በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የፖሊሶች ወከባ ቀጥሏል አለ

ለገሃር በሚገኘው የይሁዳ አንበሳ ስር ችግኝ ለመትከል ያደረግነው ዝግጅት በፖሊስ ተደናቅፍጎብን ታስረናል ሲል ፓርቲው ገልጿል። የባልደራስን መግለጫ ከታች ይመልከቱት።83555238 149665060002709 4832122027071298797 o.jpg? nc cat=111& nc sid=8bfeb9& nc ohc=JmxKyGbzmZ8AX8syVET& nc ht=scontent.fadd1 1
ፖሊስ ባልደራስን ማዋከቡን ያቁም!
ባልደራስ ዛሬ ወደ ለገሃር አምርቶ ነበር:: አላማው የጀግናውን የዘርአይ ደረሰ ገድል ለመዘከርና ዘርአይ የሞተለትን የይሁዳ አንበሳ ሃውልት ለማጽዳት ብሎም ደግሞ በዚህ በተጣለው ሃውልታችን ስር ችግኝ ለመትከል ነዉ::
ታዲያ በተከበረው የድል ሃውልታችን ሥር ሻማ አበራንና ችግኝ ለመትከል ስንሞክር ፖሊሶች መጡ:: በአሉን ለማክበር በሀበሻ ቀሚስ ተውበው የመጡ እህቶቻችንን ሳይቀር ሰብስበው ወደ ለገሃር ፖሊስ ጣቢያ ተወሰድን.::
እባካችሁ ምን አድርጉ ነው የምትሉን? ብለን ብንጠይቅ የሚሰማ አጣን :: የመጣነዉ ችግኝ ለመትከል… የቆሸሽውን ሃውልታችንን ለማጽዳት… ዘርአይን ለማሰብ… ነዉ.:: በምን ሂሳብ ነዉ ይሄ የሚያሳስረን? የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፍረድ::
አንተ የባልደራስ ገፊ ሆይ ታቀብ.::
ድል ለዴሞክራሲ!104157583 149657960003419 4757325209611011835 o 1
82339723 149656946670187 5682225790187208109 o

2 Comments

  1. TPLF had never been afraid to die for what TPLF believed is worth dieing for . TPLF is ready to pay any sacrifice to uphold the constitution of Ethiopia.
    TPLF knows that the Constitution of Ethiopia should be something all Ethiopians aspire to protect with their lives. Without the Constitution there is no Ethiopia. Eritrean agents in Ethiopia are undermining the Ethiopian Constitution.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.