ክልል በኩል በአስቸኮይ ይቅረብ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ

https://www.Youtube.com/watch?v=E6UEc9WizBs/ ESAT human right eyewitness testimony the massacre of Bedeno 1992 Ethiopia

የአማራ የዘር ፍጅት በ1990 ጉራፈርዳ በደቡብ ክልል ፕሬዜዳንት በአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ትእዛዝ በጉራፈርዳ ብዙ ሰው ሞተ፣ ከመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ሰዎች ተፈናቀሉ ወንጀለኞቹ እስካሁን ለፍርድ አልቀረቡም፡፡

https://www.Youtube.com/watch?v=EcZJIFUKx9M/Aug 25,2016

 • የ1997ዓ/ም ህወሓት ኢህአዴግ ዘመን በመለስ ዜናዊ ትእዛዝ በምርጫ ስበብ ሁለት መቶ ዜጎችን የተገደሉበትን ምርጫ አጣሪ ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ሆነው የተሸሙት ዳኛ ፍሬህይወትና ዳኛ ወልደሚካኤል ሪፖርታቸውን ለፓርላማ እንዳያቀርቡ በዶክተር አብይ አህመድ ዘመን መታገዳቸው  ተነስቶ ለህዝብ ሪፖርቱ ይፋ እንዲሆንና የህግ ሉዓላዊነት በሃገሪቱ እንዲሰፍን ጅምሩን ሀ፣ሁ እንድንል ይሁን፡፡
 • በ2003ዓ/ም በጋምቤላ የዘር ፍጅት አራት መቶ ሃያ አራት የአኝዋክ ዜጎች የዘር ፍጅት ተፈፀነባቸው፡፡ በጋምቤላ ክልል ዜጎች እስራት፣ ግርፋትና ሰደት በህወሓት ኢህአዴግ ባለስልጣናት ተፈፅሞባቸዋል፡፡ በድርጊቱ አባይ ፀሓይዬ የፌዴራል ሚኒስትር፣ ዶክተር ገብረአብ በርናባስ ከህወሓት፣ ሜጀር ፀጋዬ በየነ ተካፍለዋል፡፡ ኡባንግ ሜቶ (Mr. Obang Metho is the founder and executive director of the Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE).) የዘር ፍጅቱን በተጠቂዎቹ ወገን የክስ ቻርጅ በመቅረብ የዘር ፍጅቱን ፈፃሚዎች በአስቸኮይ ለህግ ማቅረብ የዘር ፍጅት እንደሚያስጠይቅ ገዳዬች መቼም ጊዜ ቢሆን ከተጠያቂነት እንደማያመልጡ ያስተምራል እንላለን፡፡ On December 13, 2003, members of the Ethiopian military and other ethnic groups massacred more than 400 people in the town of Gambella. Since that time, the Anuak have continued to suffer genocide and other on-going crimes against humanity.In the months following the December 2003 massacre, many Anuak expatriates felt scattered and powerless in their efforts to raise awareness of the oppression against their people and to help family members in immediate danger. Compounding this frustration was the lack of coverage of this tragedy by the international press. (http://www.anuakjustice.org/)
 • በ2007ዓ/ም በሱማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦጋዴን ዜጎች ላይ የተፈጸመ የዘር ፍጅት በቆሬ፣ ጎዴ፣ዋርዳሂር፣ ፊቅና ፣ ደጋሃቡር ክስ በሙስጠፌ
 • የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሲዳማ ህዝብ ላይ አዋሳ ሎቄ ህዝብ ፍጅት በህወሓት ኢህአዴግ እንዲሁም በኦዴፓ ብልፅግና 56 ሰዎች ግድያ አጣርቶ ወንጀለኞቹን ለህዝብ ማቅረብ ታሪካዊ ግዴታ አለባቸው፡፡
 • ሰኞ ሰኔ 22/ 2012 ዓም ‹‹የሃጫሉ ህልፈት ሚሊዮኖችን አስደንግጧል፤ በርካቶችን አስቆጥቷል። አሳዝኗል። ግድያውን ተከትሎም በተነሳ አለመረጋጋት ከ167 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ቤት ንብረታቸው ዶግ አመድ ሆኗል። ከ7000 በላይ ሰዎችም ከተከሰተው ሁከት ጋር በተያያዘ መታሰራቸውን የመንግሥት ባለስልጣናት ከሰጡት መግለጫ መረዳት ይቻላል። … የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነት ግርማ ገላን ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ውስጥም በተፈጠረው አለመረጋጋት 11 የጸጥታ ኃይሎችን ጨምሮ የ156 ሰዎች ህይወት አልፏል። ከዚህ በተጨማሪ በተፈጸሙት ጥቃቶች ሳቢያ 167 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነሩ ጨምረውም የተፈጸሙትን ጥቃቶች “ዘግናኝና አሳፋሪ የግድያ ወንጀሎች” መሆናቸውን አመልክተው የዚህ ድርጊት አላማ በማኅበረሰቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር ታስቦ የተፈጸመ ነው ሲሉ ተናግረዋል። በተለያዩ ስፍራዎች በተፈጸመው ጥቃቶች ከደረሰው ጉዳትና የንብረት ውድመት ጋር በተያያዘም ፖሊስ ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን ግለሰቦች መያዙን አስታውቋል። 1084 ሰዎችን መያዙን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ሲያስታውቀ፣ በአዲስ አበባና በድሬዳዋም በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል።›› 4(ቢቢሲ አማርኛ )
 • ሃምሌ 2012ዓ/ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአስራ አራት የአማራ ተወላጆች ላይ የተፈፀመ የዘር ፍጅት 5 NEWS: ARMED MEN KILL FOURTEEN CIVILIANS, INJURE MORE THAN SIX IN BENISHANGUL GUMZ REGION/  addisstandard /  July 29, 2020 /  169 “Addis Abeba, July 29/2020 – Armed men killed 14 civilians and injured more than six in Metekel zone, Guba Wereda in Benishangul Gumz regional state on July 27 night, Amhara Mass Media Agency (AMMA) reported yesterday.“The bandits are organized [group] seeking to instigate ethnic violence and are moving around in order to implement the agenda of radical forces,” AMMA quoted Gizachew as saying, adding, the federal army members in coordination with the regional security forces were following the matter. Works are also underway to stabilize affected areas, Gizachew further said. AS”
ተጨማሪ ያንብቡ:  የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም (ይሄይስ አእምሮ)

