12ቱ አንኳር የጃዋር ወንጀሎች..!

oromo 12ቱ አንኳር የጃዋር ወንጀሎች..!“አገር ለማተራማስ ከህወሀት ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ የፈጸመው አሸባሪው ጃዋር በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያስከስስ የሚከተሉትን ዋና ዋና ወንጀሎችንና በደሎችን ፈጽሟል፡፡”
ሀገራችን ኢትዮጵያ በመለያየትና ጥላቻ አጀንዳ ላይ እንድትጠመድ ሰፊ ስራ ሰርቷል፣ ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ታሪካዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ጉዳት አድርሷል፡፡ ህዝብ በስጋትና በስቃይ እንዲኖር አድርጓል፡፡ከፍተኛ ሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽሟል ፡፡
ይህ ሰው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚከተሉትን ዋና ዋና ወንጀሎች የፈጸመ ስለሆነ በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚስከስስ ወንጀሎችንና በደሎችን ፈጽሟል፡፡
1. ሁለት መንግስት አለ ማለቱ ፡- ጃዋር መሐመድ በመንግስት ስልጣን ምንም አይነት ኃላፊነት የሌለው ሲሆን እራሱን ግን የሚያስበው እንደ ጠቅላይ ሚ/ር ነው!
በዚህ አስተሳሰቡ በአንድ ወቅት ሚዲያ ላይ ቀርቦ ‹‹ ሁለት መንግስት አለ አንዱ የዐብይ መንግስት አንዱ እኔ የምመራው የቄሮ መንግስት ›› ብሎ በመናገር የሀገሪቱን ስርዓተ መንግስት ተዳፍሯል፣ አምጽና አድማን ቀስቀሷል፣ የመንግስት ተቀባይነትን አዋርዷል፡፡ ይህ ንግግሩ ለህዝብ አንድነትና ለመንግስት ታማኝነት፣ ለሀገር ህልውና አደጋ በመሆኑ በህግ ሊስጠይቅ ይገባል፡፡
2. ህዝብ የሚያጋጭ የኦነግን ካርታ በመሰረት ድንጋይ ላይ ማስቀመጡ ፡- ጠብ አጫሪውና ጸረ ሰላሙ ጀዋር የአማራ ክልል የተለያዩ ቦታዎችን በተለይም ወሎ የተካተተበትን የኦነግ ካርታ በኦኤምኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ የግንባታ መሰረት ላይ በማስቀመጥ በአንድነትና በፍቅር የነበረውን የአማራንና የኦሮሞን ህዝብ ለማጋጨት ተንኩሷል፡፡ በአንድነት የነበረውን ህዝብ ጥርጣሬና ግጭት ውስጥ አስገብቷል፡፡
3. በኮየፌቸ ኮንድሚኒየም ቄሮን በማስተባበር ችግር መፍጠሩ ፡- እንደ ሰይጣን ነገር ሲፈልፍል የሚያድረው ጀዋር መሐመድ የአዲስ አበባ ህዝብ ቆጥቦ የሰራውንና የሀገሪቱ መንግስት የገነባውን ኮንደሚኒየም የኦሮሞ ነው በማለት ባህር ዛፍ ዱላና ገጀራ አስይዞ ሞተን ሳናልቅ አይገቡበትም በማለት ሰላም እንዲደፈርስ አድርጓል!
4. ክርስቲያኑን በሜንጫ በሉት አንገቱን ቀና እንዳያደርግ እናድርገው ብሎ ክርስቲያኖች እንዲሞቱ ማድረጉ፡- ጀዋር ሙስሊሞን ሰብስቦ የፖለቲካ ስልጣኑን ያዙ፣ ኢኮኖሚውን ተቆጣጠሩ፣ ክርስቲያኑ ቀና ብሎ እንዳይሄድ አንገቱን በሜንጫ እንበለው ብሎ በመናገር በተለይም እርሱ የተወለደበትን አካባቢ በመጠቀስ ማንም ክርስቲያን ቀና ካለ በሜንጫ አንገቱን እንደሚለው በመዛት በተለያየ ወቅት በኦሮሚያና በአካባቢው የሚኖሩ ክርስቲያኖች እልቂት ምክንያት ሆኗል፡፡
5.ሲዳማን በኃይል ክልል እናደርገዋለን በማለት ለብዙ ሕይወት መጥፋትና የኃብት ውድመት መንስኤ መሆኑ ፡- የሲዳማ ህዝብ ክልል እንሁን የሚለው ጥያቄ ኃያል ኦሮሚያን ለመመስረት ለሚደረገው ጥረት አጋዥ ስለሆነ አዛኝ ቂቤ አንጓቹ ጃዋር ሐዋሳ ሂዶ መንግስት ካልፈቀደ በኃይል ክልል እናደርገዋለን ብሎ በመዛትና ለኤጀቶዎች ተልዕኮ በመስጠት ሐምሌ 11/11/2011 ዓ.ም በሲዳማ ዞን ከፍተኛ የሆነ ንብረት እንዲወድም፣ አብያተክርስቲያናት እንዲቃጠሉ፣ ምእመናን እንዲታረዱና እንዲሞቱ ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህ ሰው ለሞቱት ሰዎችም ሆነ ለወደመው ንብረት ሙሉ ተጠያቂነት አለበት፡፡
6.በፌስቡክ ገጹ ጥበቃዎች ሊነሱብኝ ነው ብሎ ቄሮን በመቀስቀስ የዘር ጥፋት ማድረሱ ፡-
መጮህ የለመደው ጃዋር ሀገር ሰላም ሲሆን ስለሚጨንቀውና ያለበት የጥላቻ መንፈስና ጭንቀት ስለሚረብሸው በሌሊት ጥበቃዎቸ ሊነሱ ነው ፣ ሊገሉኝ ነው ብሎ ማገናዘብ ለማይችሉ ተከታዮቹ ጮኸላቸው፡፡
