ከምስራቅ፣ ከምዕራብ፣ ከቄለም፣ ከአራቱም የወለጋ አቅጣጫዎች በስልክ እየተደወለ በርከት ያሉ ዛቻና ማስፈራሪያዎች ደርሰውኛል

 • hachalu 1 1ህዝቡ ከወለጋ በመደወል ችግር ውስጥ ነው ያለነው አንተ ግን ማን እንደሚገልህ አታውቅም፤ ከሀገር ውጣ ነበር ያሉኝ፤
 • ኦሮሞ ኦሮሞ ላይ ጥይት ተኩሶ ሲገድለው ከማየት ሞት ይሻላል፤ የሞቱት ሰዎች አንድፊታቸውን ተገላግለዋል፤ በህይወት ያለን ሰዎች ነን ይህን እየተመለከትን ያለነው፤
 • ነጻ ባንወጣ ኖሮ በእድሜ አንገፋውና ትልቁ ድርጅት ኦነግ ወደ ሀገር ቤት በኤርፖርት በኩል ባልገባ ነበር፤
 • ውጤት ተገኝቷል፡፡ ለምንድነው ታዲያ ከእጃችን ላይ ያለውን የምንንቀው፤ ለማን አሳልፎ ለመስጠት ነው፤
 • ነጻነትን ማጣጣም ያለበት ባለቤቱ ነው፤ እውነትን መናገር መልካም ነው፤ ከወያኔ ስር ነጻ ወጥተናል፡፤
 • ወያኔ በሰፋራችን ኦሮሞን ልኮ ከሚገድለን ነጻ ወጥተናል፡፡
ብታምንም ባታምንም ህውሃትን አሸንፈናል፤ ስርዓቱ ተሸንፏል፤
ወደ ስልጣን የመጣው ማነው፤ መሸፋፈንና በደባበቅ የትም አያደርንም፤ በግልፅ ተነጋግረን አንደነታችን ካለጠነከርን በየመንደሩ ቡድን እየፈጠርን ምን አባህ መባባላችን የትም አያደርሰንም ፤ለማንም አይጠቅምም፤
 • በቀለ ገርባ መቀሌ መሄዱን ዛሬም ቢሆን አልቀበለውም፤ ይህንን ስናገር የብልጽግና ሰው ሆኜ አይደለም፡፤ ወደ መቀሌ የሄደውን ሰው ስተች ሀጫሉ ሆኜ ነው፤
 • በቀለ መቀሌ መሄዱ ስህተት ነው፤ እንደዚህ ከሆነ አለማወቄ ይሻለኛል ብሎኝ ነበር አንድ ሰው፤
 • በቀለ አስርቤት ሳለ እነሱ (ህወሓት) ባለስላጣናት ነበሩ፤ በእስር ሲቸገር በነበረበት ወቅት የኦሮሞ ህዝብ ነው ሲያለቅስለት የነበረው፤
ትልቁ ችግር ያለው የፖለቲካ አመራሮች ጋር እንጂ ህዝቡ ጋር አይደለም፤
ምንጭ- ኦኤም ኤን ቆርጦ ባስቀረው የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ኢንተርቪው ላይ የተወሰደ

5 Comments

 1. እና እዚህ ኮሲ ውስጥ ምን የሚያስወነጅል ነገር አገኛችሁበት?
  ለመሆኑ፣ ወለጋ ወደ አመት ለሚጠጋ ጊዜ ኢንተርነት ብሎም ስልክ ተቋርጦበት እስከዛሬ እንዳለ ታውቃለህ?! ሃጫሉን ለማስጠንቀቅ ግን መስመሩ ከዬት ተገኘ? ያ አስጠነቀቀው የተባለው ስልክ እስከትላንት ማታ ድረስ መስመር ላይ (online) ነበር። የን የሚችሉት ኢንተርነት የማይዘጋባቸው 3 የመንግስት ተቋማት ብቻ ናቸው > የመረጃ፣ የዉጪ ጉዳይ እና ቤተመንግስት! የሃጫሉ ገዳዮችን እንግዲህ እዚያ ፈልጉ!! ፒፒዎች በራሳቸው ላይ እየመሰከሩ ነውና!

