ኢትዮጵያዊ ሁሉ ንቃ! በወያኔና ግብጽ ቅጥር ኦሮሞ ነን ባዮች አትዘወር!

Jawar Politics

 • የሐጫሉ ሞት ኢትዮጵያዊ ነኝ በሚለው አመለካከቱ እንደጠላት ስለሚያስቡተ ታዋቂነቱና ስለሚነሊክ የተናገረውን ደግሞ ሕዝብነ ከሕዝብ ለማጋጨት እንደ ጥሩ ምክነያት ሊጠቀሙበት በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው ነው ጠላቶቻችን የሠሩብን፡፡ ሥለዚህ ሁሉም ያስተውል፡፡
 • እነጀዋር ከመጀመሪያውም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነበር ዓላማቸው፡፡ የለንደኑን ስብሰባቸውን አትርሱት፡፡
 • ከቤተሰቡ (ከገዛ አባቱ) ፍቃድ ውጭ ይሄው አስከሬኑ እንኳን በተወለደበት ቦታ እነዳያርፍ ከቤተሰቡ እምነትና ባሕል ውጭ የቀበር ቦታ ወሳኝ ሆነው ወንጀለኞቹ እንደገና የወሳኝነት መብት አለን እያሉን ነው፡፡ ከዚህ በፊት የሳዕረን አስከሬን ከኢስ አበባ ወደመቀሌ ወስደው በዛ የሆነው እናስታውሳለን፡፡ በዚሁ ሳቢያ ዛሬ በአምቦ 7 ሰው ሞቷል፡፡ የሐጫሉ አጎትም የልጃችንን አስከሬን አትወስዱም በማለታቸው ቆስለዋል፡፡ መንግስት የሚባለው አካለ ይሄን እያወቀ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ካለማድረግ የሆነ ከሆነ ይታሰብበት፡፡ ሁሉም ያስተውል፡፡
 • የሐጫሉን ሞት ከጆርጅ ፍሎይድ ጋር ሊያመሳስሉም የሞከሩ አሉ፡፡ ሲያሳክሩህ እንዲህ ያደርጉሀል፡፡ ጆርጅ ፍሎይድ በስርቆት ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘ፣ ለበርካታ ጊያትም በተለያዩ ወንጀሎች የተሳተፈና በወንጀሉ ምክነያት ብዙ ጊዜ የታሰረ ነው፡፡ ፍሎይድ የአሟሟቱ ሁኔታ እንጂ እንድም ጀግና ሊያስብለው የሚችል ነገር የለውም፡፡ ሐጫሉ ግን በእርግጥም ጀግና ነበር፡፡ ሐጫሉ ስለህዝብ ሲል እንጂ ሲሰርቅ ወይም ሌላ ወንጅል ሰርቶ አልታሰረም፡፡ ሐጫሉ ሲሰርቅ አደለም የሞተው፡፡ ስለጠላቶቻችን ሁሉም ያስተውል፡፡

ከሐውዜን ጀምራ በወገን ሞት ራሷን እያሳደገች የመጣች ወያኔ ዛሬም ድረስ በዛው ስልት ወገኖቻችንን እየገደለችና እያስገደለች ትገኛለች፡፡  የወነድማችን የሐጫሉ ሞት የመረጨሻው የመንቂያ ደወል እንዲሆነንና የገዳዮቻችንን ሴር እስከወዲያኛው ከምድራችን የምንነቅልበትና በአረመኔዎቹ የተነጠቅነውን ወገኖቻቸንን የምናስታውስበት ልዩ የመሀላ ሀውልት ልናቆም ይባል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ከየትኛውም ሕዝብ በላይ ወያኔ እየተጠቀመችበት ያለው የኦሮሞን ሕዝብ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ እየተጠቀመች ያለቸው ኦሮሞ ነን በሚሉ በእርግጥም ከኦሮሞ ማሕበረሰብ የወጡ ወያኔ የቀጠረቻቸው አሁን ደግሞ በግብጽ ጭምር የሚደገፉ ጸረ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሆኑ ግለሰቦች እንደሆኑ በደንብ አስተውሉ፡፡ ሰሞኑን እያየን ያለንው ትዕንት የማያስተምረን ከሆነ እንዲሁ እኛ እያነባን እነሱ እየገደሉን እነደገና እኛንው እየከሰሱና እየነገሱ ይቀጥላሉ፡፡

