የኦነግ ቄሮ ሽብርተኞነትና፣ የዘርና ሃይማኖት ተኮር ፍጅት!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ET 2

 • ‹‹ኦነግ በቦሌ ይመጣል ብዬ አልገምትም ነበር፡፡በታንክ በወለጋ ወይም በባሌ በኩል ይገባል ብዬ አስቤ ነበር፡፡ ግን በጣም የሚገርም ነው!!!›› ሃጫሉ ሁንዴሣ
 • “ በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!” ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ ያደረጉት ንግግር::
 • ‹‹ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ!!!››…“Ethiopia out of Oromia!” ጅዋር መሃመድ

ዶክተር አብይ አህመድ ለሁለተኛ ጊዜ ያገኘህውን  ህዝባዊ ድጋፍና ወርቃማ እድል በእውነትና  በግልፅነት በመስራት  ደሃውን  ህዝብ በእኩልነት በነፃነትና በሠላም ለማስተዳደር፣  የህግ ሉዓላዊነት እንዲከበርና  ለህዝብና ለሃገር የገባህውን ቃል ለማስከበር ፈጣሪ ይርዳህ እንላለን፡፡

በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ይጣራ HR 128 ይቅረብ Let  International Criminal Court (ICC) investigates ethnic cleansing in Ethiopia. (“April 16, 2019 Share ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)  ዘ-ሐበሻ ሚዲያ የተወሰደ፡፡

ዓለም አቀፍ ትብብር በኢትዮጵያ መብት፣ (ግሎባል አልያንስ) “የኢትዮጵያን የዘር ፍጅትና መፈናቀል፣ በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንዲጣራና ኤችአር 128 እንዲቀጥል ይታገል እንላለን!!!” H.Res.128, supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia

መቐለ ለመሸገው የስብዓዊ መብት ረገጣ ወንጀለኞች ዜጎችን ያለ ፍርድ በመግደል፣ በማሰቃየት (ቶርቸር በማድረግ) ወንጀል የፈፀሙ ‹‹ በአለም አቀፍ የማግኒትስኪ የስብዓዊ መብቶች ተጠያቂነት ሕግ›› መሠረት ማዕቀብ እንዲጣልባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንዲተገብር የአሜሪካ እንደራሴዎች ምክርቤት ጥሪ አድርጎ ነበር››

የህወሓት፣የኦነግ ቄሮ፣ ኦነግ ሸኔ፣ ኦፌኮ ድርጅታዊ የዘር ፍጅት ተዋናዬች በነፃና ገለልተኛ ኮሚሽን ተጣርቶ ለፍርድ ይቅረቡ!!!  የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ማጋለጡ መንፈቅ ሳይሞላው በወያኔ፣ በኦነግ፣ በኦነግ ሸኔ፣ በኦፌኮ የፖለቲካ ሴራ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ምክንያት የተደገሠው የዘር ፍጅት ሁለት መቶ ሠላሳ ዘጠኝ ሰዎች ሞት፣ ሁለት መቶ ሰዎች መቁሰል፣ ሁለት መቶ ሃምሳ መኪኖች መሰባበርና ሃያ መኪኖች መቃጠል፣ የሠላሣ አምስት ፎቆች መቃጠል፣ ብዙ ሽህ ቤቶች መቃጠል፣ መሠረቱ በዘርና በኃይሞኖት የማንነት ላይ ያነጣጠረ ሲሆን፤ ወንጀለኞቹን ለፍርድ ማቅረብ የመንግሥት ሥራ ሲሆን በአመዛኙም የመከላከያ ሠራዊቱ፣ የፖሊስ ሠራዊቱና የፀጥታና የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች እንዲሁም የክልል ሹማምንቶች የኦዴፓ/ብልፅግና ፓርቲ ካድሬዎች ሃላፊነትና ተጠያቂነት  መኖር አለበት እንላለን፡፡ ዓለም አቀፍ ትብብር በኢትዮጵያ መብት ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶችንና ዲያስፖራውን አስተባብረው አይሲሲ እና ኤችአር 128 እንዲቀጥል በገለልተኛ ተቆማት ፍርድ እንዲሰጥ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ነው እንላለን፡፡

በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትና ኤችአር 128 በኢትዮጵያ ያለውን የህግ ጥሰት ከውጭ ካሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት የዘር ፍጅት ተዋናዬችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፍርድ እንዲያገኙ ማድረግ የመንግሥት ቆራጥ አቆምን ለህዝብ ያሳያል እንላለን፡፡ ከአምኒስቲ ኢንተርናሽናል ድርጅት ጋር ተባብሮና ተመካክሮ መስራትና አስፈላጊውን መረጃ በማቅረብ ትብብር ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡   ኦዴፓ ብልፅግና መንግስት የኦነግና የህወኃት ወንጀለኞች  ደም በማፋሰስና ንብረት በማጥፋት በዓለም አቀፍ ፍርድ በማቅረብ በሃገራችን የህግ ሉዓላዊነት ማስከበር ይጠበቅበታል፡፡ ይህ ባለመሆኑ ብዙ ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል፣ ሚሊዮን ደሃ ህዝብ ከቀየው የመፈናቀል እጣ ፈንታው ሆኖል!!! በወያኔ፣ በኦነግ፣ በኦነግ ሸኔ፣ በኦፌኮ የፖለቲካ ሴራ፣ የዘር ተኮር ፍጅት ወንጀልን በመደበቅ፣ ለፍርድ እንዳይቀርብ በማድረግ ህወሓት በኦነግ በኩል የውክልና ጦርነት ሲጫወትና ሲያዘናጋና ትኩረት ሲያስቀይር ሃያ ዘጠኝ አመታት ተቆጥሮል፡፡  ወያኔና ኦነግ በአቆራጭ ስልጣን ለመንጠቅ የሚያደርጉት ትንንቅ ህዝብና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከኦዲፓ ብልፅግና ከዶክትር አብይ አህመድ ጎን በመቆም በሃገር ውስጥና በባህር ማዶ ሃገራት ዜጎች ትብብራቸውን በማሳየት አንኳር ጥያቄዎቻቸውን በትህትና ያቀርባሉ፡፡

{1} የመቐሌው ህወሓት የትግራይን ህዝብ በስብዓዊ ጋሻነት ይዞ ህዝቡን በጉልበት በመግዛት ላይ ይገኛል፣እንዲሁም ህዝቡን ለጦርነት በማዘጋጀት የጦርነት አዋጅ በመንዛት የዘርና የኃይሞኖት ፍጅት ለማድረግ የፖለቲካ ሴራ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ላይ ይገኛል፡፡ የትግራይ ህዝብን ከአማራ፣ ከአፋር፣ ከኤርትራ ወንድሞቹ ጋር በማጋጨት ወደማያባራ ጦርነት ሊከቱን ይፈልጋሉ፡፡ ወያኔ በትግራይና ኢትዮጵያ ህዝብ ጣምራ ኃይል በሠላማዊ መንገድ አከርካሬው እንደሚመታና የህወሓት መሪዎች ለፍርድ መቅረባቸው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ የኢኮኖሚ ማእቀብ በማድረግ በትግራይ ውስጥ የሚገኝ መከላከያ ሠራዊትና የፖሊስ ኃይል እንዲሁም በመንግሥታዊ መዋቅሮች መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚሠሩት ሠራተኞች ደሞዛቸው ከፌዴራል መንግስት መደበኛ በጀት እንደሚደርሳቸውና ቃል ኪዳን የገቡት ለእናት ሃገራቸው ኢትዮጵያ እንጂ ለክልል መንግሥት ባለመሆኑ ህወሓትን የመታገልና የመጣል ታሪካዊ ኃላፊነት አለባቸው እንላለን፡፡ ህወሓት ወድቆል ሠልፋችሁን ከቀጣዩ አመራር ጋር በማድረግ ቃልኪዳናችሁን በማደስ ከህዝብ እልቂትና ንብረት ውድመት ሃገራችንን የመጠበቅ ሃላፊነት አለብን፡፡ የኢኮኖሚ መአቀብ፣ የበጀት እገዳ፣ የኢንተርኔት እገዳ፣ የብር ኖትና የውጭ ምንዛሪ እቀባ፣ የትግራይን ህዝብ በማይጎዳ መንገድ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ መንግሥታት ያልፋሉ፣ ህዝብ ግን ይቀጥላል፡፡

