የሸኔ ጦር ሰኔ 22 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ባቲ ከተማ ላይ ጥቃት ፈፀመ

106920800 3058647270882502 1867800543727318905 n የሸኔ ጦር ሰኔ 22 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ባቲ ከተማ ላይ ጥቃት ፈፀመድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ በተገደለበት በተመሳሳይ ቀን ወደ አማራ ክልል ባቲ ከተማ ለግድያ ሰርጎ የገባው የሸኔ ጦር በክልሉ የፀጥታ ሀይል ተደመሰሰ ።
ለግድያ ከተሰማራው ከሸኔ ቡድን መሪው የተገደለ ሲሆን በርካታ ሚሊሻዎቹ ደግሞ ከጦር መሣሪያቸው ጋር ተማርከዋል።
ከአማራ የፀጥታ ሀይሎች ደግሞ የአንድ የፖሊስ ህይወት ሲጠፍ በባቲ ከተማ የሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ በነበሩት አምስት እንግዶች ላይም በዚሁ ሀይል በተወረወረ ቦንብ ጥቃት ደርሶባቸው በህክምና ላይ ሆነው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛሉ ሲሉ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለብሔራዊ ጣቢያ ተናግረዋል ።
ኃይሉ ካሳ ልጅ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.