ዛሬ ሥም በዝርዝር እየጠራሁ እጽፋለሁ፡፡ በተለይ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በተለይ ለኦሮሞ ማሕበረሰብ፡፡ ትንሽ ማሰብ እነዴት ተሳነን? ምን አዚም ተደርጎብን ነው? እነ በቀለ፣ ጀዋርና ሕዝቂኤል የተባሉ ሕዝብን መነገጃ አደረጉ ግለሰቦች ያ ሁሉ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በያኔ የተፈጸመውን ግፍና መከራ ጥቂት እንኳን ከሕዝቡ ልብ ወጥቶ ትዝታ እስኪሆን እንኳን አልጠበቁም፡፡ ይሄን መቼም አላየሁም ልትል አትችልም፡፡ ሁሉንም ይመለከታል፡፡ ለኦሮሞ በተለይ ያለኩት ኦሮሞ ነን የሚሉት ከኦሮሞ ጠላት ጋር ተሰልፈው ዛሬም ኦሮሞ ስለእነሱ እያለ የሚሞትበት ምክነያት ምን አዚም ተደርጎብን እንደሆን ቆም ብለን እንድናስብ ነው፡፡ የምናገረው ውሸት አደለም፡፡  ሐጫሉን ለማረድ ሲያመቻቹ በኦኤምኤን አቅርበው ቃለመጠይቅ ካደረጉለት ጉዳይ ሁሉ ጎልቶ እንዲወጣና በከፍተኛ ሁኔታ እንዲሰራጭ ሲደረግ የነበረው ሐጫሉ ሚኒሊክን አስመልክቶ የተናገረውን ነበር፡፡ ይሄን ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ የእነዚሁ አረመኔዎች ቅጥረኞች በተለያዩ የአማራ መሰል ሥሞች ቆይ …. እያሉ አማሮች/ነፍጠኞች እየዛቱበት እንደሆን ሲያሰሙን ከርመው ነው በደንብ ሕዝቡ አሁን አይነቃብንም አሁን ብንገድለው አማራ እንደገደለው በደንብ ይቀበላል ብለው የገደሉት፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  የ2007 የመንግሰት በጀት ሚስጥር

ከሞተ በኋላ ደግሞ ከቤሰብና ወገን ዘመዶቹ ፍቃድ ውጭ እኛ ነን የቀብር ቦታ የምንወስነው ብለው እያደረጉ ያሉትን እንታዘባለን፡፡ የሚገርም ነው፡፡ በአለፈው የአገሪቱ የታማጆር ሹም በሞተ ጊዜ አዲስ አበባ መቀበር አለበት ሲባል እንዲሁ መቆሌ ነው መቀበር ያለበት ተብሎ እንደተወሰደና በዛ ግን ምን አይነት አቀባበር እንደተደረገ ታዝበናል፡፡ እንግዲህ እንዲህ ነው የሚያደርጉህ፡፡ በነገራችን ላይ መንግስት አወጣውም አላወጣውም፡፡ ከዚህም በፊት ይሄንኑ አስመልክቶ ተናግሬ ነበር፡፡ አሁንም የሴራውን ርቀት እንድታስተውሉት የሳእረን አገዳደል እኔ እንድ ታዝቤዋለሁ፡፡ የሳዕረ ገዳ ገዛዒ የተባሉት ሌላው ሟች ሊሆኑ እንደሚችሉ ብዙ ምልክቶች አሉ፡፡ ለሳዕረ ሞት የሳዕረ ባለቤት ሳትቀር ተባባሪ እንደነበረች ከሁነታዎች መታዘብ ይቻላል፡፡ በኋላ አንዴ ሞተ፣  አንዴ ተነሳ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ መናገር አይችልም እየተባለ የሚባለው ጠባቂ የሳዕረ ሳይሆን የገዛዒ ገዳይ ሊሆን እንደሚችል አለማሰብ ስህተት ነው፡፡  ሳዕረን ሲመታ ጠባቂው የአለቃውን ገዳይ ገድሎታል፡፡  የዚህ ሴራ አጋጣሚ የተጠቀሙበት ደግሞ በዋናነት በባሕርዳር ከፍተኛ መደናገጥ በፈጠረው ሴራቸውን እንደገና እንደ ከለላ ተጠቅመውበት ነው፡፡  በባሕርዳር አሳምነው ምናምን የተባለው ቁማርም እንዲሁ ነው የተደረገው፡፡ መጀመሪያ ሁኔታዎች ለሕዝብ በሚመስል መልኩ ያዘጋጃሉ ከዛ በውስጥ ተባባሪዎቻቸው እንዲህ ያለ አደጋ ይፈጥራሉ፡፡ የእነ አምባቸው ገዳዮች የአሳምነው ወታደሮች ሳይሆኑ በቅጥረኞች የተመደቡ እንደሆነ ከሁኔታዎች እንታዘባለን፡፡ በኋላም ገዳይና አስገዳይ የተባለው አሳምነውም ሞተ፡፡ ከዛ በኋላ መረጃ እንኳን ብትፈልግ ከማንም አታገኝም፡፡ ያ ሁሉ ትርምስ ሲሆን ከተመቱትና ከሞቱት በቀር አንዳቸውም ሌሎቹ ጨረፍታ እንኳን አላገኛቸውም፡፡ እንግዲህ እንዲህ በሬ ካራጁ እየዋለ ነው፡፡ አገር አገር የምትሆነው?