ኢትዮጵያ የወላድ መካን አይደለችም!!! ልጆቾ ተባብረው የዘር ፍጀቱን ይመክቱ!!!

የዘር ፍጅቱን የታሪክ ጥቁር ግርዶሽ ሃያ ዘጠነኛ አመቱን አስቆጠረ፣ በህብረት እናስወግድ!!!

(1) ታማኝ በየነ ( Tamagne Beyene is a multi-talented performer, human rights activist, political commentator, talk show host and comedian.)፣ ታማኝ በየነ ሁሉንም ምሁራን አስተባብረህ ይሄን የዘር ፍጅት  የታሪክ ጥቁር ግርዶሽ እንደምታሻግረን ህዝብ ኃላፊነቱን ለታማኝ ሠጥጦል፣ እግዜር ይርዳህ!!! እናቸንፋለን!!!

(2) ዳዊት ወልደጊዬርጊስ (Major Dawit Wolde Giorgis, currently head of the Namibia-based the Africa Institute for Strategic and Security Studies ….  7/20/2016 · I worked in Rwanda for two years and had the honor to know closely President Paul Kagame, then vice president and head of the military. His challenge and the challenge the people faced were enormous. With half a million Hutu refugees ‘inetrhamways’ most of them just across the border, to build a peaceful country and begin reconciliation was …)፣

(3) ዶክተር ያቆብ ኃይለማርያም (professor of business law at Norfolk State University; former Senior Prosecutor for the International Criminal Tribunal for Rwanda;)፣

(4) ብርቱካን ሚደቅሳ (Studied law, becoming a federal judge – some of her rulings displeased the government. One of the founders of the opposition Coalition for Unity and Democracy (CUD) coalition, which did well elections in 2005. She resigned from politics in 2011 and went to the US, studying at Harvard. Returned from exile in November 2018 to become head of the election board)፣

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ: ስልጠና ክፍል አምስት፥ ከ1924 - 2002 በኢትዮጵያ የተደረጉ ምርጫዎች ግምገማ - በግርማ ሞገስ

(5) ያሬድ ኃይለማርያም የስብዓዊ መብት ተሞጋች  (Yared Hailemariam  Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) human rights investigator)፣ የ1997ዓ/ም ምርጫ አጣሪ ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ዳኛ ፍሬህይወትና ዳኛ ወልደሚካኤል ህወሓት ኢህአዴግ በምርጫ ስበብ ሁለት መቶ ዜጎችን የገደለበትን በማጋለጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ናቸው፡፡ ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትጵያ ስብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

(6) ሙስጠፊ መሃሙድ ዑመር፣ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር (Mustafa Mohammed Omer, has been serving in different parts of East Africa office of the United Nations as Humanitarian Liaison Officer in Moqadishu, Zimbabwe, UAE and Kenya. He has been a long term vocal critic of the Ethio Somali’s political and human rights abuses for a … Mustafa Mohoumed Omer Dubad  is a Somali Facebook activist who is the acting interim president of the Somali Regional State in Ethiopia.)

(7) ኦባንግ ሜቶ (Mr. Obang Metho is the founder and executive director of the Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE). Obang Metho is executive director of the SMNE; he studied at University of Saskatchewan and lives in Washington, District of Columbia.)

(8) (Daniel Bekele Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission) ከ1983 እስከ 2013ዓ/ም ድረስ በህወሓት ኢህአዴግ የተፈጸሙትን በስብዕና ላይ የተፈፀሙ  ወንጀሎች፣  የሰው ዘር የማጥፋት፣ ያለፍርድ የሞት ቅጣት እርምጃ የመውሰድ፣ በአስገዳጅነት ሰውን የመሰወር ወይም ኢሰብዓዊ የድብደባ ድርጊቶችን በፈጸሙ ሰዎች ላይ ወንጀላቸው በይርጋ ስለማይታገድ፣ በምህረት ወይም በይቅርታ ስለማይታለፍ   በነዚህ ወንጀለኞች ላይ ክስ በመመስረት የነገውን የዘርና የኃይማኖት ፍጅት ቀስቃሾች ማስቆም ይቻላል፡፡የኢትጵያ ስብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር አስፈላጊውን መረጃዎች በፌዴራልና ክልሎች መንግሥት በማሰባሰብ፣ በማስቀመጥና በማከማቸት ወንጀለኞችን ለፍርድ በአስቸኮይ በማቅረብ በመገናኛ ብዙሃን ሁለዘርፍ ሚዲያዎች በማስረጨት ብቻ የዘርና የኃይማኖት  ፍጅትን መታደግና መመከት ይቻላል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኡሳማ ቢንላደን ግድያና የኦባማ ውሸት

