ለኦሮሞ ወላጆች፣ባለስልጣናትና ምሁሮች – ሰርፀ ደስታ

Oromo Amhara Bahir Darለምን እንደሆነ አላውቅም በምን መልክ እንደሚኖን አላውቅም ነበር እንጂ አሁን የምናየውን እውነት እንደሚመጣ ቀድሜ ከፍተኛ ስጋት ነበረኝ፡፡ ከዚህም በከፋ እየሄድን እንደሆነ አሁን በደንብ የተስተዋለበት አይመስለኝም፡፡ ሁሉም ቦታ ችግር አለ፡፡ ብዙዎች ማንነታቸውን አጥተው በሌሎች የአስተሳሰብ ባርነት ውስጥ ገብተዋል፡፡  ከሁሉም ግን የኦሮሞ ሕዝብ በከፍተኛ ሴራዊ መዋቅር ማንነቱን ሙልጭ ብሎ እንዲያጣና ዛሬ ብዙ የሚባል የዚህ ማህበረሰብ ተወላጅ ራሴን ነጻ አወጣሁ ብሎ የሚያስበበት እሳቤ የገባበትን የጠላቶቹ አስተሳሰብ ባርነት ቀለበት ውስጥ እንደገባ እንኳን ለመረዳት እድል በማይኖረው ሁኔታ የጠፋ ይመስላል፡፡ አዝናለሁ! በውሸት ትርክት የተፈጠረ የጥላቻና ዘረኝነት መርዝ ዛሬ ወደ ውስጣችን ገብቶ እየጨረሰን ነው፡፡ ዛሬ በወላጅነት ያለው ትውልድ ሳይቀር በዘርና ጥላቻ ሲሰበክ የኖረ ነው፡፡ የመዋቅርና በልዩ እቅድ የዚህ የዘረኝነትና ጥላቻ ሥራ የተሰራበት የኦሮሞ ሕዝብ ከየትኛውም ሌላው ማህበረሰብ በተለየ ግን እጀግ ብዙ የሚባል የማህበረሰቡ ክፍል የጥላቻና ዘረኝነቱ መርዝ አንዳችም አስተውሎትና አመክንዮ እንዳይኖረው አድርገውታል፡፡ አዝናለሁ፡፡ እንደ ዋዛ ወዶና ፈቅዶ ያስገባው የጥላቻና ዘረኝነት አስተሳሰብ ዛሬ ለራሱም አደጋ በሚሆንበት ሁኔታ ችግር ውስጥ እየከተተው ነው፡፡ ይሄን ስል አሁንም በዚህ አስተሳሰብ ያለ ያስተውለዋል ብዬ አደለም፡፡ ሌሎች ወደዚህ ያልደረሱ እንዲያስቡበት እንጂ፡፡ ከስር ጭራሽ አሁን ከምናየውም እጅግ በከፋ በአስተሳሰብ እየተመረዘ እየወጣ ያለ ትውልድ እንዳለ አስተውሉ፡፡ ከሌሎች ማህበረሰብ በተለይ ኦሮሞ ላይ ምን ተደረገ፡፡