የዛሬው የሐጫሉ ሞት እንደነዛኞቹ አደለም በብዙዎች ዘንድ የተሻለ የተባለ መንቃትን ፈጥሯል፡፡  ያም ሆኖ አሁንም እጀግ በርካታ የተባለ ሕዝብ ጠላቶቻችን ለአሴሩብን ሴራ ተሰልፎ እናያለን፡፡ እርግጥ ነው 30 ዓመት ሙሉ ስለሚኒሊክ  ጭራቅነትና ነፍጠኛ እየተባለ በጠላትነት እየተነገረው ከማደግም አልፎ ዛሬ ጎልማሳ የሆነ ትውልድ ለዚህ ሴራ የተመቻቸ ቢሆን አይገርምም፡፡  የሚገርመው ግን እውነቱን ጠንቅቀው የሚያውቁት ዋና የዚህ የጥላቻ ትርክት መሠረቶች መሆናቸው ብቻም ሳይሆን ለኦሮሞ ሕዝብ አንዳች እንኳን መቆርቆር አጥተው ሕዝቡን ለጠላት እየገበሩ በጥላቻ አስተሳሰብ ሥር አስረው የእነሱ መነገጃ መሆኑ ነው፡፡ በትውልዱ የሰነቀሩት የጥላቻና ዘረኝነት መርዝ ትውልዱ እንደማያስተውል አድርገውት በአይኑ ሲገድለውና ስንት መከራ ሲያደርግበት ከኖረው የወያኔ አረመኔ ቡድን  በግልጽ በወዳጅነት ተሰልፈው እያያቸው ዛሬም ስለ የዛሬ 150 ስለሆነ እነሱው ባዘጋጁለት መርዘኛ ትርክት አዚም ሆኖብን እናያለን፡፡ ለመሆኑ ግን ምንድነው የሆንው? ጀዋር መሀመድ ከአሳላ ጀምሮ የብዙ ኦሮሞዎች እስር በማስገባት ትልቅ ሚና ስለነበረው በወያኔና አጋሮቿ ስፖንሰርነት ነበር ሊያውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ኮሌች ይላል ሥሙ ግን ሲንጋፖር የተላከው፡፡ ይሄን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንደ ጨረሰ በአሜሪካ ኦሮሞን በጥላቻና ዘረኝነት ስብከት እንዲይዝላቸው ነበር ያስቀመጡት፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰይጣንን በአካል አየሁት! - ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ለብዙዎች የጃዋር መሀመድ የትግሉ ወቀት ዋና መሆን  ወያኔን ለመጣል ይመስላቸዋል፡፡ ጀዋር በአሜሪካ ከወያኔም ከፍ ብሎ ከእነግብፅ ጋር ግንኙት በማድረግ ወያኔ እስከቀጠለች ድረስ ለማስቀጠል ካልሆነ ግን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ነበር ጀዋርና አጋሮቹ ሲሰሩ የነበሩት፡፡ የዛሬው የወያኔዎች ከጀዋር ጋር ያላቸው ወዳጅነት ዛሬ የተጀመረ የሚመስለው ካለ አዝናለሁ፡፡ ጀዋርና አጋሮቹ ከግብጽ ብዙ የቤት ሥራና ቃል ኪዳን ተሰጥቷቸዋል፡፡ አስተውሉ ወያኔ ከፍተኛ አደጋ ላይ በነበረችበት ወቅት በለንደን የተደረገውን የኦሮሞ ነን ባዮች ጉባዔ፡፡ ያ ጉባዔ ሁለት ዓላማ ነበረው፡፡ አንድኛው ለወያኔ የውጭ ሀይሎች የሚል ፖለቲካ ለመሥራት እንዲመች በወያኔ ራሷ የተቀነባበረ፡፡ ሁለተኛው በእርግጥም የእነጀዋር የመጨረሻ አላማቸው ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው፡፡ ሌላው በአትላንታ የተደረገው ስብሰባ ነበር፡፡ የኦሮሞ ቻርተር ያሉት፡፡ እንግዲህ አስቡት የኦሮሞ ቻረተር የሚያወጡት አጋጣሚው ቢሆንላቸው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ያሰቡት ሲሳካ ለመተግበር ነበር፡፡ አስቂኝ ነገራቸው ግን ብዙም የማሰብ ችሎታ ስለሌላ አገር ማፍረስ እንዲህ ቀላል መስሏቸዋል፡፡  ከዛ የሆነው ሁሉ ሆኖ ኢትዮጵያ የተባለው መፈራረሷ ቀርቶ ጭራሽ ኢትዮጵያዊነት የለመለመ ሆኖ ሲመጣባቸው የጀዋርን ድንጋጤ ላስተዋለ ዛሬ የዚህን ወሮበላ አረመኔ ግለሰብ ደግፎ መሞት ይቅርና ለፍርድ ሊያውለው በተገባ፡፡ የጀዋር ድንጋጤ የተለወጠው እነ አብይ ሚኒሶታ ሄደው ምን እንደተባባሉ ባይታወቅም ከተነጋገሩ በኋላ እንደሆነ ታዝበናል፡፡