{2} ኩምሳ ዲርባ (ጃል መሮ) በምዕራብ ኦሮሚያ የሚያካሂደው የዘርና ሃይማኖት ተኮር ፍጅት ሲያካሂድ ዝም ተብሎ የወለጋን ህዝብ በስብዓዊ ጋሻነት በመያዝ ህዝቡን በማሰቃየትና ንብረት በማውደም ላይ ስለሆነ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል ሙያዊ ግዴታውን ሊወጣ አለመቻሉና ለህዝብ አሌንታነቱን ማሳየት አለመቻሉ ህዝቡ ቅሬታውን ሲያሰማ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ የኦሮሚያ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ መግለጫ መሠረት በኦነግ ሸኔ ‹‹ 707 (ሰባት መቶ ሰባት) ሰዎች መገደላቸው፣ 1344 (አንድ ሽህ ሦስት መቶ አርባ አራት) ሰዎች በጥይት ተመተው የአካል ጉዳተኛ መሆናው ፣72 (ሰባ ሁለት) ሰዎች የመታፈናቸውን፣ እንዲሁም 23 (ሃያ ሥስት) ባንኮች መዘረፋቸውን የተደበቀ ሚስጢር ይፋ አድርገዋል፡፡›› የህግ ሉዓላዊነት እስካልተከበረ፣ ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል እስኪሆን ድረስ ትግላችን ሊቀጥል ይገባል፡፡ በተመሳሳይ የዳውድ ኢብሳ የኦነግ ቄሮ፣ የጃል መሮ የኦነግ ሸኔ፣ የጁዋርና የበቀለ የኦፌኮ ቄሮ የፖለቲካ ሴራ አከርካሬው በህግና ፍርድ እስከሚመታና ሴራው እስኪከሽፍ ትግሉ ይቀጥላል፡፡

{3} የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መሪ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮልና አስቴር ስዩም እንዲሁም  ኢንጅነር ይልቃል ንፁሃን ዜጎች መያዛቸው በነጻና ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን በአስቸኳይ ተጣርቶ ፍርድ እንዲሰጣቸው እንጠይቃለን፡፡ ባልደራስ የሰላም ታጋዬች መሆናቸውንና የአመፅና የነውጥ ጸር የሆነ የቄሮ ሽብርተኞችን ያጋለጠ የህዝብ ልጆች ፓርቲ በመሆኑ ድፍን የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ መዲናዋ ሊያቃጥሉ የመጡትን በሰላም መክቶል፡፡

eskinde and Takele

{4} የታላቁ ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቅ ትልቅ ድል ነው እንላለን፡፡ ሃገራችን ከግብፅና ሱዳን እንዲሁም ከሁሉም ተፋስስ አገራት ጋር ያላትን ሠላማዊ ግንኙነትና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማጠናከር፡፡

‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዩት›› ወደ ‹‹ ኦሮሚያ የኢኮኖሚ ውድመት››

ኦነግ ቄሮ፣ ኦነግ ሸኔ፣ ኦፌኮ ቄሮ ሻሸመኔን አሌፖ በማድረግ ከ1454 አስከ 2000 ንብረታቸው ድርጅታቸውና ቤታቸው የተቃጠለባቸው ሰዎች ተፈናቃይ ሆነዋል፡፡ በእለቱ አራት ሰዎች ተገድለዋል፡፡ በከተማዋ ውስጥ ይገኙ የነበሩ 631 የንግድ ድርጅቶች ተቃጥለዋል፡፡ በመዲናዋ ድንቅና ውብ ተደርገው የታነፁ 35 ፎቆች በእሳት ጋይተው ተቃጥለዋል፡፡ ፎቆቹ ሆቴሎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ሞሎች፣ ንግድ ቤቶች ወዘተ እንዲሁም 55 መኪኖች ተቃጥለዋል፡፡

