በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ውውይት

በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ

በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ክፍል – 2

2 Comments

  1. ሌሎች ችግሮች እንዳሉ ባንክድም በዚህ መንገድ ባለሙያዎችን ኑ ውሳኔ ከመስጠቴ በፊት ሃሳብ ለግሱኝ ብሎ መጠየቅና ይህንንም ከጀርባ ሳይሆን በግልጽ ለህዝብ ይፋ መደረጉ አንድ ደረጃ ከፍ ያለ መንግስት መሆኑን ማሳያ ነው፡፡ ዛሬም ኑና ተናገሩ ሲባሉ ዝምታን መርጠው በማግስቱ አቃቂር ማውጣትና እኛ አልጠጠራንም ባዮች ሰሚ የለምና ጸጥ ብትሉ፡፡ ላለፉት 2 አመታት ፖለቲካውና የጸጥታ መናጋቱ ሲኮተኩቱ የነበሩ ጭር ሲል አይወዱምና በዘመነ ኮረናም መልካውን ለማናጋት ላይ ታች እያሉ ነው፡፡
    የአቶ በቃላ ጋርባ ህውሀት ዲሞክራሲያዊ ነው ነክቶኝ አያውቅም አላማዋ ታክቲካል ወዳጅነት ስለመሆኗ አይጠፋንም፡፡ አገርን ለማመስ፣ የማፈራረስ እቅድ ስኬታማ ለማድረግ አብረው እየበረሩ መሆኑ ገብቶናል፡፡ ያልኖሩበትንና ማረጋገጫ የለሹን የጡት ቆረጣ ትርክት ተቀብለው ለጊዜዊ ፖለቲካዊ ጥቅም አገር ያወቀውን የቅርቡን እውነታ መካድ ቦታ ያሳጣል እንጂ ክብር አያስገኝም፡፡

  2. አይ ናዝራዊት በቀለ ገርባ አልሺኝ መራራ ጉዲናስ ?ጁዋር መሀመድስ?ስም በመጥራት ከምትቸገሪ ኦፌኮ አትይዉም? ጠቅላላ እኮ መላ የሌላቸዉ ናቸዉ ስለ መራራ ጉዲና ባለፈዉ ብእሩ አይድርቅና ያለ ማስረጃ የማይከትበዉ አቻምየለህ ታምሩ ብትን አድረጎ ጽፎታል እሱን ካነበበ በሗላ በደም ብዛት ወይም በልብ ድካም ሆስፒታል ይገባል ብዬ ስጠብቅ አሁንም ሱፍ ለብሶ ከብርሀኑ ነጋ ጋር አየሁት የሀገራችን ሁኔታ እነዚህን ሰዎች መለስ ዜናዊ ካልጠራቸዉ መፍትሄ የሚያገኝ አይመስለኝም ብቻ በነሱም አይፈረድም ፖለቲካዉን መተዳደሪያ ስላደረጉት ምን ሰርተዉ ይብሉ በዚህ ላይ ከማይክ ከተለዩ እራቁታቸዉን የቀሩ ይመስላቸዋል። ሰዎቹ እኮ ከሰርቶ አደርነት ወደ አዉርቶ አደርነት ተለዉጠዋል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.