አዲስ አበባ የሚገኘው የአቶ ስዩም መስፍን መኖሪያ ቤት ውስጥ የጦር መሳሪያና 4 ትልልቅ ኮንቴነሮች ተገኙ

Seyoum Mesfin
ይህ ተገኘ የተባለው የጦር መሳሪያ አይነትና ብዛቱ ለጊዜው አልተገለፀም፡፡ የጦር መሳርያዎቹ ከመኘቱም ባሻገር መኖርያ ቤቱም እንደተነጠቀ ተነግሯል።
በዚሁ መኖሪያ ቤታቸው ቅጥር ጊቢም 4 ትልልቅ ኮንቴነሮች መገኘታቸው የተገለፀ ሲሆን ኮንቴነሮቹ ውስጥ ምን እንዳለ የደህንነት ሀላፊዎቹ ምርመራ እያካሄዱ ነው፡፡ ለንግድ አገልግሎት ወደ ሀገር ቤት የገባ እቃ በመኖሪያ ቤት በኮንቴነር መቀመጥ የማይቻል በመሆኑ ጉዳዩ በትኩረት እየተመረመረ መሆኑን የደህንነት ሀላፊዎች ገልፀዋል፡፡
አዲስ አበባ ከተማ
ተጨማሪ ያንብቡ:  መኢአድ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” የሚል የሕዝብ ንቅናቄ ጀመረ

12 Comments

 1. ምን ቸረገው፣ እርሱ ወደ እናት ሃገሩ ኤርትራ ይሸሻል!! Den Haag ዘንዳ ላገለገላት!
  ዋናው ችግር የሚመጣበት ፅዮን ግዛቶችዋን በሙሉ ስታሰባስብ ነው!!

 2. “ይህ ተገኘ የተባለው የጦር መሳሪያ አይነትና ብዛቱ ለጊዜው አልተገለፀም…”
  ከመከላከያ ግምጃቤት ተጭኖ እስኪመጣ ጠብቅ!

 3. ወገኖች ዝም ብላችሁ እዩማ። ከሀጫሉ ህልፈት በሁዋላ ብዙዎች ጭምብላቸውን እያወለቁ አመድ እንደለበሱ በጅብነታቸው ቆመዋል – ከውስጥም ከውጭም። ሸኔ ተብዬዋ የእንከፎች ስብስብ በፈረንጅ አገር ከወዮንቲ ጋር በመልክም ፣ በምግባርም አንድ ነን እያሉን እኮ ነው። መርበትበቱ ገና እናት ማህጸን ይከታቸው እንደሆነ እንጅ የሲቃ ጩህታቸውስ አንድነታቸውን አብስሮናል። ይህ ሂርኮ ገምታ እንኳ የአይተ አባ ጫላ ተብዬው ጭምብል ተጋዳላይ ነው። ተመልከቱ ሲቀልዱብን። እዚህ ኮንቴይነር ውስጥ ምናልባት ስዬው ለነፍሰገዳዮቹ የሻሞ ያዘጋጀው መሳርያ ይሆናል። የሸኔ አንጋች ገምታ እዩት ለወያኔ ጌታው ጥብቅና ሲቆም። ይህ ነው ዖሮሞ እንግዲህ ። ምን ያድርጉ። ወገን ተብዬው ጣቱን አቢይ ላይ ይቀስር ብቻ። በየቤቱ እስኪገባለትና እስኪበልተው ይጠብቅ ። . ይህው ነው።

  • የአዕምሮ ድኩማንን ወደፈለጉበት መንዳት ቀላል ነው! ጃዋር ከተያዘ ከሳምንት በኋላ “በቤቱ የሳተላይት መገናኛ ተገኘ”፣ ሃጫሉ የተገደለበት ቦታ እንኳ በቅጡ በፖሊስ ሳይመረመር፣ ገዳዮቹ ግብጽ፣ ወያኔ እና “ሼኔ” ብሎ አስረግጦ የሚነግረን መንግስት ተብዬ፣ “ተገኘ የተባለው የጦር መሳሪያ አይነትና ብዛቱ ለጊዜው አልተገለፀም…” መባሉ ያው የተለመደውን ድራማ ለመስራት ቅድመ ዝግጅት መሆኑ ማሰብ ለሚችል ሁሉ ግልጽ ነው! ይህ እኮ ወያኔ ራሱ ለ27 አመት ያስተማራችሁ ግና በድኩምነታችሁ ምክንያት በደንብ መከወን ያልቻላችሁበት የድራማ አሰራር ነው። ሰውን ሁሉ በእናንተ የአዕምሮ ብስለት ደረጀ ዝቅ አድርጋችሁ ባታዩት ምን አለ?? አወይ ለካ ያም የዐእምሮ ችሎታ ይጠይቃል!!

 4. Down Down Woyane and cohorts OLF!

  Ethiopia will rise again!

  Nobel laureate, PM Abeiy is our chosen leader.

  GERD will be filled no string attached.

 5. አሁንስ የአብይ ድራማ ሰለቸን እስከ አሁን የጦር መሳርያ አ.አ ምን ያደርጋል ደግሞ ባከራየው ቤት አረ ባካችሁ ወደ እውነት የሚቀራረብ ውሸት የመሰለ ድራማ አውሩ ፡፡

 6. Tom እውነትም Tom. ስዩም ድራማ ያላለውን አንተ ድራማ ታደርገዋለህ? አንተ ለሱ ብድግ ብለህ ስትዋሽለት እኛም ትግሬን ለማመን እንቸገራለን። ለኛም እዘንልን እንጅ። የሰው ቆዳ የገፈፉ ፣በግብረ ሰዶም የጨቀዩ ፣ወንድ ሁነው ወንድን ያኮላሹ ይህንን አያደርጉም ልትለን አትደፍርም። ምናልባት አንተ እራስህም ደስ እያለህ ይህንን ግፍ ፈጽመኸው ይሆናል።
  ስህተቱ የአብይ ነው ከእጁ ሳያመልጡ በትንሹ 100 ተባ ቱባ ነብሰ በላ ትግሬ ቃልቲ ከርችሞ ለጥሩ መርማሪ ቢሰጣቸው ዛሬ ላይ ቢያንስ 1ቢሊዮን ዶላር ወደመንግስት ይገባል፣ ተበዳዮች ይካሳሉ ፣ወንጀለኞች ፍርድ ይሰጥባቸዋል፣ እንደ ባዶ እቃ የሚንኲዋካው ትግሬ ልኩን አውቆ ኢትዮጵያዊነትን ያጣጥማል ፣ከመረብ ወዲያ ያለው ትግሬም ኢሳይያስ መጣብኝ ብሎ አይደነብርም ፣አንተም ጥላህን አትሸሽም እንደው ባጠቃላይ ጥቅሙ ከአባይ ግድብ በላይ ጦብያን ይጠቅም ነበር ይህ ባለመሆኑ አንተም ትቀልድብን ጀመር። ይመችህ እንግዲህ መንገድ ላይ ትግርኛ ለመናገር ተሸማቃችሁዋል ቀሪውን በሂደት እናያለን።

 7. 1000 ተብሎ ይስተካከልልኝ ቶምስ ከዚህ በላይ ምን አደረገ? ሚቴክ ብቻ 500 ምርጥ ምርጥ ሌባ አለ።

 8. Prosperity Party needed to fire Abiy and Lemma last October.

  DEPORT JAWAR MOHAMMED TO USA BEFORE IT IS TOO LATE!!!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.