ወደ ዋይት ሀውስ የሚወስደውን መንገድ 16th street ) Black Lives Matter ተብሎ ተሰየም

101985662 2389777181320520 7621621353331229571 n

መንበረ

የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ District Colombia Muriel Bowser ወደ ዋይት ሀውስ የሚወስደውን መንገድ “Black Lives Matter” አስፋልቱ ላይ በዚህ መልክ አጽፋዋለች ። በተጨማሪ መንገዱን ( 16th street ) Black Lives Matter ብላ ሰይማዋለች ። የህዝብ ስትሆን እንዲህ ነው ።

ለስልጣንህ አትጨነቅም ። ከተገፋው ጎን ትቆማለህ ። የዚህች ከንቲባ ተግባር ለህዝብ አገለግላለሁ ብሎ ለተመረጠ ሁሉ ትልቅ ምሳሌ ነው ።

በጆርጅ ፍሎይድ አሰቃቂ ግድያ ምክንያት ብዙ ባለስልጣናት የተፈተኑበት ሁኔታ ነው ያለው ። ከፖሊስ እስከ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ግዛት አስተዳዳሪዎች እና የህዝብ ተጠሪዎች ፕ/ት ትራምፕን እየነቀፉ ነው ። ዝምታው ተሰብሯል ። ሁሉም የሚሆነው ለምክንያት ነው ይባላል ። እውነት ነው ። የጆርጅ ፍሎይድ መገደል የትራምፕን ማንነት ግልጽ አድርጎታል ።

102427552 1334889813567261 4952768521442755798 n

የስዓት እላፊ ተቀምጦበት እቤት አንገባም በስላማዊ መንገድ ተቃውሞዋችንን እንቀጥላለን ብለው ከፖሊስ ጋር የተጋፈጡት አሁንም አሸንፈዋል ። አብዛኛው ከተማም የሰዓት እላፊውን አንስቷል ። ይህ ተቃውሞ ገና አላበቃም ።

101985659 2389777221320516 6708936411494037564 n

ህዝብን ያሸነፈ መንግስት በዓለም እንደሌለ በአሜሪካ በተግባር አየን ?

መንበረ


ተጨማሪ ያንብቡ:  የቤሩት ሊባኖስ መንግስት በሃገሩ ውስጥ ለሥራ ሄደው ልጅ የወለዱትን ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጠራርጎ ከሃገሩ ለማባረር ያወጣው ህግ ሲዳሰስ | በታምሩ ገዳ

1 Comment

  1. It is an informative Comment! But she did not rename all the 16th street ; she named the part of the street that takes to the White House “Black. Lives Matter Plaza “ . Isn’t it ?

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.