ኢትዮጵያዊነትን ማስጣል፡- ዛሬ ኢትዮጵያ ብለን የምንጠራት አገር በዋናነት ዛሬ ኦሮሞ ካልንው ማህበረሰብ በወጡ አባቶች አገር እንደሆነች ከብዙዎቻችን የተሸሸገ እውነት አደለም፡፡ ምን ዓልባት አሁን በታዳጊነትና እየወጣ ባለው የኦሮሞ ትውልድ በተለይ ታሪኩን እንዳየውቅ ስለተደረገ ይሄ ታሪክ አይታወቅ ይሆናል፡፡ ኢትዮጵያ የምትባል አገር እንደሌለች ኢትዮጵያዊ ማንነት የሚባል ነገር እንደሌለ ለትውልዱ ማውረስ መሠረታዊ ዓላማ አድርገው የሚሠሩ ቡድንና ግለሰቦች በትልልቅ ቦታና በብዙ ኦሮሞ ማህበረሰብ ደግሞ ሆን ተብሎ ልጆች ከእንደዚህ ያለ እውቀት እንዲርቁ በወላጆቻቸው ጭምር እየተሰራ ስለሆነ፡፡ ለምሳሌ በብዙ የኦሮሞ ቤተሰብ የኢትዮጵያ ልጆች የሚለው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ልጆቻቸው እንዳያዩ ይደረጋል፡፡ በምትኩ ሌላ በተሳሳተ ትርክት የተመረዙ ታሪኮችን እንዲማር ይደረጋል፡፡ ይሄ በተለይ ዛሬ ወላጅ በሆነው በ30ዓመት የዘረኝነትና ጥላቻ ትምህርት ባደገው እንዲሁም ምሁር ነን በሚሉ ብዙ ቤተሰብ እየተሰራ ስለሆነ፡፡ ይሄ እውነት ነው፡፡ አዝናለሁ፡፡ የገዛ ልጁን በእንዲህ ያለ አስተሳሰብ እያሳደገ ከሌሎች ጋር መኖር በማይችልበት አስተሳሰብ ባርነት ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የማያስተውል ብዙ ነው፡፡ የዛሬው ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ፣ ከዳውን ዳውን ሐበሻ ፣ ከዳውንዳውን ነፍጠኛ የቀጠለ ነው፡፡ እርግጥ ነው ለብዙ ዘመን ኢትዮጵያዊ መሆን የማይፈልግ የኦሮሞ ማህበረሰብ አካል እንዳለ አውቃለሁ፡፡  በዋናነትም አብዛኛው ኦሮሞ በዚህ የማህበረሰቡ ክፍል ነው በኦሮሞነት ታጅቦ ኢትዮጵያዊ ማንነቱን እንዲያጣ የተደረገው፡፡ በመሆኑም ዛሬ ብዙ የሚባል ኦሮሞ እኔ ኢትዮጵያዊ አደለሁም፡፡ ኢትዮጵያዊ ማንነት የለም በሚል የአስተሳሰብ ባርነት ወድቆ በገዛ አገሩ አገር አልባ ሆኖ እየማቀቀ ያለው፡፡ ውድቀቱ ግን ጥሩ አይመስለኝም፡፡ እኔ ነብይ አደለሁም ግን የምናያው ነገር ወዴት እየሄድ እንደሆነ ለማስተዋል ብዙ መራቀቅ የሚያስፈልገው አይመስለኝም፡፡

106455069 3036424613105972 211420852431582678 oየኢትዮጵያ የሆኑ ምልክቶች ፡- ዛሬ ለብዙ ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሆነ ምልክት ሁሉ ያስጠላዋል ብቻም ሳይሆን ያስደነግጠዋልም የባንነዋልም፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ፣ የኢትዮጵያ ጀግኖች (አብዛኞቹ ከኦሮሞ ማህበረሰብ የሆኑ አባቶች)፣ የኢትዮጵያ የተባለ ሁሉ ብለው ይሻላል፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከእነዚህ የኢትዮጵያ ከተባሉት አንዷና ዋነኛ የዛሬው ብዙ የሚባል ኦሮሞ በስም ኦርቶዶክስ ከሚባሉት ጨምሩ እጅግ ይጠላታል፡፡ አዝናለሁ፡፡ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር የተያያዙ ማናቸውም ታሪክ እጅግ ያበሳጩታል፡፡ ላሊበላን ኢትዮጵያውያን ሰሩት ሲባል እብድ ይሆናል፡፡ እንደምንም ብሎ ሌሎች ሰሩት ሊል ይሞክራል፡፡ እንግዲህ ሌሎች የሚለው ከአብርሃ አጸብሀ ጀምሮ እስከ ላሊበላ በየተራራው 800-1000 ዘመን የተጠጋ ሲሰራበት የኖረን  የኢትዮጵያኖች (ከውጭም ከመቱ የዚህን ያህል ዘመን ከኖሩ አገራቸው ነው መቼም) የፍልፍል ድንጋይ አብያተ ክርስቲያናት በሌላው ዓለም የተም የምናያቸው አይነት አደሉም፡፡ ከዚህችው ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ የግዕዝ ፊደል የዚሁ በጥላቻ የተበከለው ትውልድ ከሚጠላው ነው፡፡