  • አንተ ጤነኛ ሰው ነህ? ኧረ እፈር ተመስለህም ይሁን እያጭበረበርክ ወይም በድንቁርና የምትቀባጥረውን ነገር አቁም፡፡ ኦሮሞ ነጻ ከወጣ 3 ዓመት ሆነን፡፡ ነጻ ከመውጣትም የበላይ ሆኗል፡፡ ህዝብ ሲጭፈጭፈፍ የኦሮሞ የፓሊስ አዛዥች ህዝብ በሚክፍላቸው ደሞዝ እየበሉ ህዝባችን ላይ ያላግጣሉ፡፡ ከአንደብቱ እኮ ሰማነው የኦነግ ን እና ፓለቲካ መሪዎችን የገጀራ ጭፍጨፋ፡፡ አሁን እኮ የሚያከራክር ነገር የለንም፡፡ እንደውሃ ጥርት ያለ ማስረጃ ነው ያለው፡፡ በኦሮሞ ነጻ መውጣት ውሸት ታሪክ የንጹሃን ደም መፈሰስ ማቆም አለበት፡፡ ነጻ ከወጣችሁ እኮ ቆየ አቢይ ስልጣን ከያዘ እኮ 3 ዓመት ሆነው፡፡ መጀመሪያ ኢትዮጵያን ውደድ ከዛ በኋላ ነው ነጻ መውጣትህ የሚታይ፡፡ ልብህንም ኣይንህንም መክፈት ነው፡፡
   አንተ/አንቺ ግ ን ኦነግ ለ3 ዓመት ያፈሰሰው የንጽሃን ደም እንሰሳ ካልሆንክ/ሽ በስተቀር እንዲቆረቁርህ/ሽ ያስፈልጋል፡፡ መንግሥት ለእራሱ ደህንነት ሲል የአዝማሪያችሁን ገዳይ ብቻ ሳይሆን በደም ያበዱ ደንቆሮ የኦነግ ደም አፍሳሾችን እየለቀመ እንደለመዱት በረሃቸው ይሰዳል፡፡ ለመንግሥት ከተኛበት እንዲባንን አዝማሪው ምክንያት መሆኑ ያስዝናል፡፡ የዛሬ ሶስት ዓመት ዛፍ ላይ ሰው ሲስቅሉ ነበር ማንቁርታቸውን ይዞ ማሰር የነበረበት፡፡ ኦነግ ሽኔ ቄሮ እያለ ህዝብ ላይ መቅዘኑን ያቆማል፡፡ አሁንም መንግሥት አጀማመሩ ጥሩ ነው፡፡ የንጹሃን ደም አላግባብ መፍሰስ መቆም አለበት፡፡ የንጹሃን ደም እየፈሰሰ ነው፡፡ ውንድሜ አትቀልድ!!

   • ባንተ ሃሳብ የማይስማማው ሁሉ ጤነኛ አይደለም ማለትህስ ለጤና ነው?? ይልቅስ ሰው የሚጽፈውን ሳታነብ ስም አይተህ ብቻ ምላስ ማሾልህ ተከፋይ የፒፒ ካድሬ መሆንህን ያጋልጣል! ኦሮሞ ነጻ ወጥቻለሁ ካለ ራሱ መናገር አለበት እንጂ፣ የ ገዳዮቹ፣ ቀፍዳጆቹ ወይም የነርሱ ቡችሎች ጩሄት አይደለም የሚነግረን!
    “እንደውሃ ጥርት ያለ ማስረጃ …!” ቀድማችሁ የጻፋችሁት የህጻናት ድራማ የአንተ አይነቱን ድውይ ያሳምን እንደሆን እንጂ ጤነኛ አዕምሮ ላለውማ ስድብ ነው!! “ፉከራውንም በልኩ ቢታደርጉት ጥሩ ነው፣ ህዝብ የተሸነፈበት ዘመን የለምና! ግ ና አንጎል የላችሁም!

 2. If OMN cut out this part of the interview how did Ze..Sha find it? I think it is a bogus news sent by PP news station OBN INTERNATIONAL taking revenge against OMN after OBN INTERNATIONAL’S headquarters in St. Anthony’s , MN USA got burglarized forcing the suspending of it’s operations indefinitely .

  I don’t think anyone but OMN would have access to the original cut out part of the interview, it is highly unlikely OMN leaked it because OMN would not have cut it out in the first place if it was something they want others to hear.

  Either way if what was said above is true then the over one thousand Addis Ababa residents should not be held in prison as suspects of Hachalu’s killers.

  Zehabesha › News
  Web results
  Minnesota-based Oromia Broadcasting Network (OBN … – Zehabesha

  https://sahanjournal.com/media/minnesota-based-tv-network-burglarized-in-midst-of-oromo-protests/

  • Abiy Ahmed’s errand boys raided OMN studio and confiscated all the propety, without court warrant or any form of legality. (PP and its brigands have always been above the law). Any media cuts unnecessary parts to fit the time window of broadcasting. Anyway, they found nothing of value! The rest of the talk (of the so called attorney general) is fake and forgery (what they ostensibly found on Hacaalu’s phone is actually forged on a computer; it is not in a smartphone format! – see the etv broadcast ). Concerning “the threat from Wallaga” too is fake. The is no phone or internet connection to western Wallaga for over 8 months now. Even then, it is an (wrongly translated) advice that his life is in danger. Poor PP has not grasped TPLF’s lesson on how to invent “evidence”.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.