መከላከያ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ቢሮአቸዉ ናቸዉ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር የአቶ ለማ መገርሳ በአዲስ አበባ በሚገኘዉ ጽ/ቤታቸዉ ሥራ ላይ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ምንጮቻችን አረጋገጡ

Lemaየኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር የአቶ ለማ መገርሳ በአዲስ አበባ በሚገኘዉ ጽ/ቤታቸዉ ሥራ ላይ እንደሆኑ የአዲስ አበባ ምንጮቻችን አረጋገጡ። በአዲስ አበባም እንደ ወትሮዉ የፀጥታ ስምሪት በስተቀር ምንም አይነት ልዩ የጦር ኃይል ስምሪት አለመኖሩን ምንጮች ዳግም ተናግረዋል። አዲስ አበባ ሰላማዊ ግን ብዙም እንቅስቃሴ የማይታይባት ሆና ዉላለች ተብሎአል።

DW

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.