ከምልክቶቻችን እንዱ አካል የሆኑት የኢትዮጵያ ጀግኖች በሚጠሩበት መቆም በማይችልበት ሁኔታ ተመርዟል፡፡ አሳዛኙ እነዚህ ጀግኖች ደግሞ ለአንዳንዶቹም አያቴ፣ ቅድመ አያቴ ብለው የሚጠሯቸው ቀጥተኛ አባቶቻቸው መሆኑ ነው፡፡ እንግዲህ የአባቶችን ክብር እያቃለለ ሠላምና ነጻነት ከየት ሊመጣ? ለዛሬው በጥላቻና ዘረኝነት ባርነት ለወደቀው ትውልድ ጎበና ጠላቱ፣ እየገደለውና እያስገደለው ያለ የዛሬው የሰፈር ወሮበላ ጃዋር ጀግናው ነው፡፡ መዋረድ ይልሀል ይሄ ነው፡፡ በኢትዮጵያዊነት በዓለም ሳይቀር ትልልቅ ዝና ያላቸው እነዛ ጀግና አባቶች ለዚህ ትውልድ ፍርሀት ሆነውበታል፡፡ ለመሆኑ ግን ቢያንስ የእነዚህ አባቶች አጥንትና ደም በራሱ ደም ውስጥ ሆኖ እየረገመ ተስፋ አለኝ ብሎ ያስብ ይሆናል፡፡ አዝናለሁ፡፡ አይሆንም፡፡ እየወረደና እየተዋረደ ይቀጥላል እንጂ፡፡ የከፋውን እውነት ጀነራል ጃጋማ ኬሎ ታመው ሳይቸግረን አንዳንዶች ገንዘብ ለማሰባሰብ በሚል መቼም ቢያንስ እኝህ ከቀደሙ አባቶቻችን ምን አልባትም ከመጨረሻዎቹ በሕይወት ከደረስንባቸው አንዱ ምልክታችን ክብር ይኖራቸዋል ብለን ሊያውም ይቀርቡናል ለምንላቸው ኦሮሞ ጓደኞቻችን መልዕክት ስናጋራ ነበር የትውልዱን የእርግማን አደጋ ውስጥ እንደገባ ግልጽ የሆነልኝ፡፡ እግዚአብሔር የምራቸው ማለት ቀላሉ ነገር ነው በገንዘብ መርዳት ካልፈለጉ፡፡ ዝምም ማለት ጥሩ ነበር፡፡ ምላሾቹ እጅግ አስደንጋጭ ነበሩ፡፡ የዛሬው በጥላቻና ዘረኝነት የታወረው ኦሮሞ ምልክቱ ማን ነው? የሚያስገድለውና የሚነግድበት በአስተሳሰብ ባርነት ጠርንፎ የያዘው መንደርተኛ አደልም? አዝናለሁ!

ሚኒሊክ፡- ሚኒሊክ ሲባል መቼም የማይበረግግ ኦሮሞ አሁን አሁን በፍለጋ ካልሆነ ማግኘት እየከበደን ነው፡፡ ሚኒሊክ ከላይ ካነሳሁት የጀግኖች ታሪክ ጋር የሚገናኝ ነው፡፡ አብዛኛው የሚኒሊክ አስተዳደር ከኦሮሞ ማህበረሰብ በወጡ ጀግኖች የተዋቀረ በመሆኑ፡፡ ስለዚህ ጉዳይ ማውራት ጎንጭ አልፋ ነው፡፡ ሆኖም ሚኒሊክ ባይኖር ዛሬ ባህሌ ምኔ የሚል የኦሮሞም ሆነ ሌላ ማንነቱ የሚጠበቀለት ሰው ባልኖረ፡፡ ዛሬ ገዳ እየተባለ ትውልዱ የሚያቅራራበትን ሚኒሊክ እንዳተረፉት የገዳ ታሪክ ተመራማሪውን አስመሮም ለገሰን ጠይቅ::  በዚህ ሊንክ ሚኒሊክ ገዳን እንዴት እንዳቆዩት ይነግሩሀል  https://streamable.com/bpkxt . ሌሎች ዛሬ የኦሮሞ ባሕል የምትላቸው በባሌ በወለጋ፣ በአርሲ በሐረር አደለም የቆዩልህ፡፡ የሚኒሊክ የቅርብ ወዳጅ በሆነው የሸዋና የቦረና ሕዝብ ኦሮሞ እንጂ፡፡  ሐርካ ሙራ አርማ ሙራ ይሉሀል በእነሱ ባርነት ውስጥ አስገብተው የንግድ እቃ ያደረጉህ፡፡ ማስተዋል ብትችል፡፡ እውነቱ ይሄ ነው፡፡ ሚኒሊክ ግን እንዲህ የወረደ ትውልድ ክብር አይፈልጉም በኢትዮጵያ አደለም በመላው ዓለም የሚያከብሯቸው ብዙ የተፃነታቸው ምልክት የደረጓቸው ብዙ አሉ፡፡ አፍሪካዊ ስለ ቅኝ ግዛት ሲማር የነጻነት ተምሳሌቱ ግን ሚኒሊክ ናቸው፡፡