‹‹ከኑግ ጋር የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ!!!››

ዶክተር አብይ አህመድ የዴሞክራሲ አብሪ ጥይት አከሸፉት፣ ህዝቡ ተስፋ አድርጎ የነበረው ሁሉ ከንቱ ሆኖበታል፡፡ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ኢንጅነር ይልቃል፣ ልደቱ አያሌው፣ ምስራቅ ክፍሌ፣ አስቴር ስዩም ሠላማዊ ታጋዬች ናቸው፡፡ የህሊና እስረኞች ናቸው!!! ዶክተር አብይ ቃልህን ጠብቅ ከወያኔ ውድቀት ተማር!!! ከጁዋር መሃመድና በቀለ ገርባ  ጋር ቀይጦ ማሰር ግፍ ነው፣ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ማዳከም መሰርና ማንገላታት የወያኔ ኢህአዴግ የመለስ ዜናዊ የፖለቲካ ቅጥፈት ነው፡፡  ተፎካካሪ ፓርቲዎች ኢዜማ፣ መድረክ፣ ወዘተ ተቃውሞቸውን ለብልፅግና ፓርቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የመገናኛ ብዙሃን ሚዲያ ኢሳት፣ ድምፃችሁን ማሰማት ይጠበቅባችሆል!!!  የህሊና እስረኛ የነበሩ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ወዘተ ለእነዚህ እስረኞች ድምፃችሁን በማሰማት ዝምታችሁን ስበሩ እንላለን፡፡ በአገር ቤትና በባህር ማዶ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በህብረት ድምፃችሁን ማሰማት ያስፈልጋል፡፡

የህወሓት ኢህአዴግ ዘረኛ የጦር አበጋዞች አስወግደናል!!! ሌላ ዘረኛ የጦር አበጋዝ በፍፁም አይገዛንም!!!

የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ!!! የህሊና እስረኞች ይፈቱ!!!

ምንጭ

{1} https://chilot.me/wp-content/uploads/2012/02/amhara-national-regional-state-constitution.pdf

{2} https://chilot.me/wp-content/uploads/2012/02/benishangul-national-regional-state-constitution.pdf

{3} https://chilot.me/wp-content/uploads/2012/02/gambela-peoples-national-regional-state-constitution-amharic1.pdf

{4} https://www.bbc.com/amharic/news-53568976

{5} https://addisstandard.com/news-armed-men-kill-fourteen-civilians-injure-more-than-six-in-benishangul-gumz-region/

8 Comments

 1. ሌላው ቢረሳ እንኳ፣ በ2016 ሆራ አርሳዲ ሆን ተብሎ በሚሊዮኖች በተሰበሰበ ህዝብ ላይ በምድር እና በሰማይ ጥይት እና የጭስ ቦንብ በማዝነብ በአንድ ቀን ብቻ ክ700 (ሰባት መቶ) በላይ ኦሮሞዎች መገደላቸው አለም ያወቀው ኩነት ሆኖ እያለ፣ በወያኔ ዘመን ብቻ ክ60ሺህ በላይ ኦሮሞዎች መገደላቸው የሰብዐዊ መብት ድርጅቶችን መዝገብ ያጠበበ መሆኑ እየታወቀ፣ በአንድም ቃል ኦሮሞን አለማካተታችሁ፣ ወይ 1) ኦሮሞ ሰብዐዊ አይደለም፣ ሰብዐዊ መብት የለውም ወይም 2) ኦሮሞ / ኦሮሚያ ኢትዮጵያ በሚትባለው እምፓየር ውስጥ አትጠቃለልም ማለት ነው። አንደኛው ከሆነ፣ የናንተን ፍጹም ዘረኝነት የሚገልጽ፣ በአስተሳሰብ ከናዚ ጨፍጫፊዎች እኩል ያሚያስቀምጣችሁ ማስረጃ ነው። ሁለተኛው ከሆነ ደግሞ፣ ኦሮሚያ ራሷን የቻለች ሃገር ስለሆነች፣ እዚያ ሄዳችሁ፣ ሃይልን በመጠቀም የበላይነታችሁን ለማስፈን / ቅኝ ለመግዛት የሚታደርጉት ወረራ ስለሆነ፣ ባይሆን ጀኖሳይድ ፈጻሚዎቹ እናንተው ናችሁ እንጂ ኦሮሞው በቄዬው ላይ ሊገድለው የመጣውን ሃይል፣ ባገኘው መንገድ ሁሉ ራሱን የመከላከል ምድራዊም ሰማያዊም መብት አለው።
  ባጭሩ፣ የዘረኞች ማህበር ስለሰብዐዊ መብት የመከራከር ሞራላዊም ሆነ ህጋዊ መብት የለውም! ዘረኝነታችሁን አስመስክራችኋልና!

