«በቤተክርስትያን ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም» በበርሊን ኢትዮጵያውያን ሰልፈኞች

22 1

በበርሊን እና አካቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን «በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም፤ በንጹኃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ እና ሰቆቃም ይብቃ» ሲሉ ሲሉ ዛሬ በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ መንግስትም በወንጀል ተሳታፊ የሆኑ ግለሰቦችን ተጠያቂ እንዲያደርጋቸው ሰልፈኞቹ ጠይቀዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ታምራት ዲንሳ

DW

1 Comment

  1. ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ተከታዮችን ነፍስ ማጥፋትና ማሕተባቸውን እንዲያወልቁ የሚደረገውን ወንጀል አጥብቀን እንቃወማለን፡፡ ፕ//ሚሩ አሁን የምናየው ጦርነት እና የህዝብ ማለቅ ከቤታቸው መፈናቀል በቀጥታ በኦሮሞ ሕበረተሰብ ተቀነባብሮ የሚታይ አማራን እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለማጥፋት የሚደረግ ሴራ ነው፡፡ ይሄ ኦሮሞን እና አማራን ለማጣላት ከመሬት ተፈንቅሎ የመጣ ሳይሆን ያለው ሐቅ፤ እያየን ያለነው እውነታ ያሄው ነው፡፡ ይሂነንን ደግሞ አስተዳደሩ በትክክል ተረድቶ መፍትሄ በአስችኳይ እንዲሰጣ መጨቅጨቅ አለብን፡፡
    እስከዛሬ ለ3 ዓመት አብይ እና አስተዳደረኡ ቀልደውብናል ኦሮምያ ውስጥ አደጋ ደርሷል እያሉ ነው ጋዜጣውና ቲሺ ቱልቱላቸውን የሚነፋት የነበረው፡፡ ማለት ያለባችው ኦሮምያ ውስጥ የሚኖሩ አማራቾ እና የኦሮቶዶክስ ተከታዮች ታርደዋል ነው፡፡ የኦሮሞ ሕብረተሰብ ቄሮ በለው ኦነግ አማራን እና ኦርቶዶክስ አማኞችን እያረደ ነው፡፡ መንግሥት ገዳዩን ገዳይ ብሎ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡ የበለጠ መተላለቅ እና የንጹሃን ደም በከንቱ ከመባከኑ በፊት መቀጣጫ እንዲሰጣቸው እንጠይቃለን፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.