በዚህ ጩኸቱ ከ86 በላይ የንጹን ደፍ ፈሰሰ፣ አካል ተቆራረጠ፣ ንብረት ወደመ ፣ በምድር ላይ ያልተፈጸመ ግፍና በደል በኦሮሚያ ምድር ላይ ተፈጸመ፣ የዘርና የሃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ ተከናወነ፡፡ ታዲያ ይህ ሰው ዘላለማዊ ፍርድና ቅጣት ቢሰጥ እንኳን ፍትህ አይሞላም፡፡ ዘርና ሃይማኖትን መሰረት ያደረገ ጥፋት በመፈጸሙ ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ ነው፡፡
7.በኦሮሚያ ክልል በተለያየ ጊዜ መንገድ እንዲዘጋና ህዝብ እንዲገላታ፣ ንብረት እንዲወድም ማድረጉ ፡- ጃዋር መሐመድ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን (ጥቅምት 2012 ዓ.ም) ቄሮ የተባለውን ቡድን መንገድ እንዲዘጋ፣ ቤት፣ንብረት፣ ፋብሪካ እንዲያቃጥልና እንዲያወድም በማዘዝ በመላው የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ የሆነ ንብረት አወድሟል፣ ህዝብ ተንገላቷል፣ ለችግር ተዳርጓል፣ ስራ ተስተጓጉሏል፡፡
በቅርቡ በጥቅምት ወር ባስተላለፈው መልእክት እንኳን ህዝብ ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ኦሮሚያ ክልል በተለይም የጋራ መዲናችን ወደ ሆነችው አዲስ አበባ እንዳይገባ በመታገዱ በሽተኞች፣ ተማሪዎች፣ ህጻናት፣ አዛውንቶች ከፍተኛ የሆነ መንገላታት ደርሶባቸዋል፣ ለአላስፈላጊ ወጭ ተዳርገዋል፣ አብያተክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ በርካታ ሀብት ንብረት ወደሟል፡፡ ስለዚህ ጃዋር ለዚህ ሁሉ ጥፋትና በደል ተጠያቂ ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ ነው፡፡
8.የመደመር ካልኩሌተር እኔነኝ መንግስት ሆነን እየመራን ነው ማለቱ ፡- ጥሩን ነገር በሙሉ ለእርሱና ለቄሮ በመስጠት የሚታወቀው ጃዋር የሀገሪቱን መንግስት ተቀባይነት ለማሳጣትና እራሱን ለማግነን በቴሌቪዥን ቀርቦ ለውጡን የመራሁት እኔ ነኝ፣ የመደመር ካልኩሌተር እኔ ነኝ መንግስት ሆነን ሀገር እየመራን ነው ብሎ በመናገር የህዝብን አንድነት የሚጋፋና ጥርጣሬ የሚፈጠር መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በዚህም የሀገሪቱ አንድነት አደጋ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል፡፡
9.የጋራ ታሪክ የለንም በማለት ህዝብን ለግጭት ማነሳሳቱ ፡- ነገረኛው የተንኮል አርቃቂው ጀዋር በራሱ የኦኤምኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርቦ የጋራ ታሪክ የለንም በማለት አፄ ምኒልክንና አማራን በማውገዝ የፌደራል መንግስቱን በመውቀስ የሀገር አንድነት የሚፈታተን ጠብ አጫሪና አመጽ ቀስቃሽ መልእክት በማስተላለፍ በተለያየ ጊዜ ቄሮ ለሚፈጥራቸው ግጭቶች ምክንያት በመሆኑ አሸባሪ ወንጀለኛ ነው፡፡
10.የብሔራዊ ፈተናን በማውጣት ሀገሪቱን ለከፍተኛ ኪሳራ መዳረጉ ፡- ጃዋር አሜሪካ ሆኖ እየዝናና የ12ኛ ክፍል ፈተናን በፌስቡክ በመለጠፍ በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ፣ የሰው ኃይል፣ የጊዜና የማቴሪያል ኪሳራ አድረሷል፡፡ በመላ ሀገሪቱ የነበሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የሞራል ኪሳራ አድረሷል፣ የወደፊት ሕይወታቸውን አጨልሟል፡፡ በዚህም ጊዜው የተረኝነት በመሆኑ እንጅ በወቅቱ በት/ሚኒስተር የነበሩ የኦነግ አባላትን ተጠቅሞ ላደረሰው ጥፋት እስር ቤት መገኘት ነበረበት፡፡ ነገሩ በተቃራኒው ሆኖ ጠባቂ ተመደበለት፡፡
11. በሚዲያው ህዝብና ህዝብ የሚያጋጭ ተደጋሚ መግለጫና መረጃ መስጠቱ ፡–
~
ጸረ ሰላሙ ጃዋር እንደፈለገ የሚዘውረውን የራሱን ኦኤምኤን ቴሌቪዥ ጣቢያን በመጠቀም በአማራ ክልል በተለይም በማእከላዊ ጎንደር በቅማንትና አማራ መካከል ከፍተኛ ግጭት እንዲፈጠር የሀሰት መረጃ በማቅረብ፣ የተለያዩ የሐሰት ትርክቶችንና መረጃዎችን በማሰራጭት በሀገሪቱ ግጭት እንዲስፋፋና ሰላም እንዳይሰፍን፣ የሰው ሕይወት እንዲጠፋና ንብረት እንዲወድም በማድረጉ አሸባሪ ወንጀለኛ ነው….፡፡
12.በዚህ ሰሞን ደግሞ ወሸኔ (ወያኔ ሸኔ)ጋር መስጥሮ ሀጫሉ ሁንዴሳን እንዲገደል አድርጎ ፤አርቲስቱ የደረሰበትን የግድያ ዛቻ ቆርጦ እንዳይተላለፍ በማድረግና ሆን ብሎ እንዲገደል በማመቻቸት ቀድሞ ከባልደረባው በቀለ ገርባ ጋር ባሰማራቸው ገዳዮች ከ500 በላይ ንጹሀንን አስገድሏል፡፡
አዲስ አበባ ከተማ