ይሄ ግለሰብ አገር ውስጥ ከገባ በኋላ በሄደባቸው ሁሉ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት እንደፈለገው ሲሰራ ዝም ተብሎ እስካሁንም አለ፡፡ ለዚህ ደግሞ ተጠያቂው በሥልጣን ላይ ያለው መንግስት ጭምር ነው፡፡ ባለፈው ጥቅምት ወር ሊያውም የተነገረን ነው 86 ሰዎች የሞቱበትን ክስተት መነሻ አስታውሱ፡፡ ጀዋር የዎመረውን ቁማር ለማስተዋል ከዛ በፊት ባሉ የተወሰኑ ቀናት ምን ሲደረግ እንደነበር በደንብ አስተውሉ፡፡ የጀዋር ደጋፊዎች ምክነያት እንዲፈጥርላቸው እንጂ ከዛ በፊት መጻፍ በማቃጠልና በተለያየ ፉከራ ችግር ለመቀስቀስ ሲሞክሩ ታዝበናል፡፡ ያንን ነበር ጀዋር የጀመረላቸው፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ እያስገደለ እሱ እንደገና ዋና ይሆናል፡፡  ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እርግጥም አሁንም መንግስት ነው፡፡ ዛሬም ቢሆን በዛን ወቅት የነበሩ የዜጎችን የግፍ ግድያና መከራ ሁሉ ታስቦ ይህ ግለሰብ ፍርዱን ሊቀበል ይገባል እንላለን፡፡