ህወሓት  ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥሎል፣ በመንግሥት ውስጥ መንግሥት መስርቶ ይገኛል፡፡  የህወሓት ጠቅላይ ጦር ሠፈር በመቐለና በኦነግ ሸኔ ወለጋን የጦርነት ቀጠና ማድረግ፣የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ሰዎች ገደላና አፈና፣ ባንክ ዘረፋና ንብረት ዘረፋ  በማካሄድ የኦሮሚያ ክልል ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ቀጣይ የኩረጃ ትግል በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ኦነግ ሸኔ ከኢኮኖሚ ግምባታ ወደ አፍራሽነት ሚና፣ ታክቲክና ስትራቴጅ በወያኔ የውክልና ጦርነት ተነድፎለት የኦሮሚያን ክልል ኢኮኖሚና መሠረተ-ልማት አጋዩት፡፡ ፋብሪካዎች ነደዱ፣ የአበባና የሰብል እርሻዎች ተቃጠሉ፣ መንግሥታዊ መዋቅሮች ፈረሱ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን፣ የመብራትና የውሃ፣የትራንስፖርት መኪናዎች ወደሙ፣ ሆቴሎችና የቱሪዝም ሥፍራዎች በመቃጠላቸው እዛ ተቀጥረው ይሰሩ የነበሩ ኦሮሞ ሠራተኞች ልጆቻቸውን የሚያበሉት ዳቦ አጡ፣ ቄሮዎች እጃቸው በግፍ ደም ታጠበ፡፡  በኦሮሚያ መሠረተ-ልማቶች ወደሙ ክልሉ ለብዙ አመታት የገነባውን ኃብት አውድሞ በልማት ኃላቀር ክልሎች ጭራ እንዲሆን ያደረጉት የተማሩ ልጆቾ ከቦሌ አይሮፕላን እልል ብለን የተቀበልናቸው ዳውድ ኢብሳ የኦነግ ቄሮ፣ የጃል መሮ የኦነግ ሸኔ፣ የጁዋር መሃመድና የበቀለ ገርባ  የኦፌኮ ቄሮ የፖለቲከኞች ያተረፈው ሞት፣እስራትና ስደት መሆኑን የኦሮሞ እናቶችና ልጆች ያውቃሉ፡፡

‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዩት›› የኦቦ ለማ መገርሳና ዶክተር አብይ አህመድ አስተዳደር የኦሮሚያ ክልል ህዝብ በአዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዩት››በሚል መርህ በኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዩት በፍጥነት ወደ ተግባር ለማስገባት፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የኦሮሞ ባለሃብቶች ጥምረት ምክር ቤት መሥርቶ ወደ ልማት ለመገስገስ ተወጥኖ የነበረው የኢኮኖሚ ፍኖተ-ካርታ በአሻጥር በእንጭጩ ተቀጨ፡፡ የኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዬት መሠረት ኦዳ ኢንቲግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዩን ማህበር/ኩባንያ አጠቃላይ ካፒታሉ በ1.6 ቢሊዩን ብር ሲሆን የክልሉ መንግሥት ለዚህ አክሲዩን ማህበር መመሥረቻ 500 ሚሊዩን ብር የመደበ ሲሆን ቀሪው ከአክሲዩን ሽያጭና ከባንክ ብድር መሆኑ አስታውቀው ነበር፡፡ አክሲዮኑ በመላ ኢትዮጵያ ዜጎች አልተሸጠም፣ ለኦሮሚያ ኢንቨስተሮች ብቻ መሆኑ ዘር ተኮር አሻጥር ነበር፡፡ ኢንቨስተርና ካፒታል ክልል የለውምና!!! ኬኛ ቤቬሬጅ (ኬኛ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ) በአክሲዩን ተመስርቶል፣እንዲሁም የኦሮሞ ኮንስትራክሽን አክሲዩን ማህበርና አምቦ ፕመር የተባለ የማዕድንና የግብርና ማኑፋክቸሪንግ አክሲዩን ማህበር እንደሚመሠረት ተገልፆል፡፡ የኦሮሚያ ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዩት››የኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያ በግማሽ ቀን በተካሄደ የአክሲዩን ሽያጭ 617 ሚሊዩን ብር የሚያወጡ አክሲዩኖች መሸጣቸው ይታወሳል፡፡ የኦዳ ትራንስፖርት የህዝብ ማመላለሻ አገልግሎት የተሸከርካሪዎች ግዥ በመፈፀም እንደሚጀምርና ከወጣቶች ጋር በጋራ የሚያስተዳድራቸው የነዳጅ ማደያዎችና የነዳጅ ዲፖዎች እንደሚኖሩት ተገልፆል፡፡ እንዲሁም ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዩት›› የኦህዴድ ዲንሾ የፓርቲ የንግድ ድርጅት የአሰላ የብቅል ፋብሪካ በመግዛት ሥራውን ጀምሮል ነበር፡፡ በኦሮሚያ ክልል ፍህታዊ የኢኮኖሚ ስርጭት የለም፣ አድሎዊ የኢንዱስትሪ ግንባታ፣ አድሎዊ የወንዜ ልጅነት በአርሲነት፣ አንቦ፣ ባሌ፣ ቦረና፣ ጅማነት የፖለቲካ ካድሬዎች የሥልጣን ክፍፍል ሹኩቻ ቀጠለ፣ ኢፍህታዊ የባጀት ክፍፍል ለአለፉት 27 አመታት ተንሰራፍቶ መቆየቱ ቅሬታ አስነስቶ ነበር፡፡