23 Comments

 1. All these crimes exist only in your retarded mental world! It only proves that the Habesha escaped the Age of the Enlightenment of the 17th unscathed! “The Enlightenment includes a range of progressive ideas centered on the sovereignty of reason and the evidence of the senses as the primary sources of knowledge and advanced ideals such as liberty, progress, toleration, fraternity, constitutional government and separation of church and state.” Wikipedia
  All these concepts are totally alien to the Habesha culture. Ration and free reasoning are considered as anti-thesis of their political and religious philosophy. The freedom of expression, enshrined in the UN universal declaration of human rights is a cardinal crime, according to the Habesha! See all the crimes listed above (1. ሁለት መንግስት አለ ማለቱ; 2. ካርታ ድንጋይ ላይ ማስቀመጡ; 3. ኮንደሚኒየም የኦሮሞ ነው በማለት.. 4. በሜንጫ አንገቱን እንደሚለው በመዛት; 5. ሲዳማን ክልል እናደርገዋለን በማለት; 6. በፌስቡክ ገጹ ጥበቃዎች ሊነሱብኝ ነው ብሎ… 7. መንገድ እንዲዘጋ በማዘዝ 8. ካልኩሌተር እኔነኝ ማለቱ; 9. የጋራ ታሪክ የለንም በማለት; 10. የሞራል ኪሳራ አድረሷል; 11. መግለጫና መረጃ መስጠቱ; 12. የግድያ ዛቻ ቆርጦ እንዳይተላለፍ በማድረግ….) Almost all contain the phrase በማለቱ… which are covered under the freedom of expression and the right to information.
  Alas! How can one live in the same country under the same flag with people like the writer above and zeHabesha, who intellectually live in the middle ages!??

