ከአማራ ማህበር በካሊፎርኒያ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

amharaበአገራችን ኢትዮጵያ ለ27 ዓመታት በህወሓት የፓርቲ የበላይነት ሲመራ የቆየው የኢህአዲግ ድርጅት ከፍተኛ መስዋዕትነት ባስከፈለው የህዝብ ትግል ህወሓትን ከአራት ኪሎ የሚኒሊክ ቤተመንግስት ወደ መቀሌ እንድትኮበልል ሲያደርግ በምትኩ በህዝብ ትግል የመጣውን ለውጥ ከስርዓቱ ጋር በነበሩ አመራሮች የነበረ የጋራትግል ነው በሚል አስተሳሰብ ለውጡን እንዲመሩ እድል የተሰጣቸው አመራሮች በተመሳሳይ መንገድ ላለፉት 27 አመት በህዝብ ደም የተጨማለቁ አመራሮችን ከከፍተኛ እስከ መጨረሻው ዝቅተኛ የስልጣን እርከን ላይ መልሶ በመሾም ለውጡ ከህወሓት የአገዛዝ ዘመን በባሰ ሁኔታ ዜጎች ግፍ ሲፈፀምባቸው መቆየቱ የአደባባይ ሚስጥር ነው::በዚህ ሁለት ዓመት ውስጥ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ኦሮሚያ የሚባል ሀገርን ለመመስረት ጫካ ገብቶ ሲታገል የነበረው ኦነግ ትጥቁን ሳይፈታ ወደ አገራችን በመግባቱ ምክንያትና በብልፅግና ውስጥ
ከአሉ አመራሮች ጋር በጋራ ሲሚሰሩ ዜጎች ከመኖሪያ ቅያቸው ከመፈናቀላቸውም በላይ የአማራ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታግተው ከ4 ወራት
በላይ አስቆጥረዋል::
[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.