ዛሬ ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ እያለ ያለው ከኢትዮጵያዊነት ወጥቶ አገር አልባ የተደረገው ትውልድ በኃይል ተገዶ አደለም፡፡ ወዶና ፈቅዶ በተከተለው የጥላቻና ዘረኝነት ትርክት እንጂ፡፡ ነፍጠኛ ይላል፡፡ አማራ ማለቱ ነው፡፡ አማራ ከሌላ ጉራጌ፣ እያለ ይቀጥላል፡፡ መጤ ይላል፡፡ ሲጀምር ማንም መጤ የለም፡፡ በታሪክ ከሆነ ደግሞ በእነዚህ ዛሬ ኦሮሞ ነኝ የሚል በሰፈረባቸው ሁሉም ይቀድሙታል፡፡ ኦሮምም ግን ለኢትዮጵያ መጤ አደለም፡፡ እውነቱን በሰነድ ብቻም ሳይሆን ዛሬም ድረስ ሕያው በሆኑ ምስክሮች እናሳያለን፡፡ በሚቀጥለው ሁሉም እንዲያውቀው የሚጽፍለት ከዚህ በፊት ካነሳሁት የዘር ስብጥርና ሌሎች መረጃዎች በሳይንሳዊ ጥናት አንዳንዱም እኔው ራሴ በተሳተፍኩበት ምስክር አቅርባለሁ፡፡ ለኢትዮጵያን የኦሮሞ ተወላጆች ግን እላለሁ ያለምንም መሸማቀቅ የአባቶቻችንን አገርና ማንነታችንን መናገር አለበን!  የኦሮሞ ባለስልጣናት የቆማችሁበትንም ምድር አስተውሉ፡፡ ይሄ መሬት አጥንትና ደም ተከፍሎበት አገር ሆኖ የኖረ ነው፡፡  ራሳችሁን አስተካክሉ፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታት የሄዳችሁበት አካሄድ አደገኛ እንደሆነ አስታውሳችኋለሁ፡፡ የመንግሰት መዋቅሮች በኦሮሞነት ሥርዓት የለሽ ሆነዋል፡፡  አይጠቅማችሁም! የኦሮሞ ምሁሮች አልመክራችሁም! አዝናለሁ!

አመሰግናለሁ!

ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን! ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከክፉ ይጠብቅ! አሜን!

ሰርፀ ደስታ

7 Comments

 1. ሰርፀ ፅሁፍህ ሀቅ ነው:: በዚህ ወቅት ተወያይቶ በመረጃ የተደገፈ ብታቀርብ ማንም ፅንፈኛ ግድ አይኖረውም:: ለምሳሌ ብርሀነመስቀል አበበ ሰኚ የሚባል ክንቱ ሀጫሉን ያስገደሉት አማሮች ናቸው ብሎ ይቀደዳል:: በእውነተኝነት አማራ ሀጫሉን ለግድያ የሚያበቃ ጥላቻ እንደማይኖረው በሙሉ ያውቃል ይህ ከሀዲ ግን ዛሬ አማራን ከሩቅ ሆኖ ለማስጨረስ መርዙን ይረጫል:: I thought he was one of the reasonable oromos ከስልጣኑ መንግስት ሲያባርረው የበታችነት ስሜቱን በአማራ ሊበቀል ተነሳ
  ዛሬ ወቅቱ የሚጠይቀው ሀገርን ማዳን ነው:: ህዝብ የሚጨፈጭፍና ቤቶችን የሚያቃጥል ጨካኞችን ማስቆም የሚቻለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመንግስት ጋር ቆሞ ከወያኔና ሸኔ ጋር የተቃጣውን ሀገር የማፍረስ አጀንዳ ስናቆም ነው::ሌላው ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል

 2. ወንድም አለም ፅሁፍህን በጣም ከሚንፍቁት ክምንወድህ ወገኖች አንዱ ነኝ!እግዚአብሔር መቼም እንደ አንተ ያለውን መልካም አስተዋይ መካሪ ሙሁር ዙርያው አሜኬላ በሆነበት ዘመን የተግኘህ የወይንፍሬ ስጥቶናልን እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ!
  በእውነት እየተደረገብን ያለውን ወደሁዋላ ሄጄ ሳስብ ዛሬ ነፍጠኛ አማራ በዳይ አድርገው በምናብ ስለው ዳውን ዳውን ኢትዮጽያ ዳውንደውን ምንልክ ዳውን ዳውን አማራ የሚልውን ሙሁር ተብዬዎች ሮጠው ቦርቀው ላልጠገቡ ወጣቶች በማስተማር በዚህ በስለጠነው ዘመን ስው ይበልጥ የህይወት ቁርኝቱን ከእግዚአብሔር በማድረግ ህይወቱን እያስተካከለ በሚኖርበት የአለም መንግስታት ከራሳቸው አልፈው ሌላውን ቢራብ ስንዴቸውን ጭነው ቢትመም መድሃኒት ልከው ቢደኽይ ገንዘብ አብድረው ቢስደድ ጥገኝነት ስጥተው በመተባበር በመቻቻል አብሮ ለማደግ እየጣሩ ቤሉበት እነዚህ እራሳቸውን የኦሮሞ ሙሁራን ተብለው እጅግ አስከፊ ስው ሊያስበው ይማይገምተው ጥላቻ ግድያ ብቻም አደል ገድሎሬስን መጎተትና ማቃጠ ንብረት ማውደም ስራ እንዱስሩ ሲቀስቅሱ ይስተዋላ::
  ግን እነዚህ ያልገባቸው ኦሮሞ ምን አይነት እጅግጨካኝ ፍጡር እንደሆነ ለታሪክ እያስተላልፉ ለአለም የኦሮሞን ጭካኔ እያስተማሩ ተበደልሁ ብሎ ጥገኝነት የስጠውን መንግስት ፊቱን እንድያዞር እየነገሩት ነው;:
  ተወልጄ ያደኩትኦሮሞ ውስጥ አብረን ያለንን ተካፍለን በፍቅር ምንነታችንን ሳናውቅ ነበር! ያ ህዝብ እግዚአብሑር የፈጠረው መሆኑን የሚውቅ ህግናትእዛዙን የሚያከብር የእምነት ስው ነበር;:ታሪኩም ያ ነበር::አሁን ግን ያ አይደለም !እሮሞ ጭራቅ እምነት የሌለው ከአውሬ በታች የወረደ ስው ለአለም ያስደመመ የስውክፍል እንደሆነ እያሳየ ነው::በእርግጠኝነት ኢትዮጵያ በታሪኩዋ እንደዚህ አይነት ጭካኔ እንዳልተፈፀመ ባርነትን በቅጭ መገዛትን ድል ያደረገች ሀገር በአነዚህ የኦሮሞ አያቶች ጠንካራ ተጋድሎ አለምን ያስደነቀ ያስከበረ ኢትዮጵያን ያጀገነ ነበር::በውጭ አገራት ጥገኝነት የሚስጡን የሚስጡን ይህን አኩሪ ስራ ተንተርስው እንጅ እንደ አሁኑ ስራችን አውቀውን ቢሆን እንኩዋን ሊያስጠጉን በሩቅ ይመልሱን ነበር::ክፋት መስራት የሚጎዳን እራሱን ኦሮሞ ነው! ይህ ለሚመጣውኦሮሞ በአለምዘንድ እንዲጠላ እንዲወገዝ የሚያደርግ ነው::