የሚዲያ የቅስቀሳ ሚና በዘር ተኮር (ጀኖሳይድ)፡

ጃዋር መሀመድ የሚመራው ኦኤምኤን ሚዲያ፣ የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) የሚደጎመው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ (TMH)፣ እንዲሁም የዲጂታል ወያኔ ደሞዝተኞች ለዘርና ሃይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ ተጠያቂ ናቸው፡፡ የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ OMN በቀጥታ ስርጭቱ ሕዝብ እንዲነሳ፣ እርምጃ እንዲወስድ መመሪያ ሲያስተላልፍ የትግራይ ሚዲያ ሃውስም በተመሳሳይ ድርጊት የOMNን ስርጭት ተቀብሎ በማሰራጨት አመጹ ላይ ነዳጅ በማርከፍከፍ ጀኖሳይዱን አቀጣጥለዋል፡፡ የፌዴራል መንግሥት የመገኛኛ ብዙሃን ህግና ደንብ እንዲከበር በማድረግ የድምጸ ወያኔ፣ የትግራይ ቲቪና የOMN ሥርጭት እንዲዘጋና በህግ ተጠያቂ ማድረግ ግድ ይላል፡፡

የዘር ፍጅቱ ቅስቀሳ ውስጥ ‹‹ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ!!!››…“Ethiopia out of Oromia!” ጅዋር መሃመድ

Oromo 5 1

አስር ሰው አደራጅቶ ሚሊዬኖችን እንዳደራጀ አድርጎ በኦኤምኤን የቴሌቪዝን ጣቢያው በማውራት በህዝብ ላይ የስበልቦና ጦርነት በማድረግ የኦሮሞን ህዝብና ኦነጋዊ ድርጅቶች አንቀጥቅጦ የገዛ አድርባይ ምሁር ነው፡፡ ‹‹መሬት እንጂ ሰው የለም›› ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ ‹‹አትግዙ አትሽጡ አትለውጡ›› በቀለ ገርባ፣‹‹እንደሰባበሩን ሰባበርናቸው›› ሽመልስ አብዲሳ፣ “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ከንቲባ መሆን ያለበት ኦሮሞ ብቻ ነው” ብርሃነመስቀል አበበ፣ ‹‹ደማቸው ውስጥ ያለው አማራ ብሔር እንጂ ›› ኩምሳ ዲርባ (ጃል መሮ)፣ ስሜን የቀየረብኝ ምኒልክ ነው!!!፣ የኢትዮጵያ ቌንቌ ኢትዮጲኛ ይባል፣ ክርስቲያን ማለት አማራ ነው አማራ ማለት ክርስቲያን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሃገራችን የዘር ፍጅት (ጀኖሳይድ) የፖለቲካ ሴራ የተወጠነው በሻብያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ በወያኔ መሪ መለስ ዜናዊና በኦነግ መሪ ሌንጮ ለታ  ሲሆን የመቶ አመት የቤት ስራ ሰጥተናቸዋል፡፡ ጦርነቱን ከሰሜን ወደ መኃል ሃገር እናሸጋግረዋለን  ያሉት የዛሬ ሃያ ዘጠኝ አመት ነበር፡፡

