የምክክር ፓርቲ ፕሬዚደንት ለጤና ሚ/ር ጥያቄ አቀረቡ

ምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ምክክር ፓርቲ) ኮቪድ 19 ለመከላከል በአዲስ አበባ ወረርሽኙ የበዛባቸውን ቦታዎች መንግሥት ለይቶ ለፓርቲያችን ምክክር ወረርሽኙን አባላቱንና ደጋፊዎችን እንዲሁም የሚመለከታቸውን የመንግሥት መዋቅርን በፀጥታው ጉዳይ ሽፋን እንዲሰጡን በማስተባበር  ወረርሽኙን ለመከላከል ይረዳን ዘንድ ቦታዎች ተለይተው እንዲሰጡን ለጤና ሚ/ር ጥያቄ አቀረበ።

miskir scaled

የደብዳቤው ይዘት ተያይዟል ።
ሳሳሁልህ ከበደ
የምክክር ፓርቲ የፕሬዚደንት
ተጨማሪ ያንብቡ:  በአርቲስት ሃጫሉ ሞት ሳቢያ እየተካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት የሀብት ውድመት አረመኔያዊ ተግባር በእጅጉ አሳስቦናል - የዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.