አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳት ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኑ

Andargachew Tisge አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳት ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኑ
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

የቀድሞው የግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አንዳርጋቸው ፅጌ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆን ስራ ጀምረዋል።

የአዲስ ማለዳ ምንጮች እንደተናገሩት ጣቢያው ከመጪው ሐምሌ 1/2012 ጀምሮ በአዳዲስ የአሰራር ስርዓት እና አዳዲስ ዝግጅቶች ወደ ህዝብ እንደሚቀርብ እና ጣቢያውንም የህዝብ ሚዲያ ለማድረግ ዝግጅት መጨረሱ ታውቋል።
ኢሳት በአዳዲስ ዝግጅቶች እና አቀራረቦች ለሕዝብ ለመድረስም ተጨማሪ እና ብቃት ባላቸው የሰው ኃይል ለመደራጀት ሰዎችን መቅጠሩንም ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ጨምረው አስታውቀዋል።
ጣቢያው ከዓመታት በፊት በተደጋጋሚ በትግል ላይ የነበረውን የግንቦት ሰባትን እንቅስቃሴ እና የበረሀ ውሎ በመዘገብ ለሕዝብ ሲያደርስ መቆየቱ የሚታወስ ነው።
(አዲስ ማለዳ)

5 Comments

 1. I have no doubt that Andargachew will take ESAT one step further in achieving its noble cause of ‘serving as the eye and ear of Ethiopians’. I trust he will start his task by trying to build on, and not dismantle, what has been achieved so far by ESAT’s selfless and gallant fighters such as Abebe Gelaw, Sisay Agena, Eyerusalem T/Tsadik, Reyot Alemu, Minalachew Semachew, Mesay Mekonnen, Metasebia, Tewolde Beyene, Dereje Habtewold and all others who had the courage to come out and tell the truth by sacrificing their personal and family lives while the rest of us were nowhere to be seen in the limelight. Andu, please start by bringing back the family together, as, like your name, you have been ‘ANDARGACHEW; the unifier! I don’t think there is an irreconcilable difference between them, it is the political context underneath that is changing fast, and their reading of it and capacity to cope with.

 2. ኢሳት የተቋቋመው የአንድ የፖለቲካ ድርጅት ልሳን ሆኖ ህወኃት መራሹን መንግሥት ለመገርሰስ በአጭር እቅድ ላይ ቢቻ ተመስርቶ የተቋቋመ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ በመሆኑ ሚሽኑን ያጠናቀቀው ህወኃት ከስልጣን ተባሮ መቀሌ እንደገባ ነበር ። ከዚያ በኋላ የአጭር ጊዜ እቅዱ ሲጠናቀቅ ተተኪ ወይንም ቀጣይ የረጅም ጊዜ እቅድ ስላልነበራቸው እና የፓርቲ ልሳን በመሆናቸው ከለውጡ በኋላ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ እንደ ነጻ ሚዲያ ሙያዊ ስነምግባርን ተከትለው ብቻ ለመዘገብ ተስኗቸው ለሁለት እንደተከፈሉ ግልጽ ነው ። ያ ብቻም አይደለም ግንቦት ሰባት እንደ ድርጅትና ጥቂት የድርጅቱ አባላት እንደ ግለሰብ ሼር ስላላቸው ከሚዲያው ጋር ያላቸው የጥቅም ግንኙነት ኢሳትን ሙሉ በሙሉ እንደ ነጻ ሚዲያ ለመልቀቅ የሚያስችላቸው አልነበረም ። ለዚህም ማረጋገጫው ግንቦት 7 ውህደት ሲፈጽም ኢሳት እንደ ነጻ ሚዲያ እንዲደራጅ ቡራኬ ሳይሆን የሰጠው ኃላፊነቱን ለድርጅታቸው የሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ነበር የሰጡት ። አሁን ለምን እንደ አዲስ ለማወጅ እንደተፈለግ አልገባኝም ።

 3. Mr. Andargachew deserves it and he has a strong woman his wife Yami who can assist him and open the PR with Brits and westerners to facilitate and shoulder this big responsibility. NEVER FORGET HER ROLE DURING HIS IMPRISENMENT AND HOPE TO MORE FROM ESATAS A TRUE INCLUSUIVE MEDIA.
  ALL THE BEST FOR HIN AND ESAT.
  MUCHFUN.
  CANADA.

 4. Here we go again. Esat miserably failed in news analysis because of angry and unseasoned journalists. Please go back and review old files. Esat was not even a proper propaganda service. The “E” stood for Eritrea and Esat tried to convince us Isaias Afewerki was for democracy! Sheer madness. Esat journalists were broadcasting from Asmara showcasing Eritrean mercenaries as their own “freedom fighters.” Hogwash.

  And then there is the enigmatic Neamin Zeleke who acted like Isaias’s foreign minister. Dr. Birhanu is back having once again transformed himself as Ezema.

  Andargachew taking over as Managing Director is no news. It is the same group being recycled from Eprp scrap heap. As for Esat journalists Sisay Agena is probably worth keeping. Abebe is a noisy narcissist. In short, Esat was and is going to serve as the mouthpiece of Ezema. “Ears and eyes of the public” is just another deception.

  The litmus test is whether Esat will be critical of “Liberator” Isaias and demand return of Assab port. My guess is Esat and Ezema will promote “confederation” between Eritrea and Ethiopia. That arrangement will only help Eritrea and not Ethiopia. Dr. Abiy should not go into agreements with Isaias without public knowledge like Tplf did.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.