ዛሬ ደግሞ እንደዛው ነበር የሆንው፡፡ ዛሬ ከግብጽ ጋር የመጨረሻው ፍጥጫ ላይ ነን፡፡ ግብጽ ሰሞኑን በዚህ ሴራ እንደምትመጣ ገምተናል ሆኖም አሁን በሆነብን መልክ ይሆናል ብለን ብዙም አላሰብንም፡፡ እነጀዋር አጋጣሚው እንዳያመልጣቸው ሲያሴሩ ቆይተው ሐጫሉን መግደል ሁነኛ ዘዴ ሆኖ አገኙት፡፡ እግረ መንገዳቸውንም በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር መሆኑ እንደጠላት ስላዩት በጠላትነት ለመበቀል፡፡ በእነሱ እሳቤ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው ነው፡፡  እንግዲህ እናያለን መንግስት የተባለው እንደተለመደው አድበስብሶ ያልፈው ይሆናል፡፡ ይሄ ግለሰብ ዛሬ ጭራሽ የፖለቲካ ፓርቲ አባል ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ግለሰቡ ኢትዮጵያዊ ነው ወይ?! በዚህ መንግስት በዜግነት ጉዳይ ብዙ ሕገ ወጥ የሆኑ አሰራሮችን እየሰራ እንደሆነ እንገምታለን፡፡  እኔ ሂደቱን ያልተከታተልኩና ባይተዋር ሆኜ አደለም፡፡ ግልጽ ያልሁኑ አሰራሮች እንዳሉ ስለማስተውል እንጂ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  ለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም ብራቦ ብለናል (ከሥርጉተ ሥላሴ)

የእነ በቀለ፣ ሕዝቅኤልና  ጀዋር ሌሎችም ከወያኔ ጋር እንዲህ በምናየው ሁኔታ መሠለፍ ለምን እንደሆነ ግር የሚለን ካለን አዝናለሁ፡፡ ኦሮሞነትን በኦሮሞ ሕዝብ ለመነገድ ሁነኛ ገበያቸው እንደሆነ አለማስተዋላችን ይገርመኛል፡፡ እነ በቀለ ዛሬ ከወያኔ ማዕድ ተቀምጠው ስናይ ኦሮሞ የተባለ ሁሉ ከገዳዮቹ ባልተናነሰ ባያቸው ነበር፡፡ የሱማሌው ተቃዋሚ መሪ ኦብነግ ወያኔዎች በጻፉለት ጊዜ የመለሰላቸውን ታዝበናል፡፡ የሕዝቡ ሥቃይና መከራ የሚሰማው በማዕዳቸው መታደም ቀርቶ ጠላቶቹ እንደሆኑ ብልጽ እንደ ኦብነጉ ሊቀመንበር ለሕዝብ ያሳውቃል፡፡ የኦብነጉ መሪ ወያኔዎች በግል ያሰከተሉበት ጉዳት የለም፡፡ ግን ስለሕዝቡና ሕሊናው ሲል የሱማሌን ሕዝብ ለአውሬና ለአሳቃቂ ሞት ሲዳርጉት ከነበሩ ጋር አብሮ መሠለፍ አይሆንለትም፡፡ በቀለ አስረውት ስለእሱ ኦረሞ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ስለእሱ ራሱን ለሞት እስከ መስጠት ሲታገልለት ነበር፡፡ ዛሬ ከወያ ጋር እየገደለን ካለው ለበቀለ ገርባ፡፡ አሁን ላይ ግን አንድ ነገር እየጠረጠርሁ ነው፡፡ በቀለ እስር ቤት የገባው ምን አልባትም የወያኔ ቅጥር ሆኖ ለማስመሰል ሳይሆን እንዳልቀረ እታዘባለሁ፡፡

