የኦሮሞ ፖለቲካ የወለደው ወደ ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነት እያደገ ነው! ይታሰብበት! – ሰርፀ ደስታ

የኦሮሞ እስላማዊ እንቅስቃሴ የኦሮሞን የፖለቲካ ትውልድ ወደ ዓለም ዓቀፍ የሽብርተኛ ኃይል እየሆነ እንደሆነ ከወዲሁ ሊታሰብብት ይገባል፡፡ የኦሮሞ እስላማዊ ሽብርተኛ ቡድን ብዙ ትውልድ ያስቆጠረ ሲሆን ዛሬ በኢትዮጵያ የመንግሰት መዋቅር ትልቅ ዋና ዋና የተባሉ ቦታዎች ይዟል፡፡ በሚገርም ሁኔታ የሱሉልታ፣ የለገጣፎ እና የቡራዩ ከተሞች በዚሁ ቡድን ዓባላት እንደተያዙ እንታዘባለን፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ እየተበመራ ያለው ከአረብ ጋር ትልቅ ግንኙት በነበረውና በኦሮሞ ኢንተርናሽናል ባንክ በሚባለው ሥራአስኪያጅ የነበረ ሰው ነው፡፡ የሚታወቅበት ባንኪኒግ ደግሞ ከወለድ ነጻ የባንክ አሰራር ሲሆን፡፡ ይሄ በኢትዮጵያ ያልተለመደ የባንክ አሰራር ዋና መሠረቱ የዓረቦችን ዓላማ ማሳካት እንደሆነ ሁሉም ሊያስተውል ይገባል፡፡ ይሄ አደገኛ የሆነ ሰው ነው የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ እየመራው ያለው፡፡ ከዚህ በፊት ሌላ እንዲሁ ከአዋሽ የመጣ ኦሮሞ (የዳውን ዳውን ኢትዮጵያ እምነት ያለው) በዘረፋ ሥም ለዘመዶቹ ገንዘብ ሲያስተላለፍ እንደነበር ታዝበናል፡፡ ከዛ የተረፈውን በየ ክልሉ እየሄድ ገንዘብ ሲያድል ነበር፡፡ በእደላውም የአማራ ክልል ለተባለው 4 ሚሊየን ሲሰጥ ለሌሎች በብዙ ሚሊዬኖች ሲያድል ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉዳይ ከምንም በላይ የሚያሳሰበኝ ጉዳይ ነው፡፡ ከገንዘብ ክስረት በላይ ለአሸባሪዎች ትልቅ የገንዘብ ማስተላለፊያ እንደሆነ ስለማስብ፡፡

የእስላማዊው ኦሮሞ የሽብር ኃይል ኦሮሞን ሁሉ በኦሮሞነት አጅቦ ለሽብር ሥራው እየተጠቀመበት እንደሆነና ከአረቦች ጋር መሠረት ያለው ግንኙነት እንዳለው ኦሮሞ የሆኑ የማይመለከታቸው ሁሉ ቢያሰቡበት አላለሁ፡፡ አሁን እየሰማናቸው ባሉ ዜናዎች ይሄ ቡድን ከሳውዲ አረቢያ ትልልቅ ጥፋት ሊያደርሱ የሚችሉ ፈንጂዎችን ሳይቀር እንዳስገባ እየሰማን ነው፡፡ ይሄው እስላማዊ የኦሮሞ ቡድን በተለያዩ አገሮች በተቃውሞ ሰልፍ ስም ኦሮሞ ሁሉና ሌሎችንም ለሽበር ሥራው እየተጠቀመ እንደሆን በደንብ አስተውሉ፡፡  በእንግሊዝ የኃይለስላሴን ሀውልት ያፈረሱት፣ በካናዳ ካልጋሪ እንቅስቃሴያቸውን እየቀረጸ የነበርን ሰላማዊ ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ፊት መደብደብ፣ በሰዊድን እንዲሁ በኢትዮጵያ የተገደሉና ግፍ የደረሰባቸውን ፍትህ እንዲያገኙ ለመጠየቅ ለሰልፍ የወጡ ሰልፈኞችን በቡድን ተደራጅተው ከመቃወም በላይ ለጸብ ሲጋበዙ አይተናል፡፡ እንግዲህ እንዲህ ነው የምትሆነው፡፡ አእምሮህ በጥላቻና ዘረኝነት ስተለከፍ እንደ እብድ ትሆናለህ፡፡የእስላማዊው ቡድን ሌሎችን አጃቢ እያደረገ ነው የምናየው፡፡ አሸባሪውና ለብዙ ወንጀሎች ሊጠየቅ የሚገባውን ግለሰብ ከእስር ይፈታልን ነው ዛሬ ጩኸታቸው፡፡ በጥቀምት፣ አሁን ሰሞኑን፣ ከዛ ቢት በቡራዩ በሌሎችም ቦታዎች የተደረጉ በዜጎች ላይ የተፈጸመ አረመኔያዊ ድርጊት ሲያዝና ሲያቀነባብር መንጋውን ሲያዝ የነበረ ግለሰብ ነው ይለቀቅለን  የሚሉት፡፡ አዎ የአሸባሪዎች መሪ ነው፡፡

oromo militry የኦሮሞ ፖለቲካ የወለደው ወደ ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነት እያደገ ነው! ይታሰብበት!   ሰርፀ ደስታ

