/

“የምንሞትለት፣ የምንገላታለት ጨዋው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፌስ ቡክ ላይ የለም፡፡ እየራበው የሚያበላ፤ ጨዋ፤ ምሰኪን ሕዝብ አለ፡፡” አንዱአለም አራጌ

andu“የምንሞትለት፣ የምንገላታለት ጨዋው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፌስ ቡክ ላይ የለም፡፡ እየራበው የሚያበላ፤ ጨዋ፤ ምሰኪን ሕዝብ አለ፡፡”
አንዱአለም አራጌ

1 Comment

  1. ወንድማችን አንዱ አለም አራጌ ለሀገርህና ለህዘብህ ስትል ብዙ ተጎድተሀል እናዉቃለን እነሱ መናገር የሚፈልጉትን እራሳቸዉ ይናገሩ አፍ አትሁናቸዉ። ብርሀኑ በስሙ ያዉጣ አንዳርጋቸዉ በስሙ ያዉጣ እንዳይጠቀሙብህ ተጠንቀቅ የእነሱ ሚዛናቸዉ ስለቀነሰ በዘመናቸዉ ምንም የሚረባ ነገር ስላልሰሩ ተሯሩጠዉ ባንተ በኩል ለማለፍ አንተን ጎትተዉ አስገቡህ። ቦታህ አልነበረም እዛ ከምትሆን በግልህ ወይም ከሚመስለህ ተንኮልን ፕሮፌሺኑ ያላደረገ ፖለቲካን መተዳደሪያዉ አድርጎ ያላለመ ዜጋ ጋር ብትሰራ ከዚህ በተሻለ ትከበር ነበር። ለማንኛዉም ለጥቅም ሳይሆን ለሀገርህ ብለህ እንደ እስክንድር ነጋ የተሰቃየኸህ የክፉ ጊዜ ጀግናችን ነህ ግን ከምንም በላይ አካባቢህ ያሉትን ተጠንቀቃቸዉ እነሱ ያሰቡትን ባንተ ነዉ የሚያስነግሩት ጠንከር በልባቸዉ እነሱ ተሰልችተዋል ስራቸዉንም እናዉቀዋለን።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.