ሌላው የሚገርመው ብርሀነመስቀል አበበ ሰኚ የተባለው ግለሰብ ነው፡፡ እሱ ደግሞ ይነቃብኛል እንኳን የሚል ጥንቃቄ የለውም፡፡ ወያኔ እንዲህ ያለውን በእርግጥ አትፈልገውም፡፡ አስመሳይነቱ አደባባይ የፈጠጠ ስለሆነ ቶሎ ያስተቃባታል እና ነው፡፡ ሰሞኑን ዋና የሽብር ቀስቃሽ ሆኖ አየሁት፡፡ የሆነ ጊዜ የሆነ ቆነሲላ ሆነ ሲባል ሰምቼ ነበር፡፡ ዋና የአብይ አድናቂም ሆኖ ሰምቼው ነበር፡፡ ከዛ በፊት የሆነ እሱ ፍልስፍና ያለውን የተዝረከረከ ሀቡን ሲነዛብን ነበር፡፡ አዝናለሁ፡፡ ይሄ ግለሰብ እንደሰማሁት ቤተሰቦቹ በአርሲ ናቸው፡፡ እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ይሄ ግለሰብ በሚነዛው የሽብር ፕሮፓጋንዳ የእሱ ቤተሰቦች ከቀዳሚ ሰለባዎች አንዱ ሊሆኑ እንደሚችሉ አያጠያይቅም፡፡ እርግጥ ነው ብዙዎች በአርሲ፣ ሐርርና ባሌ አካባቢ የተወለዱ ክርስቲያን ኦሮሞዎች ለአደገኛው የእስላማዊ የኦሮሞ አክራሪነት ጉልበት እየሰጡ እንደሆኑ ሊረዱ አልቻሉም፡፡ የዚህን ታሪክ ዝርዝር ከዚህ በፊት አንስቼው ስለነበር እዚህ ጋር አልደግምም፡፡ ሆኖም አንድ በተግባር በለፈው 86 ሰዎች ሞቱ የተባለ ጊዜ የሆነን አንደ ክስተት ልጠቁም፡፡ በአርሲ አንድ ስፍራ የሚኖሩ ቤተሰቦች ያሉት የጀዋር ቀንደኛ ደጋፊ የሆነ በአሜሪካ የሚኖር የጴንጤ ሰባኪ በአለፈው ጥቅምት ከሞቱ 86 ሰዎች አንዱ የዚሁ ሰባኪ አባት ነበሩ፡፡ በወቅቱ ለአሜሪካን መንግስት ጉዳዩን ለማቅረብ ለምስክረነት ሰዎች ይሄን ግለሰብ ሲጠይቁት ጌታ ያለው ሆነ በሚል እምቢ ብሏል፡፡ እንግዲህ ለዚህ ግለሰብ ከአባቱ ይልቅ የአባቱ አስገዳይ ወዳጁ ነው፡፡ እንዲህ ነው የምትሆነው፡፡ እውነትን ማስተዋል ባልወደድከው መጠን ለማይረባ አእምሮ ተላልፈህ ትሰጣለህ!

ቅዱስ እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብስ በገነት ያኑር፣ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከጠላቶቻችን ይጠብቅ! አሜን!

ሰርፀ ደስታ

8 Comments

 1. Hachalu had no known address in Addis Ababa, he often works in Addis Ababa but he is known to be residing in Ambo.

  Lately due to Covid-19 pandemic Hachalu’s income was unstable in many occasions being forced to cancel concerts, in Addis Ababa he basically was homeless lately living out of his car or occasionally spending nights at different individuals residences , his official known address is in Ambo town at his family’s home ,the same town where his family members wanted to burry him, unfortunately his “fans” want him to be burried in Addis Ababa.

  Today Wednesday in the town of Ambo in an attempt to take Hachalu’s corpse out his family’s house by force then burry him in Addis Ababa, his so called fans shot and murdered Hachalu’s uncle and wounded several other family members of Hachalu’s but they were not successful in taking his body because armed guards who were hiding inside the uncle’s residences returned fire and chased these murderers away without them being able to snatch Hachalu’s body.

  It is feared this murderers are still at large and even might create more violence by digging the corpse out of the ground in order to take it to Addis Ababa for another burial service. Now the family is mourning not only Hachalu’s death but also Hachalu’s uncle’s death is being mourned , several GoFundMe campaigns had been created to help the family with the burials and medical expenses in these difficult times . The uncle who was murdered raised Hachalu but now he is also dead and the uncle might get buried the week after tommorow since tommorow Thursday Hachalu is scheduled to be buried in Ambo Town in a public procession in remberance of Hachalu’s contribution to topple TPLF from power . In Ethiopia digging a dead person’s body out of the ground or abusing a dead person’s body in any way , is illegal punishable by law.

 2. ” እንግዲህ እናያለን መንግስት የተባለው እንደተለመደው አድበስብሶ ያልፈው ይሆናል”

  ሰርፀ ግሩም ትንታኔ ነው:: አሁን መንግስት ላላና ችላ የሚል አይመስለኝም:: ሽመልስ አብዲሳን እንደዚህ ግስላ ሆኖ አላየሁም:: የሀጫሉ ሁንዴሳ መገደል በእራሳቸው ላይ እንደተተኮሰ ጥይት ነው የወሰዱት:: ሀጫሉ ለዐቢይ ሽመልስና ታከለ ጋር በጣም ይቀርባል:: ደጋፊያቸውም ነው:: አሁን ጥይቱ በራሳቸው ላይ ስለተተኮሰ ማንንም አይምሩም:: ጃዋርን አይለቁትም ቀይ መስመር አልፏል:: የሸዋ ኦሮሞ ከጃዋር እንደሚሸሽ አልጠራጠርም:: እነዚህ እርኩሶች የሀጫሉን ቤተሰብ ማሰቃየታቸው ትንሽነታቸውን ያመላክታል

