እስክንድር ነጋ ‘ሁከትና ግጭት ለመቀስቀስ በመሞከር’ ተጠርጥሮ መያዙ ተነገረ

eskinderየባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ውስጥ ሁከት ለመቀስቀስ በመሞከር ተጠርጥሮ እንደታሰረ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ገለጸ።

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ምሽት ላይ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ጸጋ እንዳሉት በአዲስ አበባ ሁከትና ግጭት እንዲፈጠር በመቀስቀስ ተጠርጥሮ በሕግ ቁጥጥር ስር መዋሉን ተናግረዋል።

ኃላፊው እንዳሉት አቶ እስክንድር በአዲስ አበባ ውስጥ ቡድን በማደራጀት ወጣቶችን በተለያዩ ቦታዎች ላይ በመመደብ ሁከትን የሚያነሳሱ ቅስቀሳዎች ሲደረግ እንደነበር ጠቅሰዋል።

በዚህም በሕዝቡ መካከል ግጭትን ለመፍጠር በሚችሉ ድርጊቶች ተጠርጥሮ በሕግ ቁጥጥር ሰር መዋሉን አቶ ፈቃዱ ጸጋ ተናግረዋል።

የባልደራስ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ [ረቡዕ] ከሰዓት በኋላ አቶ እስክንድር ነጋ በፖሊስ ተይዞ የተወሰደው ከቢሮው ነው ሲሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል።

አቶ እስክንድር አሁን የት እንዳለ እንደማያውቁ አቶ ናትናኤል ገልጸው፤ ምሽት ላይ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባቀረበው ዜና ላይ ግን እስክንድር በቁጥጥር ስር የዋለው በአዲስ አበባ ውስጥ ሁከትና ግጭት ለመፍጠር በመሞከር ተጠርጥሮ እንደሆነ ተገልጿል።

ከድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ሰኞ ምሽት መገደሉ ከተሰማ በኋላ በተለያዩ ስፍራዎች አለመረጋጋት መከሰቱ ይታወቃል። ፡

ትናንት የድምጻዊውን አስክሬን ወደ ትውልድ ቦታው አምቦ ከተማ በማምራት ላይ እያለም የተፈጠረ ግርግርን ተከትሎ አቶ ጃዋር መሃመድን ጨምሮ 35 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሸን በጋራ በሰጡት መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡

BBC Amharic

8 Comments

 1. እስክንድር ነጋ አማራ ወጣቶችን እራሳቸውን ለመከላከል አዘጋኝቶ እንኳን ቢሆን ወንጄል ሊሆን አይችልም፤ ምክንያቱም እራስን ከጥቃት መከላከል ወንጀል አይደለምና። ከአለፈው ተምረዋል። ማሰር የሚገባችሁ ዱላ እና ስለት ይዘው በመቧደን ከተማዋን የሚያሸብሩትን ነው። ካሁን በፊት ቄሮዎች አዲስ አበባን በአሸበሩበት ጊዜ የከተማዋን ወጣቶች ሰብስባችሁ ለወራት አሰራችሁዋቸው። ይህ ነው የእናንተ ፍትህ።
  ለነገሩ አቢይ እኮ እስክንድርን ጦርነት እንገባለን ብሎት ነበር። ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ነው ያሰረው እንጂ አንዳችም ወንጀል አልፈጸመም።

 2. ቄሮን ማስደሰቻና ማስታገሻ ይሆንልናል ብለዉ ነዉ አብንና እስክንድርን ያሰሯቸዉ። ይህን ጥጋብ ያየ የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥ። አክራሪ ኦሮሞዎች መቼ ሰላም ሰጥተዉ ያዉቃሉ አገሩን? ምን ሁነዉ ያዉቃሉ ሲያሻቸዉ ዜጋ ይገድላሉ ሲያሻቸዉ ባንክ ይዘርፋሉ ምን ሁነዉ ያዉቃሉ? የኦዴፓ በሺታ አብን እና እስክንድር ነዉ ኦሮሞ ያልሆንክ ሁሉ አብን ተነክቶ እኔ ጤና እሆናለሁ ብለህ አስበህ ከሆነ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ዋጋህን ታገኛለህ አብንና እስክንድር ላይ የሚቆም መስሎሃል። ብአዴኖች በረከት ስሞን ጠፍጥፎህ እንደሄደ ተጠፍጥፈህ ቀርተሃል መቼም ቢሆን አትነሳም።

 3. የእስክንድርና የጃዋር ንግግሮች በጣም ይመሳሰላሉ። ሁለቱም አክራሪና በጥባጮች ናቸው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰላም የሚያገኘው ከእንደዚህ ዓይነቶቹና ከህወሓት ሲጸዳ ብቻ ነው።