  እሰቲ አስቡት ምንም የማያውቀውን ምስኪን ለዘመናት አብሮ የኖረውን ህዝብ በተፈበረከ ጥላቻ ብቻ ዘቅዝቆ መስቀል ጡት መቁረጥ ሬሳ መድፈር በገጀራ አንገት መቀንጠስ በድንጋይና ምስማራ ጫፉ ላይ በተመታ ዱላ ደብድቦ መግደል ሬሳ መጎተት ሬሳ እያቃጠሉ ተስብስቦ ነፍጠኛ እያሉ መጨፈር ንብረት ማውደም የአገር ሀብት ቤትማቃጠል በስው ላይ ይህ የስው ልጅ በዚህ በ21 ኛው ክፍለ ዘመን በኦሮሞ ተወላጆች የሚፈፀም ሲሆን ይበልጥ የሚገርመው ኑሮአቸው በጥገኝነት (ሀገራት በስብአዊነት በአስጠጉአቸው) በውጭ በእደረጉ ምሁራን ተብዬዎች ና አክቲቭስቶች የጥላቻ ቅስቀሳና ትርክትተ ነው
  አንድ በዚህ በውጭ አገር አብረን የምንስሪ ወዳጄ ለምሳ ወጣ ብለን የጠየቀኝ ላላፍላችሁ;;ከኢትዪጵያዊነቴ ውጭ ብዬው አለውቅምና የስሞኑን ዜና ስምቶ ብሄሬን ጠየቀኝ ንገርኩት! ኦሮሞ አለመሆኔን ደጋግሞ ጠየቀኝ ኔምእንዳልሆንኩ አስረግጬ አስረዳሁት!ብዙ ኦሮሞ እንዳሉ ከኢንተርኔትያገኘውን አሳየኝ እናም አለኝ ::እነዚህ መንግስታችን ተቸገሩ ብሎ አንድ ቀን እኛንም ያርዱን ገድለውም እሬሳችንን በገዛ አገራችን ላለማቃጠላቸው ምን ዋስትና አለን አለኝ ትኩር ብሎ አይኔን እያየ::በእውነት የምላችሁ ውስጤ በገነ ያ በጀግንነት በታሪክ ከሩጫ እስከ ላሊበለ ሌላምታሪካችም አፈርድሜ አበላው!ምላሴ ተያያዘ እምናገረው ጠፋኝግና እንድምን በረጅሙ ተንፍሼ የተማረውን በተለይም ከውጭ ከኢህአፓ ጀምሮ እስከ ወያኔ ትማርን የሚሉት በሶሻሊዝም ጠንብዝዝው ደህውን መደብ ላይ የሚተኛው ያዘኑመስልው ሳይማሩ አገሩቱን የመሩ ታላላቅ መሪዎች ህዝቡ እንደ እንድ ስው በእኩልነት ታላቅ የእፍሪካ ተምሳሌት ያደረጉእትን ሀገር ለራሳቸው ስልጣን ጥማትኢትዮጵያን እያፈረሱዋት ያሉ ትውልድ ናቸው!እንዳልከው እዚህ አሁንም ያሉት ለአገሪቱ ስጋት እንደሚሆኑ መሪዎች ማወቅእንዳለባቸው አስረዳሁት;::
  በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እናዛ ሳይማሩ ርአጥንታቸውን ከስክስው ከባርነት ነፃ አድርገው የስልጣኔ ተቆዳሽ ብእንድንሆን አስርተምረው ባህላችንን እምነታችምም ጠብቀው በአለም ላይ በክብር እንድንታይ ያደረጉትን ድንቅ መሪ በድፍረረትእየወቀስን ወደ አውሬነት ተለውጠን ምንም መሳርያ የሌለውን አርደን ሬሳውን ጎትተን ስናቃጥል የክብር ኒሻን የሚሽልሙን ይመስለን ይሆን?እኔ ስጋት አለኝ ኦሮሞ የተባለ ከአለም እየታደነ ወደ ር ኢትዮጵያ እንዳይመለስ!!እኛም ይህ የአውሬ ው መንጋ ቄሮየሚደግፉትን የጥላቻ ቅስቀሳ የሚያደርጉትን እየቀዳን ስምና አድራሻቸውን ለመንግስትናብለተቆቆመው ግብረ ሀይልአሳውቁ !አደራ! እንደ እዝቄል ገቢሳ የመሳስሉትን
  እግዚአብሔር በከንቱ በአርመኔ የአውሬ ቄሮ መንጋ የተስውትን ነብስ ይማር!