  • ትናንት በገመዳ እና ኣባ ጫላ ስም ኣሁን ደግሞ በሂርቆ መጣህ ??
   የዳቦ ስምህን ትተህ በትክክለኛው ስምህ ኣይተ.. እገሌ ኣትለንም ።ጊዜያችሁ መጨለሙን ገና ኣልባነንክም.
   የናንተ chapter ላይመለስ ተዘግቶ ኣዲስ a new era ትከፍቶኣል።
   Your chronicle is to be found in the dust bin of history.

   • አቦይ ጸሃየስ ብባል፣ ያሰፈርኩትን እውነታ እንዴት ይለውጠዋል?

    • የኦሮሞን ስም/ ጭንብል እያጠለቃችሁ ሰገራ እና የጠነባ ዘረኛ ቃላቶችን በመወርወር ህዝብ ለህዝብ ፣ ኣማራን ከኦሮሞ ስታፋጁ የነበረው ሴጣናዊ ስራችሁ ፣ኣርጅቶ ኣፍጅቶ ኣንድ እግሩ መቃብር ውስጥ ገብቶኣል ፣ታሪክ ግን ነውረኛ ስራችሁን ሲያስታውሰው ይኖራል።

      • መልሱን ከነውጤቱ ታውቀዋለህ፣ ፣ ጎይቶም ሆነህ ኣባጫላ፣ ሂርቆ ባንድ ወገን ፣ በሌላው ተገኝ፣ ገብረየስ እያልክ ዘረኛ መርዝህን የምትረጪ፣ ለውጡማ የንጹሀን ደም እንደጎርፍ ፈሶልሀል ።

 2. I think, ZeHabesha is committing crimes against humanity by publishing articles that damage the intellectual development of its readers! This site must be banned.