የዘር ፍጅቱን በነፃና ገለልተኛ ኮሚሽን ይጣራ!!!

 

9 Comments

 1. ውድ ሚሊ፣
  ትንሽ ዞር ያለብህ ትመስላለህ፡፡ የሚመክርህም አላገኘህ? “የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መሪ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮልና አስቴር ስዩም እንዲሁም ኢንጅነር ይልቃል ንፁሃን ዜጎች” ስትላቸው አፈርኩብህ፡፡ ፖለቲካ ውስጥ ያለን ግለሰብ ንጹህ ማለት ሁሌ ያስቸግራል። በተለይ አሁን እንዳየነው እልቂት ሲኖር እና ህወሓት በእጅ አዙር የሚያደርጋቸውን ወንጀሎች ስንታዘብ። እንደ እስክንድር እና ጀዋር ያሉ ከአገራችን ፖለቲካ ውስጥ ካልወጡ እረፍት አናገኝም። እስክንድርን “ንጹህ” ስትል እንዲያው ሰው ይታዘበኛል አትልም። የሚናገራቸውን ንግግሮች አድምጠሃል? ከጀዋር በምንድነው የሚለየው? መንግሥት የሕዝብ ጤና በኮሮና እንዳያልቅ ከአራት በላይ እንዳትሰበሰቡ ሲል፣ እስክንድር ከወር በፊት ብዙ ሰው ሰብስቦ ተይዞ ፖሊስ ጣቢያ ተወሰደ፤ አካኪ ዘራፍ አለ፤ አጃቢዎቹም እንዴት ተደርጎ አሉለት፤ የዶ/ር ዐቢይ መንግሥት ሽብር ፈጣሪ ነው አሉ። እስንክድር “ህገ ወጥ ነህ የሚለኝ ራሱ ህገ ወጥ ነው” ሲል እርሱ ብቻ ከህግ በላይ እንደሆነ መስሎታል። የራሱን ፓርቲ “እውነተኛ ዲሞክራሲ” ሲል አክራሪነት አይደለም፤ የኔ ብቻ ዲሞክራሲ ነው፣ የሌላው ዲሞክራሲ አይደለም እያለ እንደሆነ አልገባህም? አሜሪካ አገር ተምሮ ኖሮበት ገና ያልገባው መሆኑ ያስገርማል፡፡ አገራችን የምትፈልገው ነገር የሚያባብሱ ሳይሆን የሚያረጋጉ ዜጎችን ነው። ውስብስቡን ጒዳይ ከርቀት “እክሌ ንጹህ ነው፤ እክሌ ሽብርተኛ” ለማለት አንተና ወዳጆችህ ማናችሁና ነው?

  • The Oromo activists are getting funnier and ridicules. Still there is no valid reason for jailing Eskindir. Every poltician in our planet thinks that their party is the best in their country if not in the world. Ask Abiy or Trump or Getachew Assefa if you do not believe this. The other reason you listed are even more silly.

  • @አለም
   እስክንድር ነጋ ሰው ሲያስገድል : መኪና ሲያቃጥል: ሰው አርዶ ሲሰቅል ያየኸው መቼ ነው። ትንሽ አያምህም እስክንድርን ከጀዋር ጋር ስታሰልፍ።