 3. I assume you as many others knew this was comig because the ignorant was leading the country. Abiy Ahmed is a d*mn *diot extremist. If he had any intelligence he could have avoided this but in his thick head he chose not to avoid it, he had the chance but he chose to create violence and chaos. He brought this turmoil on purpose,to become a dictator in the name of fighting a civil war.

  Abiy Ahmed let Querro commit all these crimes and simply go free for two years, Abiy encouraged Queerro for two years and now Abiy is ready to declare a state of emergency and become a permanent tyrant in the pretence of a civil war . Abiy imprisons Balderas and the others he despises regularly to make them (Balderas , Engineer Yilkal Getnet & alike) powerless , these parties cannot even hold demonstrations , they cannot even appear in public without getting arrested regularly , they definitely can not hold meetings . How do you expect Eskinder’s political party to reach the voters then? Engineer Yilkal Getnet got fired from Election candidacy by Birtukan Midekssa while Jawar is still in the electoral boards registered candidacy , Engineer Yilkal Getnet was denied running for election on the basis of not bringing foreign currency donation to Ethiopia. While Jewar got the ability to hijack dead body with the mourners in Oromia then bring them all the way to Mesqel Square in the heart of Addis Ababa with no arrest. Remember Jewar got arrested after he shot and killed the prosperity party guard, otherwise he was free to parade across town with Hachalu’s body. So tell me if you don’t think Abiy is an extremist also. Abiy finally arrested Jewar because he got scared for his own life, nothing else.

  If Eskinder got close to a group of mourners you know he will get arrested by dep. Mayor Akeke Doma in a heart beat. The truth is Abiy Ahmed is no better than Meles , Hailemariam D. Or even another extremist . He is as ignorant , as tyrant , as hypocrite , as terrorist as they come with no sign of improvement.

  Marim Sibeza Yimeral Enkuwan this wannabe ambagenen “scientist pm colonel” idiot….!!!

  Tell this psychopath Abiy to shove his charisma in his peeholecock!!

 4. “በውሸት ትርክት የተፈጠረ የጥላቻና ዘረኝነት መርዝ ዛሬ ወደ ውስጣችን ገብቶ እየጨረሰን ነው፡፡” አዎ እዚህ ላይ ትክክል ነህ። ግ ን “የውሸት ትርክቱ” የትኛው እንደሆነ እና “የጥላቻና ዘረኝነት መርዝ” እስከዛሬ እየረጨ ያለው ማን እንደሆነ መስማማት አልቻልንም! ! ከአባ ባህረይ ጀምሮ የተፈበረከው የስድብ ታሪክ፣ አንተ ራስህ ያለማቋረጥ ካሁኑ በከፋ መልኩ ህዝቡን ስትሳደብ፣ በኦሮሞ ላይ ጣት ስትቀስር፣ ኦሮሞ ምሁር የሌለው በሃበሻ ፕሮፓጋንዳ ብቻ የሚነዳ አስመስላችሁ ስታቀርቡ፣ ምን እንደሚያመጣ ትንሽም አዙራችሁ ማየት አልቻላችሁም፣ ዛሬም አታዩም! ብለናችሁ ነበር፣ ሃገሪቱን ገደል የሚከታት የናንተው ጭፍን የአንድ ጎን እይታ እና ወጣቱን በዉሽት ታሪክ ማነጽችሁ ነው! አንድ ጣት ወደ ዖሮሞ ስትቀስር 3ቱ ወደእናንተ ያመለክታል! የናንተ ተጠያቂነት 3 እጥፍ ነው! ዐሁን መካሰሱ ዋጋ ያለው አይመስለኝም፣ አብሮ የመኖር ገመዱን በጥሳችኋል!