 3. በሃጫሉ ግድያ ሰበብ የወደመው ንብረትና የሞቱት ወገኖቻችን አስመልክቶ ያልተሟሉ መረጃዎች ከዚህ ከዚያም ይሰማሉ። በደሉና አመጽ ለመፈጸሙ ምስክር አያሻም። ግን ምን ያህል ጉዳት ደረስ የሚለውንና የጉዳቱ አድርሺዎች ማንነት ተለይቶ አለመታወቁ የበለጠ ግርግር ፈጥሯል። ፓለቲካል ሳይንስ ተምሬአለሁ የሚለው ብሄርተኛው ጃዋር በምንም መልኩ ከተማረው ውስጥ ሰዎች እንዲገዳደሉ አድርግ የሚል እንደሌለበት ግልጽ ነው። ለዚህም ነው ዶ/ር ፤ ፕ/ር፤ ኢ/ር ወዘተ በሚል ተምሬአለሁ የሚል ቅጽል ስም ህዝባችን የሚያማቱት። እነዚህ ተምረናል የሚሉት የክልልና የዘር ፓለቲከኞች ቃላቸውንና ተግባራቸውን መዝኖ ለተመለከተ ሰው ከአንድ ማንበብና መጻፍ ከማይችል የሃገራችን ገበሬ ያነሱ እንደሆነ በቀላሉ መረዳት ይችላል።
  የሚገርመው በጃዋር መኖሪያ ቤት ከኢትዮ ቴሌኮም ውጭ የሚሰራ (ይመስለኛል የሳተላይት አገልግሎት ነው) ተገኘ ተብሏል። ታዲያ ከየት እንደተገዛ፤ ማን የየወር ክፍያውን እንደሚከፍል፤ ይህኑ መሳሪያ በመጠቀም የተላለፉ መልዕክቶችን ከአገልግሎት ሰጪው ክፍል መንግስት ማግኘት ይቻላል። ምን አልባትም በግብጽ የተበረከተለት ከሆነም ያለምንም አሸራ ጃዋር እጅ አልገባምና ጉዳዪን በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። የኦሮሞው የእድሜ ልክ አቀንቃኝ ዶ/ር መራራ “ጃዋር ካልተፈታ ችግር ይፈጠራል” ማለታቸው የቱን ያህል የሰከረ ፓለቲካ ውስጥ ራሳቸው እንደዘፈቁ ያሳያል። ለነገሩ ከበቀለ ገርባ ሰው ምን ይማራል። ወያኔን እኔን አልገረፈኝም አላሰቃየኝም የሚል ራሱን እንጂ እልፍ ሰዎች የደረሰባቸውን ሰቆቃ የሚዘነጋ እብድ ሰው! እነዚህ ናቸው ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ እንወክልሃለን እያሉ የሚያጨራርሱት! አፍሪቃዊና ዓለም አቀፋዊ እይታ የላቸውም። እይታቸው ከአፍንጫቸው አይርቅም። ሃገር ውስጥ ኖሩ በውጭ ይሁኑ በዘር ፓለቲካ የተመታ አእምሮ ሰውን በሰውነቱ አይፈርጅም። እውነተኛ ዜጋ በኦሮሞ ህዝብ የሚሰራውን ግፍና መከራ ያወግዛል እንጂ ወንጀል የሰሩ ሰዎችን ታሰሩብኝ እያለ ኡኡታ አያሰማም። እነዚህ አንድ እግራቸው መቃብር በራፍ ላይ ያለ የክልል ፓለቲካ አራማጆች ዘንተ ዓለም ለፓለቲካ እንደጭሁ ወደ እማይቀረው ዓለም ይጋዛሉ። ያ መኖር አይደለም። የቆም ሞት እንጂ! ወያኔ ኢንተርኔት ተዘጋብን፤ የትግራይ ልጆች እየተባረሩ ነው፤ ችግር ላይ ነን የሚለው ራሱ በፈጠረው ወጥመድ ውስጥ ስለገባ እንጂ ሰላማዊና ከወያኔ ጋር ህብረት የሌላቸው የትግራይ ልጆች በየትኛውም የሃገሪቱ ክፍል የመኖርና የመስራት መብት