  • “Abba Caala” you are the most mischievous dull person I ever knew. You are a wild beast who denies the reality that is condemned by peace loving organs around the world. The first and foremost thing is to stand for humanity who is similar to you. Why do the whites of Europe and America give assistance to poor black people of Africa and Asia? Although, we are not similar in color we are all humans. But you are different from other humans and raise the fascistic narrative “…..ኦሮሚያ ራሷን የቻለች ሃገር ስለሆነች፣ እዚያ ሄዳችሁ፣ ሃይልን በመጠቀም የበላይነታችሁን ለማስፈን / ቅኝ ለመግዛት የሚታደርጉት ወረራ ስለሆነ፣ ባይሆን ጀኖሳይድ ፈጻሚዎቹ እናንተው ናችሁ እንጂ ኦሮሞው በቄዬው ላይ ሊገድለው የመጣውን ሃይል፣ ባገኘው መንገድ ሁሉ ራሱን የመከላከል ምድራዊም ሰማያዊም መብት አለው።”
   First of all you should know exactly from where the Oromos migrated and occupied the land by mercilessly killing the first settlers- Gureges, Sidama, Hadiya ,Amhara ,etc. and even totally devastated 28 ethnic groups. The other ethnic groups were forced to move upwards to the north and the rest were forced and assimilated to be “gebbero”
   You know the reality but you are pretending and hiding the fact. Anyone who neglects the truth that is bitter and magnifies that suits him is not an intellectual but a mafia group.
   Any ways, refer the studies conducted by Hezkel Gabissa , Mohammed Hassen and Negasso Gidada -who are Oromos themselves and wrote about Oromo migration and devastation of original settlers. These are historians whom you admire and consider them as apex of knowledge.
   The so called ‘Oromia” that is part of the country was previously owned by Amharas and other ethnic people. By the mere chance that Geragne Mohammed cleared the way to them, the land has been brutally occupied by migrant Oromos. They brutally killed men and kept women and children under their custody by the so called “mogassa”and “Geda” methodologies .They occupied our ancestral land and lived for the last 450 years. The great king Minilik II reclaimed the territory that has been occupied through brutal devastation by you ancestors. No one has forced them to go back to their origin. Here lies the big mistake that has not taken place. But after the formation of OLF they began to mobilize politically some fanatic Oromos to attack Amharas and other ethic people to leave and go back to their areas. Imagine an incident when a gust coming to your home and evicts you and lives as owner. This is unimaginable and should be stopped by hook or crook. To accomplish their evil act people have been displaced from their land and lost their property with no reason. By this act, uncountable Amharas are killed and assassinated in Arbagugu, Weter ,Deder,Cheleqo,Garmuleta.Harrar,etc. The recent genocide in Shashemene ,Arssi negele ,and its surrounding areas is a vivid evidence to what extent the phenomenon has reached and aggravated.
   Fellow Ethiopians!! Wake up and stand for our rights!!!
   This is happening until now everywhere in parts of the country that is called “Oromia”. The crimes committed by OLF and its affiliates are numerous and requires thousands of pages to narrate. We stood for the equal sharing of the wealth of the country but they are not willing to do so. What should we do if they are not willing? We are forced to look the last option.
   Now is the time to organize ourselves and claim back our ancestral land by all means. This seems unrealistic but it is not so. The Israelis and Spaniards have claimed back their ancestral land after thousands of years.

