ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ሙሌት ተጠናቅቋል

damሐምሌ 14፣2012
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በትዊተር ሰሌዳው ይፋ ባደረገው መግለጫ፣ ባለፉት 2 ሳምንታት የዘነበው ከባድ ዝናብ የግድቡ የመጀመሪያ ምዕራፍ ሙሌት ዕውን ሆኗል ብሏል።
ውሃው ግድቡን አልፎ መፍሰስ ጀምሯልም ብሏል መግለጫው።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፣74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ እንደሚይዝ የሚጠበቅ ሲኾን፣አሁን ባለው የግድቡ ግንባታ ደረጃ የሚጠራቀመው የውሃ መጠን 4.3 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ገደማ እንደሚሆን ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ተነግሯል።
(ዘከርያ መሐመድ)/ ሸገር115813019 10161234313584616 1144587534486432945 o

2 Comments

  1. የኢትዮጵያ አምላክ አያሸልብም እንኳንስ ሊተኛ የምንለውም ለዚህ ነው። እንግዲህ ሸረኞችና ምቀኞች ምን ይውጣችሁ ይሆን? ገና ምኑ ታይቶስ ነው። ለከርሞ ደሞ የመጀመርያው ተርባይን ሀይል ማመንጨት ሲጀምር የህውሀት ባለሥልጣናትን በዊልቼርም ቢሆን እየገፋን ሪቫን እንዲቆርጡ ማድረግ ነው። በተለይ የሲናይን መልማት የተመኘውን የህውሀት ባለስልጣን። ይህ ነው ምኞቴ በበኩሌ።አሳፋሪዎች። ግብፆቹ እራሳቸው ሳይታዘቡት አይቀርም ።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.