ግብፅ በአባይ ላይ የምታሳየው ትዕቢትና እብሪት የውሃ ጥቅሞቿን አያስከብሩላትም – ብርሃኑ አበጋዝ

(ግንቦት 9/2012)

በድንበር አላፊ ተፋሰሶች የመጠቀም ሉዓላዊ መብትን በተመለከተ የግብፆች ተረትና የሥነ-ልቡናዊ ዕምነት ከሁሉም ማስረጃዎች አንፃር በተቃርኖ የሚያዝ ከንቱ ስሜት ነው። በሥነ-ልቡና አገላለጽ እውን ያልሆነ፣ ማስገረሙ አንዳንዴም ማሳቁ ያልቀረ፤ ለላይኛው የናይል ተፋሰስ አገር ህዝቦች ዕድለ ቢስነት በጭራሽ የማያቋርጥ ደንታ አልባ የሆነ፣ በሌሎች ሃብት የብቻ ተጠቃሚነት አመለካከትን ያቀፈ ፤ እንዲሁም የቅኝ-ግዛታዊ ስሜት የለከፈው አዕምሯዊ የመዛባት ስብዕናን የሚያጋልጥ ነው።

—[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–


[pdf-embedder url=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2020/06/BA.-Response-to-Allam.Amharic.May-2020-1.pdf” title=”BA. Response to Allam.Amharic.May 2020 (1)”]

3 Comments

 1. Thank you for the well articulated article .

  ግብጽ ኣሁን ያላትን የውሃ መጠን በፍት ሃዊ መንገድ ልታስቀጥል እንደማትችል ከምንግዚውም በላይ እየተረዳች መምጣትዋን እንረዳለን።
  ያላት ኣማራጭ በሀገር ውስጥ ከሀዲዎች / ባንዳዎች ኣማካይነት ሀገሪቱዋ እንዳትረጋጋ ማድረግ እና በግድቡ ላይ ሻጥር በመስራት ፕሮጀክቱ እንዲኮላሽ ማድረግ ነው።
  ምልክቶች ከበቂ በላይ በሀገር ውስጥ ከመታያታቸው ባሻገር ግብጾች የኣንዳንድ ብሄረሰቦች ሞግዚቶች ስለመሆናቸው በተለያየ ሜዲያዎች እየሰማን ነው።
  በጎሳ እና ጎጥ የሚደራች የፖለቲካ ድርጅት የማታ የማታ የውጭ ሀይል መጠቀሚያ መሆኑ የማይቀር ነው ።
  በኣርቆ ኣስተዋዮች ከጅምሩ ኣደገኛነቱን ቢገልጹም ሰሚ ኣላገኙም ነበር።ጊዜው ደርሶ ውጤቱን ኣሁን እያየነው ነው። It is a fact . We are not re-inventing the wheel.

  በርግጥም ኣንዳንድ የብሄር ተወካዮች ነን ባዮች በቢሮኣቸውም ሆነ በሚሰበስቡት ህዝብ መሀል በደም እና በኣጥንት የቆየችውን ባንዲራችንን፣ ለጥቁር ኣፍሪካ ቀንዲል የሆነች፣በነጻነት የሚደላቀቁባትን ሀገር ያስከበረችውን ሰንደቃችንን ንቀው እንዳትውለበለብ ፣እንዳት ሰቀል በማን ኣለብኝነት እና ድንቁርና ኣርገዋል።
  ጎበዝ !! ከዚህ ወዲያ የሀገር ክህደት ምን ኣለ ????
  ለሀገር ታማኝነት ግዴታ/ Allegiance / እንዴት ይገለጻል ????
  ተገድጄ ነው ገለመሌ የሚሉ ቅጥረኞች ፣ ዜግነታቸውን ሲቀይሩ Allegiance ምን እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃሉ፣ ትውልድ ሀገራቸው ሲገቡ ምነው ትርጉሙን ኣጡት ??
  History will judge you !

 2. Abiy’s government is going back to the negotiation table with Sudan and Egypt to sellout GERD despite the people or despite the opposition disagreeing with him , he doesn’t want anyoneelse to stop him from selling out Ethiopia, for that reason and that reason alone he doesn’t want a transitional government or a caretaker government because his crimes will not continue if he shares his power with others. He wants to impose the Amara Nephtegna hegemony selling non Amaras as slaves within their own country.

 3. የግብፅ ውሃው መሙላት እንዳይጀመር ታክቲክ ያለፈበት ፋሽን ስለሆነ ኢትዮጵያ የተለያየ ዘዴ በመፍጠርና የነሱን የአራድነት ጥያቄ በማራዘም ጊዜ በመውሰድ ሓምሌ ላይ በዕቅዱ መሰረት ቶሎ መሙላት መጀመር ይኖርበታል በማለት ህዝቡ አቋም እየወሰደ ነው፡፡

  ስለዚህ ወደኃላ ማላት አያስፈልግም ይህ የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ አደራዳሪዎቹ ደግሞ ከመታዘብ ሌላ ሚና እንዳይጫወቱ ኢትዮጵያ መጠንቀቅ አለባት፡፡

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.