   • ወንድሜ ጆርጅ፣ኣንተ የምትለውን እውነተኛ ኦሮሞ ይረዳዋል ፣ እነ ተጋዳላይ ኣባ ጫላ ; ሂርቆ፣ ገመዳ የኦሮሞ ስም ኣጥልቀው ህዝብ ለህዝብ ለማፋጀት /playing provocative role / ተክፍሎኣቸው የሚሰሩ ህሊና ቢሶች፣ ለሆዳቸው ያደሩ ተዋናዬች ናቸው።
    የሚከፍላቸው ካገኙ ኣራት እና ኣራት ይሆናል ሶስት የሚሉ ናቸው ።No logic, no reason , no humanity, no compassion. 7 ትውልዳችሁ የተረገመ ይሁን !
    ጌቶቻቸው ህዝብ ለህዝብ ሲፋጅ እና ኣገር ሲተራመስ ፣ ለዚሁ ኣላማ ያዘጋጁትን ጦር ይዘው ቢቻል ኣራት ኪሎ ለመግባት ካልሆነ De facto State መስርተው ለመኖር ኣቅደው የሚቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሴራ ኣካል ነው።

    • “ህሊና ቢሶች…” ብለህ የራስህን ሌላው ላይ ለመለደፍ ከመነሳት በፊት፣ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የደረሰው ያ ሁሉ ግፍና እልቂት ባንድም ቃል ሳይጠቀስ የቀረበትን ምክንያት ልትነግረኝ ትችላለህ?? ህሊና ቢስ ታዲያ ማነው?? ህሊና ቢስነትን በስድብ ለመሸፈን መዘላበድንስ ምን ትለዋለህ??

   • Do I need to react to your insults? You don’t know the history of the Amhara, let alone lecture me on Oromo history. For you, there is no history outside the fairy tales your Debteras concocted! Sorry, you are not only miseducated, but also filled with the hate propaganda your fake elites feed you on a daily basis, a lost soul!
    ” The Israelis and Spaniards have claimed back their ancestral land after thousands of years.” -> Go and claim Yemen then!

  • “Abba Caala” you are the most mischievous dull person I ever knew. You are a wild beast who denies the reality that is condemned by peace loving organs around the world. The first and foremost thing is to stand for humanity who is similar to you. Why do the whites of Europe and America give assistance to poor black people of Africa and Asia? Although, we are not similar in color we are all humans. But you are different from other humans and raise the fascistic narrative “…..ኦሮሚያ ራሷን የቻለች ሃገር ስለሆነች፣ እዚያ ሄዳችሁ፣ ሃይልን በመጠቀም የበላይነታችሁን ለማስፈን / ቅኝ ለመግዛት የሚታደርጉት ወረራ ስለሆነ፣ ባይሆን ጀኖሳይድ ፈጻሚዎቹ እናንተው ናችሁ እንጂ ኦሮሞው በቄዬው ላይ ሊገድለው የመጣውን ሃይል፣ ባገኘው መንገድ ሁሉ ራሱን የመከላከል ምድራዊም ሰማያዊም መብት አለው።”
   You are supporter and one of the perpetrators of genocide and looking means to deny the reality.
   First of all you should know exactly from where the Oromos migrated and occupied the land by mercilessly killing the first settlers- Gureges, Sidama, Hadiya ,Amhara ,etc. and even totally devastated 28 ethnic groups. The other ethnic groups were forced to move upwards to the north and the rest were forced and assimilated to be “gebbero”
   You know the reality but you are pretending and hiding the fact. Anyone who neglects the truth that is bitter and magnifies that suits him is not an intellectual but a mafia group.
   Any ways, refer the studies conducted by Hezkel Gabissa , Mohammed Hassen and Negasso Gidada -who are Oromos themselves and wrote about Oromo migration and devastation of original settlers. These are historians whom you admire and consider them as apex of knowledge.
   The so called ‘Oromia” that is part of the country was previously owned by Amharas and other ethnic people. By the mere chance that Geragne Mohammed cleared the way to them, the land has been brutally occupied by migrant Oromos. They brutally killed men and kept women and children under their custody by the so called “mogassa”and “Geda” methodologies .They occupied our ancestral land and lived for the last 450 years. The great king Minilik II reclaimed the territory that has been occupied through brutal devastation by you ancestors. No one has forced them to go back to their origin. Here lies the big mistake that has not taken place. But after the formation of OLF they began to mobilize politically some fanatic Oromos to attack Amharas and other ethic people to leave and go back to their areas. Imagine an incident when a gust coming to your home and evicts you and lives as owner. This is unimaginable and should be stopped by hook or crook. To accomplish their evil act people have been displaced from their land and lost their property with no reason. By this act, uncountable Amharas are killed and assassinated in Arbagugu, Weter ,Deder,Cheleqo,Garmuleta.Harrar,etc. The recent genocide in Shashemene ,Arssi negele ,and its surrounding areas is a vivid evidence to what extent the phenomenon has reached and aggravated.
   Fellow Ethiopians!! Wake up and standup for our rights!!!
   This is happening until now everywhere in parts of the country that is called “Oromia”. The crimes committed by OLF and its affiliates are numerous and requires thousands of pages to narrate. We stood for the equal sharing of the wealth of the country but they are not willing to do so. What should we do if they are not willing? We are forced to look the last option.