አላቸው። ያው የኦሮሞው ግርግርና ባልፈው በአማራ ክልል የታየው ከሃገራችን ውጡልን እብደት ከወያኔ ፓሊሲ የመነጨ ነው። የእነርሱ ተንኮል ቅን የሆነውን ህዝብ ባልዋለበት ነገር እንዲኮነን አድርጎታል። ዶ/ር ደብረጽዪን አክራሪ ወያኔዎችን አንቆ እስር ቤት በመክተት የትግራይ ህዝብ እፎይ እንዲልና ከቀረው የሃገሪቱ ህዝብ ጋር እንደፈለገ እንዲሆን ማድረግ ሲኖርበት ነጋ ጠባ መግለጫ በመስጠት ሰውን ያደነቁራል። በ 27 ዓመቱ የተሰሩ ጥቂት መልካም ነገሮችን አመድ ለማደረግ ተከበሃል ተወረሃል እያሉ ይለፋሉ። ሰሚ ግን የለም። እንዲያውም ወያኔ አሁን እየመለመለ የሚያስታጥቃቸው አዳዲስ ወታደሮችና የቀድሞ የበረሃ ታጋዪች አፈሙዛቸውን በወያኔ ላይ በማዞር አይቀጡ ቅጣት የሚቀጡት ይመስለኛል። ለእውነት የቆሙ የትግራይን ልጆች ባንዳ እያሉ የሚጠሩት የወያኔ ባንዳዎች ባንዳ ማን እንደሆነ የሃገሪቱ ህዝብና የትግራይ ክልል ህዝብ ለይቶ ያውቃል። ግን እንዳይናገር አፉ ከተለጎመ 40 ዓመት አለፈው።
  እኔ ይገርመኛል እንዴት ሰው የጃዋር አጃቢ ይሆናል? በምን ሂሳብ? በውሸት ተከበብኩ የሚል ሰው? የሃጫሉን መገደል ያመቻቸው ማን ነው? እነማን ነበሩ በይህወት እያለ በድምጽና በቴክስት ያስፈራሩት የነበሩት? እነማን ነበሩ በመኪና እየተከተሉ ሲሰድቡት የነበሩት? ለምንስ ሃጫሉ እንዲገደል ከ100 ሚሊዪን ህዝብ ተመረጠ? ለምን ነበር የጃዋር የዜና አውታር በሃጫሉ ቃለ መጠየቅ ዙሪያ እሳት አጫሪ ነገሮችን እንዲጠይቅ የሆነው? ሞቱን ለማመቻቸት ነው? ሃጫሉ በሌሎችም የህትምትና የቴሌቪዝን ቃለ መጠየቅ የቀረቡለትን ጥያቄዎችን ጥያቄውን ያቀረቡትን ፈትሾ ከግድያው ጋር ያለውን ግንኙነት ማየት ይገባል።
  በየአለማቱ ተበትነው መስሎአቸውም ሆነ አውቀው በኦሮሞ ህዝብ ስም ለፍተው ከሚያገኙት ገንዘብ ጃዋርን የሚረድ ሁሉ ሊገነዘቡት የሚገባው ነገር አንድ ነው። በኦሮሚያ ክልል በቄሮ የተፈጸመው ግድያና ዝርፊያ ኦሮሞ ክርስቲያኖች ላይም ያተኮረ እንደሆነ ማወቅ ተገቢ ነው። አላማው ህዝብን ከህዝብ ማጋጨትና ስልጣን ላይ መውጣት ነው። የሚገርመው ጊዜው “ጥቂቶች እንደ ቁራ የሚጮሁበት” ሰፊው ህዝብ ደግሞ አፉን ተለጉሞ ዝም የሚልበት ነው። በዓለም ላይ የምናየውም ይህ ነው። አቋም የለሽ ትውልድ። ችግሩ እኔ ጋ ካልመጣ ምን አገባኝ የሚል ራስ ወዳድ ትውልድ። እኮ አስብ ሞት በወረፋ ያንተንም ቤት ያንኳኳል። ማን የሚቀር አለ ከሞት ከመዘግየት በስተቀር። ለሃገር አፍራሾችና ህዝባችን በኦሮሞ ነጻነት ስም፤ በትግራይ ነጻነት ስም፤ በአማራ ነጻነት ስም ራሳቸው የግብርና ባሪያ ሆነው የሚያማቱና ለሚያጨራርሱን ሁሉ ሞት ይሁን! በቃኝ!