 3. አምቦ ምን ያህል ርቆ ነው “ክፊንፊናቸው” ይሄን ያህል የሰው ህይወት ያለአግባብ አስከማጥፋት የሚያስከትል አምቧ ጓሮ የሚፈጥሩት ለዚያውም የ”ጀግ ናቸውን ቤተሰብ ሀይወት የሚያጠፉት? በየትም ቦታ ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር ነው የሚሰማው፡፡ አዲስ አበባችን እንደሆነ አግምተውታል እንኳን ሰዋቸውን አጋሰሳቸውን እያመጡ መቅበሪያ ቢያደርጉት ለውጥም አያመጣም፡፡ የጀዋር ጫታም ወጠጤ ቡችላዎች በምናቸው እንደሚያስቡ በጣም የሚያሳስብ ነገር ነው፡፡ ተማርን ብለው የኦሮሞ ታጋይ ነን የሚሉትማ ከብትነታቸውን በደንብ እያረጋገጡልን ነው፡፡ ማፈሪያዎች ናቸው፡፡ እውነት መንግሥት ካለ አገሩ ላይ የማንን ጎፈሬ እንደሚያበጥር አይታወቅም፡፡ ኧረ የመንግሥት ያለህ!

 4. Mr.Tsertse how come Mr. Takele Oumma did not give him a condominium. He would rather give to his Querro fans and use them for his agenda. It is sad to loose a dynamic individual like Hachalluu and Egypt’s aim to disestablize Ethiopia did not work.Egyptian oromos has infiltrated the oromo party with the help of the oromo elites. The PM’s prayer seems to get a respond to red handedly capture the criminals in the act. With the help and protection of God the damage is minimized and if a severe and powerful punishments is not served the PM will be toasted it is only a matter of time.
  Praise the Lord for his protection and blessing of Ethiopia We are the children of Moses and the Pharaohs will not defeat us.
  Muchfun.
  Canada

 5. ወያኔ ገለመሌ ሳይሆን ሃጫሉን እና ሺህዎች የኦሮሞ ልጆችን እያሳረደ ያለው የአንተ&አንቺ አይነቱ ደንቆሮዎች የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ነው! የእምዬ ምንልክ ስም በክፉ ለምን ተነሳ የሚሉ፣ የሃሳብ ነጻነት እነርሱ ሲሳደቡ ብቻ እንደሆነ የሚያስቡ፣ እውቀትና አስተሳሰባቸው ከችምፓንዚ ብዙም የማይሻል ፣ ኢትዮጵያን ከአማራና የአማራ ባህልና አስተሳሰብ ዉጪ መመልከት የማይችሉ ድኩማን የቀድሞ ስርዐት ናፋቂዎች ናቸው ሃጫሉን የቀጠፉት! ለዚህ እርግጠኛ ነን፣ የእምዬን ለአቢዬ ማስታከካችሁ ባህላችሁ ነው!! ለራሳችሁ አዉሩ፣ ከናንተ ጋር በቃን!

  • አባ ጫላ፣
   ለመሆኑ ህሊና አለህ? ካለህ አማራ መቼ ሥልጣን እንደነበረ ካላወቅህ ልግለጽልህ፣ ከቅርቡ ዘመን ወደ ኋላ ታሪክን በማየት፡
   1) አቢይ አህመድ (ኦሮሞ)
   2) ሃይለ ማርያም ደሳለኝ (ወላይታ)
   3) መለስ ዜናዊ (ትግሬ)
   4) መንግስቱ ሃይለ ማርያም አያና (ኦሮሞ ዝርያ ያለው)
   5) ጄኔራል አማን አንዶም (ኤርትራዊ)
   6) ጄኔራል ተፈሪ በንቲ (ኦሮሞ)
   7) ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ ጉዲና (ኦሮሞ እና አማራ ዝርያ ያላቸው)
   8) ልጅ ኢያሱ ( ኦሮሞ እና አማራ ዝርያ ያላቸው)
   9) አፄ ሚኒሊክ ( አማራ)