   • “We stood for the equal sharing of the wealth of ? ” yes, Oromia! Tigray for Tigres, Amhara region for Amharas, Somali region for Somalis, etc. BUT Oromia? for all!! Else you “are forced to look the last option ” – call it by name – Genocide!

 2. @ሚሊዮን ዘአማኑኤል በደህና ጀምረውት በአስጠሊታ ጨረሱት። የዴሞክራሲ አብሪ ጥይት አቢይ ያከሸፈው እነ እስክንድር ፣ ይልቃል እስከ አስቴር ስዩም የተዘረዘሩት እርስዎ የተከበሩት ” የህሊና እስረኞች ” የሚሏቸውን አቢይ በግፍ በማሰራቸው መሆኑ ነው? እንግዲህ አቢይ ግለሰቡ ጠሚር በህግ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ እነዚህ የህሊና እስረኞች ባስቸኳይ ይፈቱ ካለ “የዴሞክራሲው አብሪው ጥይት” ወደ ጠፈር ማምጠቁ መሆኑ ነው? “ሙ” ይሉ ነበር አባቴ ልጅ ሆኜ ነገረስራዬ ግራ ሲገባቸው በትዝብት ። የሚገርም ትንታኔ ነው በውነቱ። ለዚህ መልስ የሚሆን ዛሬ አቢይ በፓርላማ ውይይት አድርገው ነበርና ከራሳቸው አንደበት መስማቱ መልስ ስለሚሆን እባክዎ ከወደ 1:20 ጀምሮ ያለውን ባጣቀስኩት ቪዲዮ ይመልከቱ። እኔ በበኩሌ ሰውዬው ምናልባት ለሰፊው ደሀው ህዝባችን ተብሎ ካልሆነ በቀር ምሁር ተብዬው በፈለገው መስፈርት አይመጥነውም። ለምን? የዲግሪ ዶቃ መደርደር ቅንነትን አያጎናፅፍምና ነው። አለመታደል ሆኖ ካለፈ በሁዋላ ግን ይቆጨን ይሆናል። በነገራችን ላይ እንዲህ እንደጠየቁት ህብረትን ነው አቢይም እየጠየቀ ያለው። እንረዳዳና ሰላማችንን በህብረት እናስከብር ነው የሚለን ያለው። እስቲ በደንብ ያዳምጡ። እንደው ለህሊና ጁዋር ወንጀለኛ ነው “ይስቀል” የሚል ሁላ አትሊስት እነ እስክንድርን/ይልቃልን ፍርድቤቱ እንኳ ባይታመን ነፃው ዳንኤል በቀለ የሚመራው ኢሰመጉ እንኳ ገና የህሊና እስረኝነታቸውን ሳያረጋግጥ ነው እንግዲህ እንዲህ አይነት የወረደ ስሞታ በአቢይ ላይ የሚቀርበው! ? ያስተዛዝባል። ይህው ነው ቁርጡን ነው የምነግራችሁ። በስንቱ አፍረን እንዘልቀዋለን?

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.