በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ965 ሰዎች በተደረገው ምርመራ ሁሉም ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

94511285 10217312395023675 2921687284476542976 nባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው የ965 ላቦራቶሪ ምርመራ በዕለቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች አለመኖራቸው ተረጋግጧል፡፡

በዛሬው ዕለት ምርመራ 965 ሰዎች መካከል ምንም በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው አለመገኘቱ በኢትዮጵያ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መቀነሱን ሳይሆን ይልቁንም ናሙና የተወሰደላቸው በቫይረሱ እንዳልተያዙ የሚገልጽ መሆኑን በመገንዘብ ሕብረተሰቡ እስከሁ ሲያደርጋቸው የነበሩ የበሽታ መከላከያ ዘዴዎዎችን በጥብቅ መተግበር እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡

94257664 10217312394823670 741024013387563008 n

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሊባኖስ አንዲት ኢትዮጵያዊት ራሷን ገደለች | ወያኔ በኦዴዴድ ሹሞችና ባለስልጣኖች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው - የፍኖተ ዴ. ራድዮ አጫጭር ዜናዎች

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.