   • አይ ደወል፣
    የጻፍኩትን አላነበብክም ማለት ነው!
    “ንጹሃን” የሚለው ቃል ለእስክንድር አይሆንም ነው የምልህ። ገብቶሃል?
    እስክንድርም፣ ጀዋርም አገር የሚያተራምሰው የሚፈለፍሉት ቃል ነው! አሁንም አልገባህም?
    የሁለቱ ልዩነት ኦሮሞ ኦሮሞ፣ አማራ አማራ (“ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ) ማለታቸው ነው፤
    በተግባር ግ ን ሁለቱም የህወሓትን ከፋፍለህ አፋጅ አጀንዳ አራማጆች ናቸው።
    እስክንድር የሚናገረውን ሰምተህ የምታውቅ አትመስልም። “ህገ ወጥ የሚለኝ፣ ራሱ ህገ ወጥ ነው”
    “ባልደራስ እውነተኛው ዲሞክራሲ” አባባሎቹ እስከ ዛሬ ትርጒም አልሰጡህም?
    ዶ/ር ዐቢይ ሥልጣን ይልቀቁ ሲል፣ ማ እንዲተካቸው አስቦ ነው? እራሱን አስቦ ከሆነ
    መጀመሪያ የቀበሌ ሱቅ ይምራና እናየዋለን። የነ መለስ ዜናዊ አገራችንን መማሪያ ማድረግ ሳያንስ
    እስክንድር ተጨምሮበት! የአገራችን ፖለቲካ ከ”ሽብርተኛው” ጀዋርና ከ”ንጹሁ ትምክህተኛ” እስክንድር ካልጸዳ
    እረፍት አይኖረንም። በቡራዩ የተከሰተውን እልቂት የሚያጣራ ገለልተኛ ኮሚሽን
    ማቋቋም የሚያስፈልገው የእስክንድርና የጀዋርን ቀስቃሽነት በህግ ፊት ለማቅረብ ነው።

    • በትክክል አስቀምጠሀል እስክንድርና ጃዋር ብዙ የሚያመሳስላቸው አለ:: ሁለቱም ጀብደኞች ልወደድ ባዮች ናቸው:: ልዩነታቸው ተከታታዮቻቸው ላይ ነው:: የጃዋር ገዳይ መንጋ አሉባቸው:: የእስክንድር ግን ቢታዘዙም አያደርጉም

     • ጥሩ እይታ ነው። “የእስክንድር ግን ቢታዘዙም አያደርጉም” ያልከው አይገባቸውም ለማለት ነው ወይስ እስክንድር ተናግሮ ማስረዳት አይችልም? ወይስ እስክንድርን ከምንም አይቆጥሩትም ለማለት ነው።

 2. ”አለም አቀፍ ትብብር በኢትዮጵያ መብት፣ (ግሎባል አልያንስ) “የኢትዮጵያን የዘር ፍጅትና መፈናቀል፣ በዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንዲጣራና ኤችአር 128 እንዲቀጥል ይታገል እንላለን!!!” H.Res.128, supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia።።”

  Global Alliance ታሪካዊ ግዴታ አለበት።

 3. ‹‹ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ!!!››…“Ethiopia out of Oromia!” ጅዋር መሃመድ
  That was a decade ago. But he went home to “democratise” Ethiopia. He was wrong. He must have remained firm. The last 3 regime changes in Ethiopia have proved that an empire can not be reformed. It has to be dismantled!
  The Oromo have a legitimate cause; To be free from subjugation and repression of any form is a natural right. The cause of a people is normally the guiding principle of the politics of that country. BUT Oromos legitimate Quest for freedom and democracy is taken by all regimes upto now to be anti-peace and anti-unity of Ethiopia. Which is a clear proof that Ethiopia/Abyssinia colonized Oromia! The brutality with which Abiy’s military and secret service are committing heinous war crimes in Oromia can only be expected from an occupation foreign army.
  Your labelling of all Oromo elites and freedom fighters as “ሽብርተኞች”/ terrorists is also the language of a colonizer!
  SO hereafter, our slogan and dedication is > Ethiopia out of Oromia! Oromia shall be free! Down down NefTegna!

 4. This the lies which streamed through your a crack in your anal areas. So far the more you talk you the more you can exposed with qonce people to mean monkey face peace like minilik. Truely you like or no it is the oromo a rednd others nations and nationalities that carries Ethiopia forward including alovely amhara except the zehabesha. Com bcz they those explicit ethiopia in to Peace’s!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.