አሁን እየዘገየ የሚደርሰን ዜና የጠፋው ጥፋት ብዙ ነው፡፡ ትዕዛዝ አልደረሰኝም በሚል ዜጎች ሲታረዱና ንብረታቸው ሲወድም ለዜጎች የሚደርስላቸው አላገኙም፡፡ እርግጥ ነው ማን ይድረስላቸው፡፡ የመንግሰት መዋቅር ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ በጸረ-ኦርቶዶክስ፣ ጸረ-ኢትዮጵያ እስላምና ጴንጤ ነው የተወረረው፡፡  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተወካይ ማን ነው? በግልጽ የምናየው እውነት ኦርቶዶክስ እምነት ያላቸውን ከመንግሰት መዋቅር ማጽዳት ብቻም ሳይሆን የኦርቶዶክስን እምነት ተከታዮችን እንደ ጠላት በሚያይ ባለስልጣናት ነው አገሪቱ ዛሬ እየተመራች ያለችው፡፡ ይሄ ጉዳይ ከመቼውም በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በዋናነት በሚለከታቸውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያስብበት እላለሁ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እያሴረ በኢትዮጵያ መሪ ሊሆን አይችልም፡፡ አሁን ባለው የዘረኝነትና ጥላቻ የተለከፈ ትወልድ መሪ በሆነበት ዘመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የሚወክሉ ባለስልጣናት በበቂ ሁኔታ በመንግስት መዋቅር መኖር አለባቸው፡፡ ይች ቤተክርስቲያን ከሌሎችም እምነት ባላይ የኢትዮጵያዊነት ድርሻ አላት ስል አላፍርበትም፡፡ በእርግጥም አድራሻዋም ኢትዮጵያ እንጂ እንደሌሎች ሌላ ቤተ የላትም፡፡ ኢትዮጵያን ወክላ ያለች ቤተክርስቲያን ነች፡፡ በአገሪቱም ትልልቅ የሚባ ሥራዎች የዚህችው ቤተክርስቲያን ናቸው፡፡ ዛሬም ቢሆን በሄደችበት ኢትዮጵያዊነትን እያስተዋወቀች ያለቸው ይችው ቤተክስቲያን እንጂ ሌሎች አደሉም፡፡ የዚህች ቤተክርስቲያን ተከታዮች በቁጥር ትልቅ ቢሆኑም ዛሬ በመንግስት መዋቅሩ ተራ ቦታ እንኳን እንዳይኖራት የእስላማዊ የኦሮሞ ቡድን እንዴት እየሰራ እንደሆነ በፓርላማ ጭምር አይተናል፡፡

በነገራችን ላይ በተለያየ ቦታ ሰልፍ የምታደርጉ ኢትዮጵያውያን አስቀድማችሁ የኦሮሞ እስላማዊ አሸባሪዎች ሊረብሹ እንደሚችሉ አውቃችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ፡፡  አላስፈላጊ አፍ መካፈት አያስፈልግም፡፡ ለአሸባሪ መልስ መስጠት ለሽበር ሥራቸው መተባበር ነው፡፡ ለፖሊስ ቀድሞ ማሳወቅ፡፡ የራሳችሁን ሠለፍ በስነ ስርዓት ማድረግ ነው፡፡ ለምሳሌ በሚቀጥለው ሐሙስ በሚኒአፖል፣ ሚኒሶታ ሰላማዊ ሰልፍ እንደታሰበ ሰምቻለሁ፡፡ በዚህ ከተማ ትልቅ የሚባል የዚሁ የሽብር ቡድን ደጋፊ ስላሉ ችግር ሊሆን እንሚችል ከወዲሁ አውቃችሁ አስቡበት፡፡

እንደቀልድ በኦሮሞነት እየታጀበ ያደገው የኦሮሞ እስላማዊ የጸረ-ኢትዮጵያ ቡድን አሁን ዓለም አቀፍ ምዝገባ እንደሚያገኝ አትጠራጠሩ ከወዲሁ ታስቦበት ትውልድን ከኦሮሞ ፖለቲካ የዘረኝነትና የጥላቻ በሽታ ማከም ያስፈልጋል፡፡ የኦሮሞ ፖለቲካ ጥላቻና ዘረኝነትን በደንብ ይሰብካል የኦሮሞ እስላማዊ ቡድን በድነብ ይሄን ይጠቀምበታል፡፡ የመንግስት ነኝ የሚለው አካል አካል በደንብ ሊፈተሽ ይገባዋል፡፡

ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን! ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከክፉዎች ይጠብቅ! አሜን!

ሰርፀ ደስታ

1 Comment

  1. ስጋቱ ተገቢ ነው ፣ ትኩረት ይሻል።
    ኣሁን ያለው የኦሮሚያ ኣስተዳዳሪ በኣቁዋሙ ወላዋይ ፣በስሩ ያሉ ዜጎችን በተለይም ከንኡሳን ማህበረ ሰብ/ Minorities / የመጡትን በተደጋጋሚ መጠበቅ እንደማይችል / እንደማይፈልግ ኣመላክቶኣል ።የኣውቆ ዶንቆሮችን’ ቃል-(ነፍጠኛ)’ ይዞ በኣደባባይ ያስተጋባ ነው ። Your democrat stance is measured by how far you are committed to protect the minorities , the weak , the helpless. He failed this test.
    For me , all those who label their brothers and sisters ‘ Neftegna ‘ objectively meaningless term , are categorically anti -Ethiopia ,bandas and agents of foreign forces .Period. History will judge. Bear with me.
    በፍቃዱ ስልጣን ቢለቅ ለሁሉ ይበጃል ፣ በምትኩ ባስተዋይነታቸው፣ በኣቃፊ ኣመለካከታቸው ፣ በኣላማ ጽናት ከታወቁት ውስጥ ዶ/ር ስሜን ወይም ኣቶ ታዬ ደንደኣ ቦታውን ቢይዙት ኦሮሚያን ኣሁን ካለበት ኣሳፋሪ ደረጃ በክብር ሊያሻግሩት ይችላሉ ብዬ እገምታለሁ።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.