በባህርዳር ህገዎጥ መሬት ችርቻሮ እና ህገዎጥ የመሬት ዘራፊዎች

99000226 2651302438490759 6496083570719719424 nየተጀመረው ህገዎጥ መሬት ችርቻሮ እና ህገዎጥ የመሬት ዘራፊዎች እንዲሁም ሙሰኞች ለህግ የሚያቀርብ ጠንካራ የሆነ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ስለመጠየቅ

ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ

በባህርዳር እና ባህርዳር ዙሪያ ያለው ከፍተኛ የመሬት ዝርፊያን ለማስቆም ዋነኛ መንገድ ገለልተኛ አካል ያዋቀረ
የህግ ጥናት እና ሰነድ ምርምር የሚያካትት የከተሞችን የሰው ሀብት እና የቦታ አቅርቦት የሚያጠና ግብረ ኃይል ያስፈልጋል።

እስካሁን ድረስ ከተማችን ውስጥ በግለሰብ ስም ከፍተኛ የመሬት ምዝበራ ተፈፅሞዋል በርካታ ግለሰቦች በህገዎጥ ከአንድ በላይ መሬት በተለያዬ ሰው ስም ጫራታ እንዲያሸንፍ በማድረግ ህጋዊ ሽፋን ሰጦ መሬትን በርካሽ የመቸርቸር ስራ ተሰርቷል አሁንም ያንን አስራር መረብ የዘረጉ አካላት ስላሉ እኒህ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንዲቻል በBahirdar city Communication & Bahirdar Zuria Communication ያሉ የመሬት አስተዳደር መስሪያቤቶች :የጥቃቅን እና አነስተኛ ቦታ አቅርቦት ፣ የክፍለከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ፣ የቤቶች እና እኒንዱስትሪና ከተማ ልማት እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ ጽ/ቤት የመሬት ባንክ ኦዲቲንግ መደረግ አለባቸው።

CC//

Amhara Industry and Investment Bureau
Amhara Regional Office Of Auditor General
Amhara National Regional State Head of Government Office
Amhara National Regional council
Amhara water works constraction enterprise
Bahirdar Zuria Worda
Amhara Police Commission
አቶ ተመስገን ጥሩነህ—temesgen tiruneh offical page
Demeke Mekonnen Hassen

ዮቶር 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.