   እንግዲህ ህሊና ያለው እላይ የተዘረዘሩትን የመሪዎች ስብጥር በማየት አማራ ከአፄ ሚኒሊክ ወዲህ መሪነት ላይ እንደአልነበረ መገመት አያቅተውም።
   ጥላቻ የምትነዙት እናንተ ኦሮሞዎች ናችሁ እንጂ አማሮች አይደሉም፤ አራጆችም እናንተ ናችሁ፤ በባሌ የኦርቶዶቅስ ቄሶችን እናንተ ናችሁ ያረዳችኋቸው። አማራ እግዚአብሄርን ፈሪ ንጹህ ህዝብ ነው። የሰው ደም በከንቱ አያፈስም፤ ወደፊት ግን አማራም እንደ አውሬዎቹ ቄሮዎች እንዳይሆን እሰጋለሁ። ሰው በዱላ እና ድንጋይ ቀጥቅጦ መግደል አውሬነት እንጂ ሌላ ምንም ሊባል አይችልም። ቺምባንዚ አልክ አማራን። እኛ ቺምፓንዚ ከሆን እናንተ ምን ትሆኑ?
   የእናንተ ነገር ሳታማሃኝ ብላኝ ነው፤ ይህ ሁሉ አማራን መኮነን ለመገንጠል ምክንያት ነው።

 6. አባ ጫላ
  እንዳንተ ያለ እውቀት ያነሰው የ አማራን ስነልቦና አያውቅም::
  1, አማራ ፈሪ አይደለም ተወዳጅ ሙዚቀኛ አይገድልም:: ነፍጠኛው በተለይ ኩሩ ነው::
  2. እማራ የምኒልክ መሰደብ 30 አመታት ከወያኔ መሪዎች ሰምቶ ለምዷል ዛሬ ሀጫሉ ተሳስቷል ብሎ አይጠላውም:: ሀጫሉ የፖለቲካ መሪም አይደለም :: ቋንቋው የማይገባቸው ሁሉ ህጫሉና ሌሎች ሙዚቀኞች የማይወድ ኢትዮጵያዊስ አለ?
  3. የሀጫሉ ወንድም እያለቀሰ “በህይወት እያለህ አግልለውህ አሁን ግን እሬሳህን ፈለጉ!
  እሱን የሚገድለው እንዳንተ ያለ ገና ምርጫው ሳይደርስ የተሸነፈ የባንዳው ወያኔ ተላላኪ ብቻ ነው::
  4 honest to God I have never imagined killing Hachaluu and blaming it on Amhara would stick. This must be the most stupid political calculation I have seen in Ethiopia.

  5. እኔ እንተን ብሆን በፃፍኩት አፍራለሁ:: የበታችነት ስሜት ብዙ ጎድቷችሗል:: አማራን ልቀቁ እዚያው ተንቦጫረቁ:: ኦሮሞ የስጋ ዘመዶች አሉኝ :: እናንተ ከምን እንደወጣችሁ ማሰብ ያስቸግረኛል::የዚህ ምስኪን ወጣት ደም እንዳንቀዠቀዣችሁ ትቀራላችሁ

  • Why all want to equate Amhara to NefTegna? NefTegna is anyone who thinks everything can be solved by NefT / force. Today NefTegnas are those ex-lackeys of TPLF (PP) and remnants of Derg and EPRP with extreme hatred for anything Oromo (or non-Amhara) and who think ruling Ethiopia is theirs by birth. Of course they have taken the Amhara people as hostage, and trade in their name. It is upto the Amhara to free themselves from that hostage status. If you defend these neo-fascists committing all heinous crimes to stay in power as if they are defending Amhara rights, then why should you wonder if others see Amharas as the enemy of their right? Make your voices heard that subjugating other ethnics in the name of Amhara should end. ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ እንዳይሆን መጀመሪያ በአማራ ህዝብ ስም እንዳይነገድ መቃወም ግዴታችሁ ነበር! በአማራ ባህል፣ ቋንቋ፣ አስተሳሰብ እና ሃይማኖት ላይ የተመሰረተች “አንዲት ኢትዮጵያ” ስትሉ ሌላውን ለመጨቆን እንደሆነ፣ ሌላው ደግሞ ይህን መቃወም ተፈጥሮአዊ መብቱ መሆኑን እንዴት ሊገባችሁ አይችልም?? ግራ ገባን እኮ!!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.