 4. Poor Hirko you still don’t get it. Every time one opens their mouth it also brings responsibility with it. The concept of freedom of speech is completely alien to you by what you wrote. I will try to help you eventhough you are not going to get it; If you say something that harms someone you are infringing in their rights, therefore, the same freedom of speech comes after them and they will be made to pay. Re: Nazis. Next time you should address us as Ethiopians instead of Habeshas because Habesha means mixed and includes people like you. And we do not want to be in anyway associated or related to you because of your poor sick mind set.

  • I got it! By “responsibility” you mean accept the arrest, torture and killing for expressing what is on your mind! There is nothing called freedom of expression or rather no freedom at all in Habesha political culture! Whose is the “poor sick mind”? Read Donald Levine’s “Greater Ethiopia”

 5. All this crimes boil down to genocide , crime against humanity , high treason and terrorism.
  Any charges less than the above are justice compromised .

 6. ሂርቆ ገመታ:ማንም በእግዚአብሔር አምሳል ስው ተብሎ ተብሎ የተፈጠረ ስው የእግዚኡብሔርን ህግና ስው ያወጣውን ህግ ከማክበርና ከመፈፀም በመለስ ህሊናህ አውጥቶ ና አውርዶ ለስውም ሆነ ለአካባቢ ይበጃል ብሎ የሚሰጠው አስተያየት ማክበር ማጎልበት በፍቅርና በስላም መሞገት ስው የመሆናችን ህሳቤ ነው::ጥላቻን ከጨመርንበት ግን ተጎጅው ጥላቻውን የሚያንፀባርቀውን ግለስብ ነው:: ብዙውን ግዜ አስተተየቶችህ በጥላቻ ላይ የተመስረተ እንድያም ብሎ ብርቅዬና አለም ያደነቀውን የእምዬ ኢትዮጵያ ፊደልንም ላለመጠቀም ስውተረተር ሳይ ቆንቆ ለመግባብያ መሆኑን ዘንግተሃል;;እንተም ተምሬአለሁ የሚል እዝቄል ገቢሳ ከስው ህሊና ዝቅጠጥ ወርዳችሁ ”’ኦሮሞ ከባህር ወይም የወጣ ነው:: ወንድም ነበር ዋቃ ተመክቶት እኩል ለሁለት ከፈለው ‘የሚል አመንክዮ ህሳቤ የተጠናወታችሁ ወገኖቼ ታዛዝኑኛላችሁ!’ተፈጥሮን ተመክሮ አይለውጠው ም’ይላል የሀገሬ ስው::ግና ዘመዶቼ ወገኖቼ ኦሮሞው ኑሮው አሁንም መደብላይ ቁርበት እንጥፎ የሚተኛ በባዶ እግሩ የሚሄድ ዛሬም ህይወቱ በቡሬ ጫንቃ የሆነ ጠግቦ ይልብላ ንፁህ ውሃ የጠማውን ህዝብ እናንተ ደንገጡር ቅል ራሶች ራሳችሁን ቅምጥል ህይወት እየኖራችሁ ለኑሮኣችሁ መወጣጫ ማማ ስታደርጉት እግዚአብሔርን ባትፈሩም የሚታዝብ ስው ከእናንተ የተሻለ ስውይለ ስው ያለ መኖሩን ዘንግታችሁ ትቃዥላችሁ!
  እምዬ ምንሊክ ከባርነት ከመሽጥ ያወጡን ድንቅ መሪ ነበሩ!!ቅድመ አያቶችህ እነ አባ ጅፋር ዘመዶችህን ባርያ አድርገው ይሽጡ ነበር !እድሜ ለንግሱ ምንልክ እንዳይሽጥ ነፃ አውጥተውታል ልክ እንደ ሙሴ እስራኤልን ከግብፅ ነፃ እንዳወጣው ሁሉ!
  አታፍርም ቄሮ በባዶ እግራቸው ከፊሉም የተበጣጠስ ላስቲክ ጫማ ተጫምቶ እራሱን ቄሮ ብሎ ንብረት ሲዘርፍ ንብረት ሲያቃጥል በገጅራ አንገት ቀንጥሶ ሬሳ እየጎተት እያቃጠ ከቦ ሲጨፍር ዘቅዝቆ ሲስቅል ሬሳ ሲደፍር ወንድ ሲደፍር አንድ ቤትውስጥ አጉሮ ስውን ሲያቃጥል እጅግ በአለም ፍፁም ይልተያ የተራቡ ቄሮ እንደ ጅብ መንጋ ድላ ላይ ምስማር አድረገው ሲራወጡ ለጭካኔ በኡውሬው ጁሀር ታዘው ያን ሁሉ ግፍ ሲስሩ ለመሆኑ እንደ ስው የሚይስብ ህሊና ጠፍቶህ ሳይሆን በጥላቻ ትረካ ደንዘዝ ክልሆነ በስተቀር!!ጁሀር እድሜ ልክ ቢታስር ሲይንሰው ነው!መቼም ሁሉንም ታሪክ መዝግቦታል!! የሚገርመው ስልጣን ሁሉ ንም እንደ ህውሀት ይዛችሁ አገርመምራት ህዝብ ማስተዳደር እለመቻላችሁን ሳይ ምን አለ መለስ ዜናዊ ተነስቶ ይህንጥጋባችሁን ልክ ባስገባልኝ ወይ ነዶ!መንጌ ናና ናና መንጌ!!እድሜ ለአብይ በሉ ግድ የለም!አይነጋ መስሎት ቆት ላይ ተፀዳዳች ይላል የሀገሬ ስው!!
  ይብቃኝ ወንድሜ ሂርቆ ገመታ!አይዞህ ግዜ አለ ዳግም ተወለድ!
  እናንተ የዚህ አምድ አዘጋጆች ዘባሻ !እግዚአብሔር ስራችሁን ይብዛ!ተባዙም!!!

  • ጉዱ ካሳ፣
   የሰውን ሃሳብ ከመሞገት ይልቅ የሰውዬው ማንነት የሃሳብህ ሁሉ ማጠንጠኛ መሆኑ የዕውቀትህን ደረጃ ስለሚገልጽ፣ ለምትዘባርቃቸው ሃይማኖታዊ አይሉት የታሪክ ሃተታዎች መልስ መስጠት፣ ለመማር ብቁ ለሆነ ሰው እንኳ አመታት ያሚፈጅ ስለሆነ ትቼዋለሁ። ላይበስል ድንጋይ መቀቀል ይሆንብኛል!

 7. GAMTA,

  The common feature of OLF fascists like you and Joo-war is playing the role of the victim. Even after killing more than 250 innocent Ethiopians and burning their properties, you fascists were roaming the streets of Western countries trying to obtain the sympathy of Europe and America. What a lie and shame!!! Everything that comes from your filthy mouthes is just lies.

 8. The dangerous game that the Oromo youth has been playing under the leadership of Jawar has come to an end. If the government fails to ensure this, we the people of Ethiopia will do it. No more herd politics!

  • Who are “we the people of Ethiopia”? Doe it include the 50 Million+ Oromos or not? Without solving the legitimate quest of the Oromo, there will be no (peace in) Ethiopia. Ethiopia can not continue by repressing 50% of its population!

 9. ወንድሜ ሂርቆ ገመታ!እውነት ብለሃል! ‘ላይበስል ድንጋይ መቀቀል”ትል ነበር አያቴ አተንና መስል ወንድምህ እዝቄል ገቢሳ መስል !ምንአለ ፈጣሪ እዛው ወላድ እምዬ ማህፀን ውስጥ ሽል ሆኖ በቀራችሁ!!
  ወንድም አለም እኔም ብቻ አይደለም ስውም የእውነት አምላክ እግዚአብሔር የሚፈርድባችሁ!እንደ እናንተ ያለ የሂትለር ቁራጭ ተምሬያለሁ ይል ይሆን?ተምሬአለሁ ካልክ አገራችን መፃኢ እጣ ፋንታ ላይ በመንተራስ መለስ ዜናዊ ከፈበረልክ ትርክትና ጥላቻ ውጣና ስው በስውነቱ የተፈጥሮ መብቱ ተከብሮ ይኖርባት ዘንድ አማራጭ ሃሳብ አምጣ !!