 4. Semere

  የአብን ጉዳይ በተመለከተ ወያኔዎች የአብን ቲሸርት ለብሰው ሀገር ማፍራረስ ውስጥ ስለተሰማሩ ነው:: በለጠ ሞላ ፖሊስ ያቀረበው ስህተት መሆኑን ነው:: እስክንድር ለኢትዮጵያ አንድነት ከሚያደርገው ተጋድሎ በዚህ ወቅት የወያኔ ሀገር አፍራሽነት እያመቻቸ ነው:: ምን የሚሉት ነው ከመስከረም 30 በሗላ ሰላማዊ ስልፍ እናደርጋለን? የማንን አጀንዳ ነው የሚያስፈፅመው? አማራን ቅርቃር ውስጥ የሚከቱ ሁሉ ለራሳቸው ዝናና ጀብደኝነት ትግሉን በየ ትናንሽ መንደር ከፋፋዮች ናቸው:: አሁን ባልደራስ አብንና ኢዜማ ባሉበት ሀገር ያስፈልጋል? ስራፈቶች!

 5. አገራችን ውስጥ ህግ እና ፖሊስ መኖሩን የሚያሳዩን አማራ ላይ የሚሸርቡትን ዜና ይዘው መድረክ ላይ ሲወጡ ብቻ ነው፡፡ አሁን እስክንድር ላይ የሚደረድሩትን ህግና ሥርአት ደንብ የት ነበሩ እስክንድር ላንቃው እስኪላቀቅ ሲጮህ መንገሥት ህግ ለአዲስ አበባ ህዝብ ያስከብርልን ሲል? ከተማው የቀማኛና የማጅራት መቺ መናህሪያ ሆኖ መንግሥት የትኛውን ህግና ሥርአት ያስከበርው? የአዲስ አበባn ህዝብ እስክንደር ነገርው ማን ነገረው ህዝቡ እራሱን መከላክልና መጠበቅ አለብት፡፡ አስተዳደሩ መቼም ደህንነቱን ጠብቆለት አያውቅም፡፡ የከተማው አስተዳዳሪ ተብዬው መድርክ ላይ የሚወጣው ብጢዎቹን ሊያሽሞነሙን ነው፡፡

 6. ye AA hizib be kero sirebesh zim yalew polis rasachihun lemekelakel lemin tederajachihu bilo maser tera kim bekel ena teregninet new.

 7. + ያድኅነነ እመዓቱ +

  ኦሮሞ ብትሉት ወይ ማር ወለላ
  ብትጠሩትም በተሻለ ሌላ
  ያልተጠመቀ አረማዊ ትርጉሙ ጋላ።
  ግብሩ ነው ወሳኝ በከንቱ አትልፉ
  መልከ ጥፉን በስም ቢደግፉ።
  እውነቱን መናገር ሳትፈሩ ዛቻ
  ሰውን መውደድ እንጂ አይደለም ጥላቻ።
  ጋዳ ዲሞክራሲ የሌለውም አቻ
  የኦሮሞ እምነት የተባለ የብቻ
  አምልኮ ባእድ ሥርዓተ ቃልቻ
  ዲሞን-ክራሲ የአጋንንት እሬቻ
  የንጹሐን ደም በየጊዜያቱ
  ካልተገበረለት በዓመት በዓመቱ
  እርካታ አያገኝ የሰይጣን ጥማቱ።
  በተጨማሪ ከጾም ከጸሎቱ
  እራስን መከላከል ይሆን መድኃኒቱ?
  መንግሥት የለምና ወገኖቼ በርቱ።
  እግዚአብሔር ያድኅነነ እመዓቱ
  በእንተ ማርያም ወላዲቱ።

 8. ወንድሜ አብይ ግጥምህን ብስቅብትም እውንት ይመስላል፡፡
  እስካሁን የሚያሳዩት ተግባራት ሬሳ ሰርቆ መሮጥ፡ ስውን ዘቅዝቆ መስቀል ፤ሰውን በህይውቱ ማቃጠል መቆራረጥ በሃይማኖት ግብረገብነት ያልታነፀ ህብረተስብን ተግባር ነው የሚያሳዩን፡፡ የዱር አራዊቶች ላይ ነው እንድዚህ አይነት ነገሮችን የምናየው፡፡አራዊቶች እንኳን የእራሳቸው ያልተጻፈ ደንብና ህግ አላቸው እርስ በእራሳቸው ማጥቃት ሲያደርጉ፡፡
  ኢትዮጲያዊነት አንደኛው መለያው ሟችን ባያውቅ እንኳን እንባውን አንብቶ ደረቱን ደልቆ ለእሬሳ ክብር ሰጥቶ የሚሸኝ ጨዋ ህዝብ ነበር፡፡ እሪሳን ከወላጆቹ ስርቆ ማንክራተትማ ጭራሽ የሚታሰብም ነገር አልነበረም፡፡ አሁን የምናየው፤ የምንሰማው ግን ህብረተሰባችን ወዴት እያመራ እንደሆነ የሚያሳስብ ነው፡፡ በተለይ ስነምግባር ያጣው ጨቅላ ወጣቱ ስለሆን ሁላችንም በሃላፊነት መወጣት የምንችለውን ለማድረግ ግድ ነው፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.