 5. አዎሂርኮ ገምታ ኦሮሞ ሙሁር የለውም!ይህም ብቻ አይደለም ስው ጭምር የለውም;: ሙሁር ማለት ፊደል የቆጠረ ኮሌጅ ገብቶ የተመረቀ ካልከኝ ፍፁም ተሳስተሃል;: ስውም የለው ማለትእደፍራልሁ ወደ አውሬነት የተመለስ ; አውሬ እንኩዌን የራሱን ወገን እይገድልም !ጅብ ጅብን እይገድልም!! ስው እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠርው ክፉን ደጉን የለየ በእውቀትም እንደ ፈጣሪው እንደ አንዱ ሆነ የተባለለት በዚህም ስው ከምድር አልፎ ጡፈር ላይ ተሻግሮ መኖርያ እይፈለገ ያለ እንደ እግዙአብሔርና ፈቃድና ትእዛዝ እንዲሁም እንደ ስውመንግስትት በአወጡት ህግ የሚተዳደር ፍቅት ስላም አንድነት መቻቻል መራዳዳት በዚህች አጭር ዘመን በግዜአዊነት የምንኖርባት በመሆኑ አለም በስልጣኔ ገዝፎ ከራሱ አልፎ ለእንስሳት ከህክምና እስከ መጠለያ መስራት ለስው ልጅም ክብር በመስጠት ቢስደድ አስጠግተው ረድተው ነው
  ዛሬ ኦሮሞ ሙሁር የሌለው ብቻ ሳይሆን የራሱ ፊደል የሌለው በጥላቻ በበታችነት ስሜት በፊደላቸው የተፃፈውን የእን ርአባ ባህርን መጵሀፍ ዝም ብሎ መጥላት ሳይሆን ከኡትዮጵያውያን ውጭ በባእዳን
  በፈጠራ ከፉፍሎ ለመግዛት ያመቻቸውን መጥቀስ ድርብ ሞት ነው
  ኦሮሞ ሙሁር እዝቆል ገቢሳ ያሉትን እረሞች ምሁር ካልከኝ ይሁዳም ከሀዋርያት እኩል ተቆጥሮ ነበር
  እስቲ አስታውስ አማራ ክልል ኤርትራውያን ቤታቸውን ጥለው ሄደው ህዝቡቤታቸው ን ጠብቆ ልሃያ አመታት ኪራዩን በባንክ አስቀምጦ አገር ስለም ሲሆን በእምነት ለባለቤቶቹ ያስረከብ እግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝብ እንጅ እንደ ር ኦሮሞ ለዘመናት አብሮት የኖረውን ምንም በእጁ የሌለውን ምንም የማያውቀውን ደግ ህዝብ እየመረጡ በገጅራ በጭካኔ ግድሎ ሬሳውን እየጎተቱ ማቃጠል ጀግንነት ወይስ ስብአዎነት? ለአለም ምን እያስተማራችሁት ነው?እናንተ ወንድ ብልት እየስለባችሁ ግንባር ላይ እንደ ገዳ ስርእት ትዳር ስትፈፅሙ ንበር!ያ የአውሬነት ባህርይ ዛሬ እያስመስከራችሁት ነው!ይህ አሁን የምትፈፅሙትብበምስል እየቱቀረፀ ለአለም የስውን ጭካኔ ማስተማርይነት ይቀመጣል!መጪው ትውልድ በማፈር ኦሮሞ ሳይሆን በንፍጠኛ ርአማራ ተደረገ ውሽት ግ ፈጠራ ንው ትሉ ይሆናል!በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ!

  • ጉዱ ካሳ: ስምህን አንብብ! እጅ እና እግር ቆርጦ ከገደል አፋፍ መወርወር ባንተ ቤት ስልጣኔ መሆኑ ነው?? መስጊድ አቃጥሎ መጨፈር ወይም የቅማንትን ቤት ከነቤተሰቡ ማቃጠልስ?? በጭካኔ አንዱ ከሌላው የባሰ ማህበረሰብ የለም። ያንተን ድድብና ያልኮረጀ ሁሉ ምሁርም ሳይሆን ሰውም አይደለም ልትል ነው! በጽሁፍህ ራስህን እየሳልክ እኮ ነው!!! ምሁር የሚናገረው እንዲገባህም እኮ የማሰብ ችሎታ ይጠይቃል! “የራሱ” ብቻ የሆነ ፊደል/script ያለው ማህበረሰብ የለም! ስለ ጋዳ/ካላቻ ቅንጣት ያህል የሚታውቀው የለም። መሃይምነትህ ያሳብቅብሃል! sorry!

 6. Hirko Gamta ና ፅንፈኛ ኦሮሞ ልሂቃን :
  : ምንም ንፁሀን ጎረቤቶቻችሁን በአሰቃቂ መንገድ ብታሳርዱም ቅዠት ሆኖ ይቀራል እንጂ ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሚያ የምትባል ሀገር አትኖርም::: just look at map of Oromia . ቡታጂራ ና ለደብረብርሀን ለአዲስ አበባ ይቀርባል:: ሀገር አትፈርስም:: losers!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.