  • ኢትዮጵያን ከንዲህ አይነቱ ቅርቃር እንዳትወጣ ተጠያቂው ኦሮሞው ነው ሃበሻ? በ150 ዓመታት ጊዜ ውስጥ እንኳ ህግ እና ህገመንግስት የሚከበርባት ሃገር እንዳትሆን አኮላሽቶ ያስቀራት፣ ዔርትራን ያስገነጠለው የሃበሻ (አንድ ህዝብ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ባህል) የበላይነት አባዜ እና ድንቁርና መሆኑ አለም ያወቀው እኮ ነው፣ በማን ላይ ልታላክክ?
   “ስው በስውነቱ የተፈጥሮ መብቱ ተከብሮ ይኖር” የሚለው ለአማራው/ሃበሻ ብቻ የሚተገበር ሳይሆን 70+ ብሄር ብሄረሰቦች በየክልላቸው፣ ቋንቋ፣ ባህል እና ታሪካቸውን አስከብረው ራሳቸውን በራሳቸው ያለሞግዚት እና የሃበሻ የበላይነት ማስተዳደር ሲችሉ ነው! ማንም ክማንም፣ ዬትኛውም ቋንቋ፣ባህል፣ሃይማኖትና ወግ ከሌላኛው የማይበልጥበት፣ ብዙ ሃገሮች ተግብረው ያደጉበት እውነተኛ ፌደራሊዝም እና ዴሞክራሲ ስራ ላይ ሲውል ብቻ ነው። ይህን መስማት አትፈልጉም፣ ከባህላችሁ ጋር ተጻራሪ ስለሆነ፣ ሃሳቡን የሚያጠነጥኑትን እንኳ በሴራ አስራችሁ እና ገድላችሁ ሃገሪቱ ያው እተለመደው የግፍ አገዛዝ እና የድህነት አረንቋ ውስጥ እንድትቀር ሳትታክቱ ትሰራላችሁ። “መለስ ዜናዊ ከፈበረልክ ትርክትና ጥላቻ” በማለት የብሄር ብሄረሰቦችን ህልዉና በመካድ እነርሱን ለማጥፋት መማሰን ያው ሂትለር አይሁዶችን ለማጥፋት ካቀደው በመጠን እንጂ በስራው የማይለይ ጀኖሳይድ ለጭቁን ህዝቦች ደግሳችኋል!! ሂትለርንም አላዋጣውም! የኦሮሞ ህዝብ የ150 አመታት አካላዊ እና ባህላዊ ጀኖሳይድ የሚያስቀጥልበት ደረጃ ላይ አይደለምና፣ በጤና ብንለያይ ይሻላል!

   • የ Egyptን ወሽመጥ ቆርጠናል ፣ የጌቶች ህ ግ ባእተ መሬት በኣባ ኣሉላ ልጆች ይፈጸማል፣ ያኔ የእንጀራ ገመድህ ሲበጠስ ከኛ በላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለህ እንደምትመጣ ኣረጋግጥልሃለሁ።ኣንገፋህም ግን እንታዘባለን።

 10. By throwing around words as you wish does not mean you make sense or reason. The term genocide is strictly associated with what the then gala the current oromo did in the 17th century and still continue to do today in the modern world. Cultural genocide is being commited now by the oromo now as they did in the 17th century. The culture of lawlessness, inhumanness, selfishness, ignorance that has characterized the oromo now and then has to be eradicated. The great leaders of Ethiopia up to Atse Haile Selassie have done that through education, especially Haile Selassie, modernization and when necessary through war all others, the war the oromo started and ended by their utter defeat. Even you have benefited from the work of all these leaders. But alas the wild beast in people like you is almost impossibe to cure without what you believe in that is the use of force. Re I do know there are a lot of oromos that are modern have knowledge of what history is but by their silence support indirectly current circumstances. A new knowledge base for you and all oromos and all others like you, HISTORY CAN NOT BE UNDONE ALL ATTEMPRS TO DO SO EVEN THROUGH LIES IS JUST A NEW PAGE IN HISTORY. The idea is your fake unwritten oromo stories of the past are just fake stories. Wether you pay white foreign so called writers to write it or not. As Trump says your oromo stories are JUST FAKE.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.